cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ethio Fc

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ Cʀᴇᴀᴛᴏʀ Bini Sports | 2016

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
3 908
مشترکین
-524 ساعت
-347 روز
-11830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ሚረር ባወጣው ዘገባ ማንቸስተር ዩናይትዶች በክረምቱ የዝውውር መስኮት ብዙ ተጫዋቾቹን ለሽያጭ ሊያወጧቸው ይችላሉ። ከነዚህም መካከል አማካዩ ክርስቲያን ኤሪክሰን ይገኝበታል ሲል በጋዜጣው አስነብቧል። @ManCity_1999 @ManCity_1999
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🗣️ ጄምስ ሮድሪጌዝ: "ሜሲን አስቁመው አልከኝ እሱን እርሳው ምክንያቱም ሜሲን ለማስቆም ከምሞክር ኮፓ አሜሪካን ለማሸነፍ ባስብ ይቀለኛል ፤ እኔ ሜሲን በስፔን አውቀዋለሁ እናም የትኛውም አሰልጣኝ እሱን ለማስቆም መፍትሄ አግኝተው አያውቁም ፤ ታዲያ እኔ አስማተኛ ነኝ ሜሲን የማስቆመው።" @ManCity_1999 @ManCity_1999
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሜርሴሎ ቤልሳ ቡድኖች በደል እየደረሰባቸው እንደሆነ ተናግረዋል! በኮፓ አሜሪካ የመክፈቻ ጨዋታ አርጀንቲናን ከካናዳ ካገናኘ በኋላ በአሰልጣኞች ከጨዋታ በኋላ ቃለ መጠይቅ ላይ የአርጀንቲናው አሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒ ስለ ስታድየሙ ሲጠየቁ "ስታድየሙ ለእይታ ጥሩ አይደለም እንደ ሜሲ ላሉ ተጫዋቾችም የሚመጥን አይደለም።" ሲሉ ተናግረው ነበር ይህንንም ተከትሎ ከኮፓ አሜሪካ የተሰናበቱት ኡራጓይ አሰልጣኝ የሆኑት ማርሴሎ ቤልሳ ስካሎኒ እንደዛ በመናገሩ ማስፈራሪያ እንደደረሰው ተናግረዋል። የደቡብ አሜሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን ለስካሎኒ ዳግመኛ ስለ ስታድየሞች ትችት የሚሰነዝር ከሆነ ለሚደርስበት ነገር ራሱን እንዲያዘጋጅ ነግረውታል ብለዋል ፤ አያይዘውም ቤልሳ ኮፓ አሜሪካ ላይ ሚሳተፉ ሀገራት ሁሉ በስፖርታዊ ጨዋነት ሰበብ በደል እየደረሰባቸው እንደሆነ ገልጸዋል። @ManCity_1999 @ManCity_1999
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
✅ OFFICAL: የኔራዙሪዎቹ አሰልጣኝ ሲሞን ኢንዛጊ ከ ኢንተር ጋር እስከ 2026 የሚያቆየዉን አዲስ ኮንትራት @ManCity_1999 @ManCity_1999
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
በ2024 ኮፓ አሜሪካ ትላልቅ እድሎችን የፈጠሩ ተጫዋቾች... ሜሲ 7 ፈጠረ 1 አሲስት ጄምስ 5 ፈጠረ 6 አሲስት @ManCity_1999 @ManCity_1999
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🗣ላሚን ያማል: "በእግር ኳስ ታሪክ ታላቁ ተጫዋች ከሆነው ሊዮኔል ሜሲ ጋር ቢወዳደር የሚጨነቅ ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም። ግን እነዚህ ንጽጽሮች ማንም እንደ ሜሲ ፈጽሞ ስለማይሆን ያንተን ዋጋ ያሳጡሃል።" @ManCity_1999 @ManCity_1999
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ቺሮ ኢሞቢሌ ወደ ቤሽኪታሽ HERE WE GO @ManCity_1999 @ManCity_1999
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ፒኤስጂ ክቪቻ ክቫራትስኬሊያ እና ቪክተር ኦሲሜንን ከናፖሊ ለማስፈረም €𝟮𝟬𝟮𝗠 አቅርበዋል። 😳💰 Corriere dello sport @ManCity_1999 @ManCity_1999
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሱዋሬዝ: "ብራዚል በ2026 የአለም ዋንጫ አሸናፊ መሆን ከፈለገች ልክ አርጀንቲና ከሊዮኔል ሜሲ ጋር እንዳረጉት ብራዚልም ለኔይማር ብቻ የሚጫወቱ አስር ተጫዋቾችን ማጫወት አለባቸው።" @ManCity_1999@ManCity_1999
نمایش همه...
😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጄሚ ቫርዲ በ Fantasy premier league የተሰጠው ዋጋ £5.5 ሚ.ፓ ብቻ ነው። @ManCity_1999 @ManCity_1999
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.