cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

❤️❤️✍የኢሳይያስ ደብዳቤዎች❤️❤️

እስኪ አታግጡ በግጥሜ አሳቁ በብርቱ ጭቅላት ቃላትን አፍልቁ.. . . . እንደዝህ እንደዛ ነው ብለን ከምንበላላ @SHARE_JOIN እያልን ሀሳብ እናጋራ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
479
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

👩‍❤️‍💋‍👨.... ፍፁም አይቼ የማላውቀው ዓለም የማላውቀው ስሜት ካንቺ ጋር በመሆኔ የሚሰማኝ ብቻ መንፈሴ ትረካለች ፍፁም ደስተኛ እሆናለሁ.....
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በዓል በሠላም አድረሳችው 💥መልካም በዓል
نمایش همه...
ቃላት አጣሁልሽ. ወረቀት ላይ ፅፌ ወረቀቱን ስቀድ ብዕሬን ተሸክሜ በዚህ አለም ስነጉድ በነፍሴ ጩኸት ልክ ለመፃፍ ስገደድ የፍቅሬን ጩኸት የመሻቴን ጉጉት የዕራቤን ጥማት አንጀቴን የሚያርስ ልቤን የሚያስደስት የአንቺነትሽን እዉነት አጉልቼ ማወራበት የታሉ ቃላቶች የታሉ ፊደሎች ሚስጥርሽን ማሳያ ገራገር ሐረጎች የድምፅሽ መካሻ ቆንጆ ንግግሮች ቃላት አጥቼ ደፍሬ እንዲህ አልኩሽ መኖር እንድናፍቅ ግድ ያለሽ መሞቴ የብስራቴ ቀንዲል ድምቀት ለማጀቴ ለፍቅርሽ መስበኪያ ስላጣሁ ድፍረት ቃል ፍቅር ከሚለዉ ቃል ፍራቴ ይልቃል
نمایش همه...
نمایش همه...
Axum movies

ድንቅ የመዝናኛ አለም

....“ዝም ብዬ ብወድሽ መርጫለሁ፣ ምክንያቱም በዝምታ ውስጥ ምንም አይነት እምቢታ አላገኝምና በብቸኝነት ውስጥ አንቺን ማፍቀርን እመርጣለው ምክንያቱም በብቸኝነት ውስጥ ከእኔ ውጪ ማንም አይገዛሽምና በነፋስ ልስምሽ መረጥኩኝ, ንፋስ ከከንፈሬ ይልቅ የዋህ ነውና ከሩቅ ሆኜ አንቺን ማፍቀር እመርጣለሁ ርቀት ከህመም ይከላከለኛልና በህልሜ ልይዝሽ መርጫለሁ፣ ምክንያቱም በህልሜ መጨረሻ የለሽምና"!
نمایش همه...
እንባየ ጎርፍ ሆኖ ይውሰድሽ አልልም..... ባንቺ አያስችለኝም ላተርፍሽ ብነሳም መዋኘት አልቺልም። መልካም በዓል
نمایش همه...
ግድ እንማይሰጥሽ እያወኩ… ወዳለ ሽበት አዘግማለሁ…እጓዛለሁ… እሳፈራለሁ። ነገር ግን አልደርስም። እኔ ጠጋ ስል ትርቂኛለሽ፥ ይበልጥ ስጠጋ ክፍተታችን ይሰፋል። መጓዝ ይቀናኛል። ወደ አንቺ መገስገስ … ግን አልደርስብሽም። ወደኋላ የምጓዝ ይመስለኛል … ታውቂ የለ ? የህልም እንጀራ እንደማያጠግብ … እንደዛ ነው የሆነብኝ። እሄዳለሁ አልደርስም … ግን ደግሞ አይደክመኝም። ደግሞ እኮ እሩቅ አይደለሽም ። ልቤም ውስጥ ሆነሽ ትሰወሪያለሽ። እስከመቼ ይሆን …? አላውቅም። ውዴ በጣም አፈቅርሻለሁ ይሄን ብቻ መልሽልኝ?
نمایش همه...
በምን ቃል ልንገርሽ በምን ቃል ልንገርሽ በየትኛው ቅኔ እንደት ላሳምንሽ በየትኛው ወኔ ቅኔ ሰም እና ወርቅ ሞልቶ እየተረፈ ሲነበብ በዜማ ግጥም እየተፃፈ በእኔ በኩል ብቻ ብዕሬ አኮረፈ አስታዋሹ ልቤ በአንች ተዘረፈ መውደደን ለመግለፅ ማፍቀሬ ታውጆ በልባችን ማሀል የተሰራው ጎጆ ያሰርነው ቃል ኪዳን በዛሬ በነገ ሳንጥልት ክዳን ትዝታ ናፍቆቱ ህመሙ እየጎዳን ዝምታሽ ነገሰ እኔስ ፈራሁልሽ ቃልሽ ባልፈረሰ
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.