cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ICS ETHIOPIA SERVICE

🇪🇹 𝐎𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 This is the official channel of the Ethiopia passport service. https://t.me/Icsofficialservice

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
21 964
مشترکین
-3024 ساعت
-737 روز
+29430 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
✅Brach Office Phone Number and FAX Number address https://t.me/Icsofficialservice ➡️Bahrdar ➡️0582263730 Fax 0582264022 ➡️Mekelle ➡️0344416772 Fax 0344409291 ➡️Dessie ➡️0331122581 Fax 0331123837 ➡️Semera ➡️0333662077 Fax 0336660282 ➡️Diredaw➡️0251112497 Fax 0251117880 ➡️Adama ➡️0222126637 Fax 0222128463 ⭕️Jigjiga ----------➡️ Fax 0252782038 ⭐️Hawasa 🟢0462214223 Fax 0462213143 ⭐️Jimma ➡️0471116745 Fax 0471121228
3 10610Loading...
02
Media files
3 5983Loading...
03
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት፣ በእቅድ ዝግጅትና ሪፖርት፣ እንዲሁም በድጋፍና ክትትል ላይ ያተኮረ ስልጠና መስጠቱን ተገለፀ። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከሁሉም ክልሎችና የከተማ መስተዳድር የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ የእቅድ ዝግጀትና ሪፖርት ዳይሬክተሮችና ባለሙያዎች ለተወጣጡ ሰልጣኞች ግንቦት 25/2016 ዓ.ም በአዳማ ከተማ ስልጠና ሰጥቷል። በስልጠናው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ የስትራቴጂክ ዕቅድ ዝ/ድ/ቁ/ግ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ጌታቸው በአገር አቀፍ የሚተገበረው የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ስርአት ደረጃውና ጥራቱ የጠበቀ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ለመተግበር በወሳኝ ኩነት መዝጋቢ አካላት ተቀናጅቶ መስራት አስፈላጊ መሆኑ ገልፀዋል። አክለውም እንደ ሀገር ጥራት ያለው የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ለማጠናከር በሁሉም መዝጋቢ አካላት ላይ ተቀራራቢ ግንዛቤ በመፍጠር ደረጃው የጠበቀ የእቅድና የሪፖርት ስርዓት መከተል አስፈላጊ መሆኑን ጠቁመዋል። በመጨረሻም ስልጠናው በወሳኝኩነት መዝጋቢ አካላት የሚስተዋሉ ክፍተቶች በማረም የምዝገባ ሽፋንና ጥራት ለማጠናከር የሚያስችል መሆኑን ተገልጿል። የእቅድና ዝግጅት አተገባበር የስልጠና ሰነድ በአቶ ዘሩባቤል ትርሲት፣ እንዲሁም የድጋፍ፣ ክትትልና ግምገማ ስርዓት የስልጠና ሰነድ በአቶ ግርማ ባሻ ቀርበው በስልጠናው ተሳታፊዎች ውይይት ተደርጎባቸዋል። —— Telegram: https://t.me/Icsofficialservice Facebook: https://www.facebook.com/ethiservice
8 2057Loading...
04
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከተለያዩ ባለድርሻና አጋር አካላት ጋር የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ የዘጠኝ ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ አደረገ። ከኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት፣ የጤና ሚኒስቴር፣ ከኢትዮዽያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት እንዲሁም ከክልልና ከተማ መስተዳድሮች የተወጣጡ አመራርና ባለሙያዎች በአዳማ ከተማ ከግንቦት 22 እስከ 23/2016 ዓ/ም ለሁለት ቀናት የቆየ የዘጠኝ ወራት ቅንጅታዊ አሰራርና የአፈፃፀም ግምገማ ማድረጉን ገልፀዋል። በክብር እንግድነት ተገኝተው የግምገማ መድረኩን የከፈቱት በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ፅሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ተስፋዬ ወልዴ፤ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በአገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረው የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ ለማጠናከርና ለማዘመን ከባለድርሻና አጋር አካላት በቅንጅት መስራት ወሳኝ መሆኑን ገልፀዋል። የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ ለፍትሕና አስተዳደር ከሚሰጠው አገልግሎት በተጨማሪ ለስታቲስቲክስ አገልግሎት የሚውል ጥራት ያለው መረጃ ለመሰብሰና ለማደርጀት የሚያስችል የዲጂታል ምዝገባ ስርአት በሁሉም ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች መጀመሩን ገልፀዋል። አክለውም የተጀመረው ቅንጅታዊ ስራን አጠናክሮ በማስቀጠል በአምስት አመታት ስትራቴጂክ እቅድ ላይ የተቀመጡ ግቦችን ለማሳካት ባለድርሻና አጋር አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ አሳስበቧል። በግምገማ መድረኩ የተለያዩ ጥናቶችና የአፈፃፀም ሪፖርቶች ቀርበው ሰፊ ውይይት የተደረገባቸው ሲሆን የነበሩ ጠንካራና ደካማ ጎኖች እንዲሁም ያጋጠሙ ችግሮችን በመለየት በቀጣይ ጠንካራ ቅንጅታዊ አሰራር በመፍጠር የተሻለ አፈፃፀም ለማምጣት አቅጣጫ ተቀምጠዋል።   —— Telegram:- https://t.me/Icsofficialservice Facebook:-https://t.me/ethiopia_passportservice
10 0018Loading...
05
Media files
8 5831Loading...
06
Media files
11 52721Loading...
07
ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን በስም መነሻ ፊደላችሁ ቀን ብቻ ከጠዋቱ 3:00-09:00 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት  ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— Telegram: https://t.me/Icsofficialservice Facebook: https://www.facebook.com/ethiservice
11 14122Loading...
08
Media files
8 81413Loading...
09
አዋሳ፣ አዳማ እና ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን ባመለከታችሁበት ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሚያወጣው ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት Telegram: https://t.me/Icsofficialservice https://t.me/ethiopia_passportservice Facebook: www.facebook.com/ethiservice https://facebook.com/groups/407755744744039/ TikTok: https://vm.tiktok.com/ZM622h9yg/
8 4856Loading...
10
Media files
6 5266Loading...
11
አዋሳ፣ አዳማ እና ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን ባመለከታችሁበት ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሚያወጣው ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግ Telegram: https://t.me/Icsofficialservice https://t.me/ethiopia_passportservice Facebook: www.facebook.com/ethiservice https://facebook.com/groups/407755744744039/ TikTok: https://vm.tiktok.com/ZM622h9yg/
8 4226Loading...
12
ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን በስም መነሻ ፊደላችሁ ቀን ብቻ ከጠዋቱ 3:00-09:00 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— —— Telegram: https://t.me/Icsofficialservice https://t.me/ethiopia_passportservice Facebook: www.facebook.com/ethiservice https://facebook.com/groups/407755744744039/ TikTok: https://vm.tiktok.com/ZM622h9yg//
1520Loading...
13
Media files
7 77618Loading...
14
ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን በስም መነሻ ፊደላችሁ ቀን ብቻ ከጠዋቱ 3:00-09:00 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— Telegram: https://t.me/Icsofficialservice https://t.me/ethiopia_passportservice Facebook: www.facebook.com/ethiservice https://facebook.com/groups/407755744744039/ TikTok: https://vm.tiktok.com/ZM622h9yg/
9 0178Loading...
15
Media files
5 8385Loading...
16
Media files
5 4592Loading...
17
Media files
5 5951Loading...
18
Media files
6 0452Loading...
19
Media files
6 1373Loading...
20
Media files
5 9332Loading...
21
Media files
5 4232Loading...
22
ደሴ፣ ጅግጅጋ፣ ሰመራ፣ ሆሳዕና፣ ጋምቤላ፣ አሶሳ፣ ጅማ እና ባህር ዳር ቅርንጫፍ ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን ባመለከታችሁበት ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሚያወጣው ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። —— Telegram: https://t.me/Icsofficialservice https://t.me/ethiopia_passportservice https://t.me/Digitalinveaics Facebook:- https://www.facebook.com/ethiservice https://facebook.com/groups/407755744744039/ Tiktok:- https://vm.tiktok.com/ZM622h9yg/
6 3104Loading...
23
Media files
14 19238Loading...
24
Media files
13 25220Loading...
25
ለኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የውጭ ዜጎች ቁጥጥርና ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ሰራተኞች ስልጠና መሰጠቱ ተገለጸ፡፡የተገልጋዮች/ደንበኞች አያያዝ፣ የውጭ ዜጎች ቁጥጥርና ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ተግባርና ኃላፊነት እንዲሁም የሃሰተኛና የተጭበረበሩ ሰነዶች ልየታ ላይ ያተኮረ በስልጠናና ስርፀት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት በአደማ ከተማ ካኔት ሆቴል ከግንቦት 10-11/2016 ዓ.ም መሰጠቱ  የተገለጸ።በስልጠናው መክፈቻ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ የዉጭ ዜጎች ቁጥጥርና ቆንስላ ጉዳዮች  ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር  ስልጠናው ተቋሙ የጀመረው የሪፎርም ሂደት የተቋሙ የሰው  ኃይል በአቅም መገንባት ቁልፍ አካል እንደሆነና ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የገለፁ ሲሆን በተመሳሳይ  በተቋሙ የሚስተዋሉ የደምበኛ አያያዝ ክፍተት ከሞምላትና ሃሰተኛና የተጭበረበሩ ሰነዶች በመጠቀም በህገውጥ መንገድ አገር ውስጥ የሚንቀሳሱ የውጭ አገር ዜጎች በመቆጣጠርና ህጋዊ የውጭ ዜጎች እንቅስቃሴ ለመቆጣጠር ትልቅ ሚና እንደሚነረው ገልጿል።በመጨረሻም ሰልጣኞች በስልጠናው ያገኙት አቅም ወደ ተግባር በመለወጥ ተቋሙ የጀመረው የለውጥና ሪፎሩም ትግበራ የበኩላችው እንዲወጡ አሳስቧል።የስልጠናና ስርጸት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ከተማ አለሙ   እንደ ተቋም የሚነሱብንን የደንበኞች/ተገልጋዮች አያያዝ ውስንነቶች በአግባቡ በመረዳትና ትርጉም በመስጠት የሚስተካከሉበትን ሁኔታ በማመቻቸት ተገልጋዮች በአገልግሎት አሰጣጣችን እርካታ እንዲያገኙ በማድረግ ረገድ የበኩላችንን አስተዋጾ መወጣት እንዳለብን ተነገሩ። ስልጠናው የደምበኛ አያያዝ፣ የውጭ ዜጎችና ቆንስላ ጉዳዮች ተግባርና ኃላፊነት እንዲሁም ሃሰተኛና የተጭበረበሩ ሰነዶች ልየታ በሚሉ የስልጠና ሰነዶች ቀርበው  በመድረኩ ሰፊ ውይይት ተደርጎ ስልጠናው ተጠናቋል። Telegram:https://t.me/Icsofficialservice
16 33311Loading...
26
Media files
14 9752Loading...
✅Brach Office Phone Number and FAX Number address https://t.me/Icsofficialservice ➡️Bahrdar ➡️0582263730 Fax 0582264022 ➡️Mekelle ➡️0344416772 Fax 0344409291 ➡️Dessie ➡️0331122581 Fax 0331123837 ➡️Semera ➡️0333662077 Fax 0336660282 ➡️Diredaw➡️0251112497 Fax 0251117880 ➡️Adama ➡️0222126637 Fax 0222128463 ⭕️Jigjiga ----------➡️ Fax 0252782038 ⭐️Hawasa 🟢0462214223 Fax 0462213143 ⭐️Jimma ➡️0471116745 Fax 0471121228
نمایش همه...
ICS ETHIOPIA SERVICE

🇪🇹 𝐎𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 This is the official channel of the Ethiopia passport service.

https://t.me/Icsofficialservice

👍 27 5🙏 4👎 3👏 2
ግ ንቦት 28 2016 (1).pdf1.45 MB
👎 17
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት፣ በእቅድ ዝግጅትና ሪፖርት፣ እንዲሁም በድጋፍና ክትትል ላይ ያተኮረ ስልጠና መስጠቱን ተገለፀ። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከሁሉም ክልሎችና የከተማ መስተዳድር የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ የእቅድ ዝግጀትና ሪፖርት ዳይሬክተሮችና ባለሙያዎች ለተወጣጡ ሰልጣኞች ግንቦት 25/2016 ዓ.ም በአዳማ ከተማ ስልጠና ሰጥቷል። በስልጠናው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ የስትራቴጂክ ዕቅድ ዝ/ድ/ቁ/ግ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ጌታቸው በአገር አቀፍ የሚተገበረው የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ስርአት ደረጃውና ጥራቱ የጠበቀ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ለመተግበር በወሳኝ ኩነት መዝጋቢ አካላት ተቀናጅቶ መስራት አስፈላጊ መሆኑ ገልፀዋል። አክለውም እንደ ሀገር ጥራት ያለው የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ለማጠናከር በሁሉም መዝጋቢ አካላት ላይ ተቀራራቢ ግንዛቤ በመፍጠር ደረጃው የጠበቀ የእቅድና የሪፖርት ስርዓት መከተል አስፈላጊ መሆኑን ጠቁመዋል። በመጨረሻም ስልጠናው በወሳኝኩነት መዝጋቢ አካላት የሚስተዋሉ ክፍተቶች በማረም የምዝገባ ሽፋንና ጥራት ለማጠናከር የሚያስችል መሆኑን ተገልጿል። የእቅድና ዝግጅት አተገባበር የስልጠና ሰነድ በአቶ ዘሩባቤል ትርሲት፣ እንዲሁም የድጋፍ፣ ክትትልና ግምገማ ስርዓት የስልጠና ሰነድ በአቶ ግርማ ባሻ ቀርበው በስልጠናው ተሳታፊዎች ውይይት ተደርጎባቸዋል። —— Telegram: https://t.me/Icsofficialservice Facebook: https://www.facebook.com/ethiservice
نمایش همه...
👍 54👎 17💔 13 11🙏 2
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከተለያዩ ባለድርሻና አጋር አካላት ጋር የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ የዘጠኝ ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ አደረገ። ከኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት፣ የጤና ሚኒስቴር፣ ከኢትዮዽያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት እንዲሁም ከክልልና ከተማ መስተዳድሮች የተወጣጡ አመራርና ባለሙያዎች በአዳማ ከተማ ከግንቦት 22 እስከ 23/2016 ዓ/ም ለሁለት ቀናት የቆየ የዘጠኝ ወራት ቅንጅታዊ አሰራርና የአፈፃፀም ግምገማ ማድረጉን ገልፀዋል። በክብር እንግድነት ተገኝተው የግምገማ መድረኩን የከፈቱት በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ፅሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ተስፋዬ ወልዴ፤ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በአገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረው የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ ለማጠናከርና ለማዘመን ከባለድርሻና አጋር አካላት በቅንጅት መስራት ወሳኝ መሆኑን ገልፀዋል። የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ ለፍትሕና አስተዳደር ከሚሰጠው አገልግሎት በተጨማሪ ለስታቲስቲክስ አገልግሎት የሚውል ጥራት ያለው መረጃ ለመሰብሰና ለማደርጀት የሚያስችል የዲጂታል ምዝገባ ስርአት በሁሉም ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች መጀመሩን ገልፀዋል። አክለውም የተጀመረው ቅንጅታዊ ስራን አጠናክሮ በማስቀጠል በአምስት አመታት ስትራቴጂክ እቅድ ላይ የተቀመጡ ግቦችን ለማሳካት ባለድርሻና አጋር አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ አሳስበቧል። በግምገማ መድረኩ የተለያዩ ጥናቶችና የአፈፃፀም ሪፖርቶች ቀርበው ሰፊ ውይይት የተደረገባቸው ሲሆን የነበሩ ጠንካራና ደካማ ጎኖች እንዲሁም ያጋጠሙ ችግሮችን በመለየት በቀጣይ ጠንካራ ቅንጅታዊ አሰራር በመፍጠር የተሻለ አፈፃፀም ለማምጣት አቅጣጫ ተቀምጠዋል።   —— Telegram:- https://t.me/Icsofficialservice Facebook:-https://t.me/ethiopia_passportservice
نمایش همه...
ICS ETHIOPIA SERVICE

🇪🇹 𝐎𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 This is the official channel of the Ethiopia passport service.

https://t.me/Icsofficialservice

👍 38 11💔 6👎 5🫡 2
👎 8👍 3
ግ ንቦት 24 2016.pdf5.25 MB
39👍 30👎 11💔 5
Photo unavailableShow in Telegram
ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን በስም መነሻ ፊደላችሁ ቀን ብቻ ከጠዋቱ 3:00-09:00 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት  ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— Telegram: https://t.me/Icsofficialservice Facebook: https://www.facebook.com/ethiservice
نمایش همه...
👍 19💔 4👎 1 1
አዳማ ግንቦት 22.pdf1.30 MB
AWASSA MAY 2016.pdf2.14 MB
DIRE DAWA MAY 29 (1).pdf1.06 MB
👎 21👍 13 6🤔 3👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
አዋሳ፣ አዳማ እና ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን ባመለከታችሁበት ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሚያወጣው ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት Telegram: https://t.me/Icsofficialservice https://t.me/ethiopia_passportservice Facebook: www.facebook.com/ethiservice https://facebook.com/groups/407755744744039/ TikTok: https://vm.tiktok.com/ZM622h9yg/
نمایش همه...
👍 13👎 3
DIRE DAWA MAY 29.pdf1.06 MB
አዳማ ግንቦት 22.pdf1.30 MB
AWASSA MAY 2016 (1).pdf2.14 MB
👎 9👍 5 4