cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ዮጵ

✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ✔📩ለጥያቄና አስታየት @Abyssinye_Bot ✔ግጥሞቻችሁን እንዲለቅ ከፈለጉ👆 🤴Creater....... @Robel2@getemkehabesha@metsehaft@yottor@wegeoch join በማድረግ እንማማር

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
546
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ይችልበት የለ! ዘመን በግርግር - ሃቂቃን መቀርጠፍ በተባበረ አፍ ፍቺ እያጣረሰ፣ ፍቺ እንዳሻው ማግዘፍ። . ይኸዋ! ፌዘኛ ሙቀቱን . . . ቅንዝራም ቅዠቱን . . . ከሴት ሰውነት ላይ፣ እያቀነቀነ - እያንጎራጎረ ውበት ስጋዋ እንጂ ነፍሷ ቀልጦ ቀረ።
نمایش همه...
መስቀል አደባባይ በእንጦጦ ሐመር ኖኅ ኪዳነ ምህረት ገዳም ሰም ከግለሰቦች የተገዛ የቤተክርስቲያኗ የግል ይዞታ ነው፡፡ በታሪክም አንግዳ ናችሁ፡፡
نمایش همه...
نمایش همه...
ዶ/ር ምህረት ደበበ

በዚህ ቻናል የተለያዩ የሳይኮሎጂ ምክሮች እና ሀሳቦች ይነሳሉ፡፡ ✔የሳይኮሎጂ ምክር ✔አጫጭር ታሪኮች ✔የታዋቂ ሰዎች አጫጭር አባባሎች <<...ካመለጠ ትናንት ያልመጣ ነገ ይሻላል። በእጅ ያለ ዛሬ ግን ከሁሉም ይበልጣል።...>>

………ከተም…… የህሊና ጥገ ድርቀት: የሆድ ወጥ ጥግበት: የልብ ልቅ ዕውረ'ት: መልከ ጥፉ ክስተት: ጣዕመ ክፉ እውነት : ምረት ያጣ ህማም: መራር የቀን ቅማም: ዘንቦብን ከርመናል: አይተነው ክደናል: ሰምተነው ትተናል: አብቅቶ አብቅቶ : ያደረሰ ኮትኩኣች ፍሬ ይበል እንጂ: ዘር ኬት ሊዋጅ፡፡ ርብቃ ሲሳይ @abyssinye
نمایش همه...
ይቅር አይወራ እቴ,,,,,, ያንቺስ ነገር በበቆሎ ዱቄት ዳቦ እንደመጋገር ጥሬውን ጠርጥረሽ ተንጋለሽ መበጠር እንዲያው ለኔ ብቻ ተከፍቷል ያንቺ በር አንቺን ያላወቁሽ ያልተተዋወቁሽ ወተትሽን ለማግኘት የሚከታተሉሽ በትረመኮንኑ የቆመበት ሁላ አንቺን ማሳደዱ እቴ ምነው ጉዱ ምፅፅ እረ ይብላኝላቸው,,,,, ሙዳ እንዳየ ውሻ አዝረከረክሻቸው እቴ,,,,,, ነይ ወተቴ እረ አንችስ ምጭብኝ እኔ ማቶት ሆኜ ጀበና ሁኚብኝ ከላይ ተፈናጠሽ በወገብ እስክስታ በአምባሰል ትዝታ በቅኝትሽ ቃኚኝ እንደ ማሲንቆዋ ወገቤን ገዝግዥኝ በጆሮዬ ይንቆርቆሮ ቅስትሽን አሰሚኝ ጉረቤቱ ይቅና ደግመሽ እንደገና በደስታ ስሜት ሆነሽ አቃስችብኝ እረ ይቅር ያንቺስ እቴ አይወራ በቆሎውን ፈጭተን ዳቦ እንጋግራ እቴ እቴ እቴ እቴ ነይ ወተቴ 24/09/2012 በሱራፌል ጌትነት ሱራ ቢራቢሮ🦋 @abyssinye
نمایش همه...
እንባ """""" የእውነት አታስከፉኝ እንዳታሳዝኑኝ ፥ሆዴ እንዳይደፈርስ፤ ክፉ ነገር ያዣል የልብ ልቤ ቆስሎ፥ ዓይኔ እንባ ሲያለቅስ፤ ሽፋሽፍቴ ሲርስ! ከአንጀት ያለቀስኩት ውስጠቴን ኮርኩሮ ፥ከልቤ ይነሳል፤ ዓይኔ ላይ አቁሮ፥ በጉንጬ ይፈሳል፤ ይወርዳል ይወርዳል ከምድር ጠብ ብሎ፥ ከሰማይ ይደርሳል! ከሰማይም ደርሶ ለሰሚ ይጮሀል፥ ለፈጣሪ እይታ፤ ይብላኝ ለበዳዩ የረገፈ እንባዬ ቁጣ ተሸክሞ የዘነበ ለታ! አብርሃም ፍቅሬ (የቅዳስ ልጅ) @abyssinye
نمایش همه...
☪ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1441ኛዉ የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!☪‼️ ☪በዓሉን ስናከበር ራሳችንንና ቤተሰቦታችንን በሙሉ ከኮሮና ቫይረስ እንድንጠብቅ በዚህ አጋጣሚ መልዕክታችንን ማስተላለፍ እንወዳለን፤በዓሉ የደስታ፣የሰላም፣የጤና ይሁንልን!☪ ከዚህ ሰዓት ጀምረን ከሀገር ዉስጥ እና ከባህር ማዶ የተገኙ መረጃዎችን እናጋራችኃለን ኢድ ሙባረክ!! @abyssinye
نمایش همه...
ማን ይሆን ተረኛው? ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨💔፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ማን ይሆን ተረኛው ? ማነው በሽተኛው? ግን ከዛ በፊት- ባለፈው ያሳመምኩት ያ ምስኪን ተሻለው? ወይስ ብሶበታል? የእግሬ ዳና ጠፍቶት ቆሞ ይተክዛል ብለሽ ጠይቀሻል? ነው ወይስ አሳምሞ መሄድ ጆሮ ዳባ ልበስ- ማለትን መርጠሻል እየሁ እጠይቃለሁ እየሁልሽ አዝናለሁ ወየው ለቀጣዮ ቀለል ባረገለት ብዬ እመኛለሁ። አለሁልሽ እኔ ከሳቅ ተኳርፌ አበባ ይመስል በደልን ታቅፌ እኔነቴን ሳጣ በጎነት ጠልቴ መልካሙን ስቀጣ የሄደን ስከተል በመንገድ ስጠፋ በሃዘን እየሳኩ በደስታ ስከፋ ለሚያኖረኝ ትቼ ለገዳይ ስለፋ ውዴ አስረገዝሽኝ ቂምን አስወልደሽ ሐጢያት አሳቀፍሽኝ መኖርም መሞት ነው ምርጫ አሳጣሺኝ ከሞት ባይሻልም እኔ እንደዚህ አለሁ አንቺ አትጠይቂኝ እኔ እመልሳለሁ። ስለራሴ ሳይሆን ስለሰው ስጨነቅ ቀጣዩ ማን ይሆን? እያልኩኝ ስጠይቅ እኔ እንደዚህ አለሁ ህሊናዬን ሳደርቅ ። ማረፊያ በዝቶብሽ ማረፊያ የለሽም ነበረች ነው እንጂ አለች አትባይም እስቲ ልጠይቅሽ እኔ እንዳንቺ አይደለሁ እሽ ማለቴ ነው ጥሎ 'ሚያስበርረው? ውዴ እጠይቃለሁ የየዋህ ሰው እንባ ጠልፎ እስኪጥልሽ እኔ እ ጠ ይ ቃ ለ ሁ አንቺ ግን እንዴት ነሽ ማን ይሆን ተረኛው? ማን ይሆን ቀጣይሽ? ✍ሶፊ @abyssinye
نمایش همه...
ታናድድኛለሽ!!! (በ በላይ በቀለ ወያ ስታይል) ወረኛ ነው ብሎ ወሬ ለሌላሰው እንደሚያወራ ሰው አረፍተ-ነገሩ ከጩቤናበሶ አልፎ እንደማያውቀው ያገሬ ሰዋሰው ጠፋ ሲባል ሰፋ ብሎ እንደሚያተክር የእኛው ኮሮና ታናድጅኛለሽ ከዚ በላይ ገና ታናድጅኛለሽ ጠይቆ እንደ ማጣት በኮሮና ምክንያት ከግቢ እንደመውጣት እንደ፦ተፎጋጋሪ፣ እንደ ፓርቲዎቹ ሰው ኮቪድ አስግቶት የቀጣዩን ምርጫ፣ እንደሚያመቻቹ እንደ ገዥ ፓርቲው መልስ የሚል ወዮ*እላቹ ታናድድኛለሽ ልክ እንደዚ ግጥም ቤት አትምቱ ተብሎ ባይረጋገጥም ይህን ሚመለከት ምክር ባይሰጥም በኮማንድ ፓስቱ በር እንደሚመታ የእርምት ግዜዓቸው የቀረበ ስንኝ አዝኖ የሚፈታ፤ ሰብ ከቤቱ ከቶ ፣ ኩሽና ለመምታት እንደሚጣጣረው በአሸባሪነት ለሚጠረጠረው ለዚህ አይነት ግጥም ብዕሬን ነው እንጅ መቼም እጅ አልሰጥም። ✍ ሀይሌ አበባው አክሊሉ 💚💛❤️ 💚💛❤️ @abyssinye
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.