cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

@inspire_JO21🇪🇹

Certified Professional Life Coaches የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ Youtube.com/jovane21 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ @inspire_JO21 @inspire_JO21 In box https://t.me/be_jovane21_ti_16

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
179
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

http://hduhdu.com/#/pages/Register/Register?code=99105049 ጅብ ስትነዳ የተቀረፀችው video ከላይ ባለው link ያገኙታል
نمایش همه...
ዳይ ወደ ስራ! ከምታውቃቸው ሰዎች ሁሉ ጠንክረህ የምትለፋው አንተ መሆን አለብህ፤ ዕድለኛ ስለመሆን አታስብ! ተዓምር የምትሰራው በማይቆም ጥረትህ ነው። አሸናፊ መሆን ማለት ጥሩ ስሜት ላይ ባትሆንም እንኳን የጀመርከውን መቀጠል ነው። ጀግና ጥረቱን የማያቆም ነው! ዳይ ማቆም የለም! የድል ቀን ተመኘንላችሁ🙏 @inspire_JO21 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
نمایش همه...
نمایش همه...
Cent Bee

🎁Cent Bee ቦትን ተጠቅመው ልክ ሲገቡ የ 100 ብር ስጦታ በካርድ መልኩ ያገኛሉ በተጨማሪም አንድ ሰው ወደዚህ ቦት ሲጋብዙ 50 ብር ይሰጣል💳

እንዴት በቀላሉ ራስህን ማነቃቃት ትችላለህ የፈለግከውን ለመቀየር | how to motivate yourself for change | amharic | ethiopia https://get.et/37822P245
نمایش همه...
እንዴት በቀላሉ ራስህን ማነቃቃት ትችላለህ የፈለግከውን ለመቀየር | how to motivate yourself for change | amharic | ethiopia

How to break bad habits

ዱባይን ለመጎብኘት ለምታስቡ ይህንን ቪዲዮ ተመልከቱ https://get.et/37822H239
نمایش همه...
ዱባይን ለመጎብኘት ለምታስቡ ይህንን ቪዲዮ ተመልከቱ

Watch this if you’re planning a vacation in Dubai

በቀላል መንገድ የገንዘብ እና የጊዜ አጠቃቀም 70/30 https://get.et/37822L243
نمایش همه...
በቀላል መንገድ የገንዘብ እና የጊዜ አጠቃቀም 70/30

Time and money management

ተነስ! ብዙዎች ስኬትን ተኝተው ያልማሉ ጥቂቶች ከአልጋቸው ተነስተው በተግባር ያሳኩታል። ወዳጄ ተነሳ ለነገ ያሰብከው የሚሳካው ዛሬን ከሮጥክ ነው፤ እህቴ ከእንቅልፍ መነሳትሽ ወሳኝ ነው! ንብ ብትናደፍም ማሯ ግን ጣፋጭ ነው፤ ዝምብ አትናደፍም ግን በሽታ ታመጣለች፤ በጠዋት መነሳት ምቾት ቢነሳም ውጤቱ ግን ጣፋጭ ነው! ልዩ ቅዳሜ ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_jo21 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
نمایش همه...
ዋጋህ አይቀንስም! የትኛውም ገንዘብ ቢተጣጠፍ ወይ ቢጨማድ ወይ ቢረገጥ ዋጋው እንደማይቀንስ እኛም በከባድ ፈተና ብንፈተን ከባድ ውጣ ውረዶች ቢገጥሙንም ዋጋችን መቼም እንደማይቀንስ መርሳት የለብንም! ግሩም ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_jo21 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
نمایش همه...
እውነተኛ ለውጥ! 💧ያንተ ለውጥ በአጭር ጊዜ ሰዎችን ሁሉ እንዲያስገርም አጠብቅ፤ እውነተኛ ለውጥ ጊዜ ይጠይቃል፣ የማይቆም ጥረት ይጠይቃል፣ ያንተን ትዕግስት ይጠይቃል፤ ፍራንክ ኦሽን "ድምፅህን አጥፍተህ ጠንክረህ ስትሰራ ስኬትህ በራሱ ጊዜ ጮሆ ይናገራል" ይለናል። ወዳጄ በትዕግሥት ተሞልተህ ለውጥህን ቀጥል! ታላቅ ቅዳሜ ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_jo21 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.