cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የሐያላን ድምጽ

Ye hayalan tadiso le hayalan menesat!!!!! bemil meri kal balerai tiwlidin yemikesekis team sihon bezi channel timirtoch,sibketoch,mezimuroch,gitimoch,ena leloch astemari yehonu hiwotachinin yemiyanitsu yikerbalu ye eg/rn kale mesret bemadirg!!!!!!!!!!

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
135
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

(Luke Chap. 1) ---------- 27 To a virgin who was to be married to a man named Joseph, of the family of David; and the name of the virgin was Mary. 28 And the angel came in to her and said, Peace be with you, to whom special grace has been given; the Lord is with you. 29 But she was greatly troubled at his words, and said to herself, What may be the purpose of these words? 30 And the angel said to her, Have no fear, Mary, for you have God's approval. 31 And see, you will give birth to a son, and his name will be Jesus.
نمایش همه...
ምን ታያለህ ? 👉ሊስትሮ ሁልጊዜ የእግርህን ጫማ ይመለከታል 👉 ቁራሌው ሁልጊዜ መንገድ ላይ ብረት ይፈልጋል 👉ዶክተሩ ህይወቱ በበሽተኞች የተከበበ ነው 👉 ኮንስትራክተር መንገድ ላይ ፎቆችን ይመለከታል። ታድያ አንተ ምን እያየህ ነው? ህይወትህን ልትመራ የምትችለው በምታየው ልክ ነው🤷‍♂። ላንተ ተብሎ ከሌላው ተለይቶ የሚፈጠር ነገር የለም። ካልሠራህ ካለፋህ ምንም መፍጠር አትችልም። ለህይወትህ መበላሸት ማንንም ተጠያቂ አታድርግ😡። 👉 ጨለማ ምታይ ከሆነ ሁሌም ህይወትህ ጨለማ ነው። 👉 ድህነትን ምትመለከት ከሆነም በድህነት ትሞታለህ። 👉ደደብ መሆንህን አምነህ ከተቀበልክም በድድብናህ ትቀጥላለህ። ጨለማን ለማባረር ሻማ መለኮስ በቂ ነው ። ህይወትህን ለመለወጥ አመለካከትህን መለወጥ መቻል አለብህ😎። 🌼 አበባ ማሽተት እየቻለክ እሾክ ስር መመላለስ ምን ፋይዳ ይፈጥራል። ላለህበት ነገር ለውድቀትህ ቤተሠብህን ፣ ጓደኞችህን ፣ ፈጣሪን ምትወቅስ ከሆነ ችግር የለውም እየወቀስካቸው ትሞታለህ 👌። 👉ህይወት ምትቀየረው ሌላውን በመውቀስ እና ተጠያቂ በማድረግ አይደለም። 👉ህይወት ምትቀየረው በማልቀስም አይደለም። 👉ህይወትህን መቀየር የምትፈልግ ከሆነ የእይታህን አቅጣጫ አስተካክል ። 👉 ምን እንደምታይ እወቅ ። ተስፋ ይኑርህ። ጠንክረህ ስራ ትለወጣለህ ።🙏🙏 እወዳችሁዋለው ደህና እደሩልኝ😘😘😘😘። Its Me Jonah 🙏🙏🙏
نمایش همه...
🎸 #ሰላም_ደስታ ተመርጬአለው እኔ ተወድጃለው እኔ ጸድቄአለው በርሱ እንድኖርለት ለርሱ(*2) ጸጋው በእምነት አድኖኝ እየሱስ ጽድቁን አልብሶኝ ስለኔ በአብ ፊት ታይቶ ፈጽሞታል ስራዬን ጨርሶ(*2) ሃሌሉያ*2 ጸጋው አቁሞኛል ሃሌሉያ*2 ምህረቱ አኑሮኛል ሃሌሉያ*2 ቸርነቱ በዝቶልኛል ሃሌሉያ*2 ለዚህ ጌታ ክብር ይገባዋል ለዚህ ጌታ ክብር ይገባዋል ለዚህ ጌታ ስግደት ይገባዋል ለዚህ ጌታ ልዕልና ይገባዋል ለዚህ ጌታ አምልኮ ይገባዋል ገና ከፍጥረት በቁጣ ነበርኩኝ በበደሌ ምክንያት ሙት የሆንኩኝ በኃጢአቴ መብዛት ሙት የሆንኩኝ(*2) ግን በምህረቱ ባለጠጋ ስለሆነ ከእየሱስ ጋር ህይወትን ለኔ አደለ ግን በምህረቱ ባለጠጋ ስለሆነ ከእየሱስ ጋር ህይወትን ለኔ እንኪ አለ ሃሌሉያ*2 ጸጋው አቁሞኛል ሃሌሉያ*2 ምህረቱ አኑሮኛል ሃሌሉያ*2 ቸርነቱ በዝቶልኛል ሃሌሉያ*2 ለዚህ ጌታ ክብር ይገባዋል ለዚህ ጌታ ክብር ይገባዋል ለዚህ ጌታ ስግደት ይገባዋል ለዚህ ጌታ ልዕልና ይገባዋል ለዚህ ጌታ አምልኮ ይገባዋል 🎺 #ተመርጫለው @mezmur1 @mezmur1 👆 Join
نمایش همه...
ተመርጬአለው እኔ ተወድጃለው እኔ ጸድቄአለው በርሱ እንድኖርለት ለርሱ(*2) 🎺 #ተመርጫለው @mezmur1 @mezmur1 👆 Join
نمایش همه...
GOSPEL IS OUR LIFE STAYLE !!!
نمایش همه...
ሰላም ሰላም የተወደዳቹ የዝ የሐያላን ድምጽ ቻናል ተከታዮች ይዘንላቹ የመጣነዉ አንድ ነገር አለ፡፡ ልባችንን በመንገዱ ላይ እናድርግ በምል ርዕስ በወንድም ዳዊት ስሳይ(ዴብ) የተዘጋጀ ትምህርት ስሆን በጥቅት ጊዜ ዉስጥ ብዙ ነገር እንደምትጠቀሙ ሙሉ እምነት አለን ሰምታቹ ለሌሎች ሼር እንድታደርጉ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን ተባረኩ!!!!!!!!!!!!
نمایش همه...