ፈለገ ጥበብ ሚዲያ felegetbeb media
رفتن به کانال در Telegram
ይህ ቻናል የደብረ ዘይት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ፈለገ ጥበብ ሰንበት ት/ቤት የመረጃ ሚዲያ እና ህዝብ ግንኙነት ክፍል ሲሆን ይህ ቻናል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሆኑ አስተምህሮቶች በየእለቱ የሚለቀቅበት ቻናል ነው ቻናላችን ስለተቀላቀሉ በእግዚአብሔር ፅኑ ፍቅር እናመሰግናለን ። #የፈለገ_ጥበብ_ሰንበት_ትምህርት_ቤት_የመረጃ_ሚዲያ_እና_ህዝብ_ግንኙነት_ክፍል #FTM
نمایش بیشتر1 138
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
+1430 روز
آرشیو پست ها
https://vm.tiktok.com/ZSC41bGo2/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
+9
"ወቅቱን የዋጀ አገልግሎት ለኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ሕይወት"
በሚል መሪ ቃል ከሰኔ 24-26/2018 ዓ.ም በቢሾፍቱ ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት ሰበካ ጉባኤ የተዘጋጀ ሥልጠና በዛሬው ዕለት 2ኛ ቀኑን ስልጠና ባማረ መልኩ ያከናወነ ሲሆን መርሀግብሩም በነገው ዕለት ፍፃሜውን የሚያገኝ ይሆናል።
#ፈለገ_ጥበብ_ሚዲያ
ሰኔ 25/2018 ዓ.ም
+2
በቢሾፍቱ እና አካባቢው ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት እና ወረዳ ማዕከል ከቢሾፍቱ (ደብረዘይት)ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት ስብከተ ወንጌል ጋር በጋራ በመተባበር የተዘጋጀው የ3ቀን የተዘጋጀው ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተጠናቋል።
ይህንን ታላቅ ጉባኤ በሀሳብም፣በጉልበትም ያገዛችሁ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይስጥልን እያልን እንዲህ አይነት የጋራ ጉባኤዎች ይበሉ ይቀጥሉ በማለት አስተያየታችንን እንሰጣለን።
መልካም ምሽት
ሰኔ 19/2018 ዓ.ም
ኢትዮጵያ/ቢሾፍቱ
#ፈለገ_ጥበብ_ሚዲያ
#FTM
+7
በቢሾፍቱ እና አካባቢው ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት እና ወረዳ ማእከል ከቢሾፍቱ (ደብረዘይት)ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት ስብከተ ወንጌል ጋር በጋራ በመተባበር የተዘጋጀው የ3ቀን የተዘጋጀው ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ በዛሬው ዕለት 2ኛ ቀኑንን ባማረ መልኩ ያካሄደ ሲሆን በነገው ዕለት ጉባኤው ማብቂያውን የሚያደርግ ይሆናል።
የነገ ሰው ይበለን።
ሰኔ 18/2018 ዓ.ም
ኢትዮጵያ/ቢሾፍቱ
#ፈለገ_ጥበብ_ሚዲያ
#FTM
መታየት ያለበት በሊቃውንተ ቤተክርስቲያን የተወረበ ወረብ
👇👇👇 ይመልከቱ ለሌሎችም ያጋሩ
https://youtu.be/j6XqCTM5BUI
መታየት ያለበት በሊቃውንተ ቤተክርስቲያን የተወረበ ወረብ
👇👇👇 ይመልከቱ ለሌሎችም ያጋሩ
https://youtu.be/j6XqCTM5BUI?si=kcrQyUc2S1g6dztF
መታየት ያለበት በሊቃውንተ ቤተክርስቲያን የተወረበ ወረብ
https://youtu.be/j6XqCTM5BUI?si=kcrQyUc2S1g6dztF
+9
ሰኔ 12 የሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በቢሾፍቱ/ደብረዘይት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት ከሰኔ 12/2018 ዓ.ም
የማይቀርበት ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ
በቅድሚያ እንኳን ለአሳዳጊያችን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረበዓል አደረሰን አደረሳችሁ እያልን
በቢሾፍቱ/ደብረዘይት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት ከሰኔ 10-12/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:30 ጀምሮ ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ ስልተዘጋጀ ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን በቦታው በመገኘት ከበረከቱ ይካፈሉ ዘንድ ተጋብዘዋል።
አዘጋጅ
የደብሩ ሰበካ ጉባኤ፣ የደብሩ ስብከተ ወንጌል ፣ከደብሩ ሰንበት ትምህርት ቤት ጋር በጋራ በመሆን
+1
የማይቀርበት ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ
በቅድሚያ እንኳን ለአሳዳጊያችን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረበዓል አደረሰን አደረሳችሁ እያልን
በቢሾፍቱ/ደብረዘይት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት ከሰኔ 10-12/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:30 ጀምሮ ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ ስልተዘጋጀ ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን በቦታው በመገኘት ከበረከቱ ይካፈሉ ዘንድ ተጋብዘዋል።
አዘጋጅ
የደብሩ ሰበካ ጉባኤ፣ የደብሩ ስብከተ ወንጌል ፣ከደብሩ ሰንበት ትምህርት ቤት ጋር በጋራ በመሆን
