cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢስተግና የበጎ አድራጎት ድርጅት

#ለበለጠ_መረጃ 0967120431 Telegram inbox istegna leader @H_diary #የእኛ_ማጎንበስ_ለሌላው_ቀና_ማለት_ይሁን!!! #አላማችን #ለመሞት_የሚኖር_ሳይሆን #ኖሮ_የሚሞት #አለማዊ_ሳይሆን_አላማዊ_የሆነ_ብቁ_እና_ጠንካራ_ትውልድ_መፍጠር_ነው!!! (ለበጎ ስራ) ቀዳሚዋቹ (ለገነትም) ቀዳሚዋች ናቸው!!

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استامهری6 807دسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
618
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-2630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሳሊሀል አእማል #ኢዱን_ሙባረክ #istegna #ኢስተግና
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ኢዱን ሙባረክ አልይና ወአልኩም ተቀበለላሁ ሚና ሳሊሀል አእማል ❤️💚
نمایش همه...
ይሄንን ሁሉም የኢስተግና አባል ፕሮፋይል ለማረግ በመሞከር ራሳችንን እናስተዋውቅ ባረከላሁ ፊኩም ☺️☺️
نمایش همه...
T401687803842348.jpg2.19 MB
https://t.me/Istegna_Charity Ezih group lay sew add enadrg lelochnm enasderg
نمایش همه...
★ኢስተግና የበጎ አድራጎት ተቋም★

"ሰውን መርዳት የሚለካው ብዙ ገንዘብ በመለገስ ሳይሆን የሰውን ችግር የመረዳት ፍላጎትን በማጠንከር ነው!!(ኢስተግና ጀመዓ) "መልካምነት ልብን እንጂ ኪስን አይፈትሽም" ° ° የ ማህበሩ አባል ለመሆን @h_diary / @Joker_naw ላይ ያናግሩን!

Photo unavailableShow in Telegram
ehud yalneberachu ingedih ameletewachuewal😝😍
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#አስደሳች_ዜና_ለሁሉም!!    ኢስተግና የበጎ አድራጎት ማህበር አቅም ያጡትን በመደገፍ እና ወላጅ አልባ ህፃናትን በመንከባከብ የራሱን አሻራ በማሳረፍ ላይ ይገኛል። በመሆኑም ይሄንን ጥሩ ስራ ይበልጥ ተደራሽነቱን ለማስፉት የአባሉን ቁጥር መጨመር ስላስፈለገ መሳተፍ ለሚፈልጉ ሁሉ እድሉን አመቻችቷል ለመልካምነት ከፋዩ ከሰማየ ሰማያት በላይ ሁሉን ቻይ የሆነው ጌታ ነውና እናተም ለዚህ እድል ተጠቃሚ እድትሆኑ ተጋብዛቹሀል ፈጥነው ይደውሉልን ይቀላቀሉን። በተጨማሪ ለአባላት የአቅም ግንባታ ስልጠና በነፃ ይሰጣል እዳያመልጣቹ። ማሳሰቢያ፦ ይህ ማህበር የሚሰራው በሳምንት አንድ ቀን በመሆኑ በፍፁም ከስራቹ ወይም ከትምህርታቹ ጋር አይጋጭም! መመዝገብ ለምትፈልጉ 0967120431 ይደውሉልን ያናግሩን። https://t.me/istegna
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#አስደሳች_ዜና_ለሁሉም!! ኢስተግና የበጎ አድራጎት ማህበር አቅም ያጡትን በመደገፍ እና ወላጅ አልባ ህፃናትን በመንከባከብ የራሱን አሻራ በማሳረፍ ላይ ይገኛል። በመሆኑም ይሄንን ጥሩ ስራ ይበልጥ ተደራሽነቱን ለማስፉት የአባሉን ቁጥር መጨመር ስላስፈለገ መሳተፍ ለሚፈልጉ ሁሉ እድሉን አመቻችቷል ለመልካምነት ከፋዩ ከሰማየ ሰማያት በላይ ሁሉን ቻይ የሆነው ጌታ ነውና እናተም ለዚህ እድል ተጠቃሚ እድትሆኑ ተጋብዛቹሀል ፈጥነው ይደውሉልን ይቀላቀሉን። በተጨማሪ ለአባላት የአቅም ግንባታ ስልጠና በነፃ ይሰጣል እዳያመልጣቹ። ማሳሰቢያ፦ ይህ ማህበር የሚሰራው በሳምንት አንድ ቀን በመሆኑ በፍፁም ከስራቹ ወይም ከትምህርታቹ ጋር አይጋጭም! መመዝገብ ለምትፈልጉ 0967120431/0910061586 ይደውሉልን ወይም በ ቴሌግራም @H_diary // @Joker_naw ያናግሩን።
نمایش همه...
የጎደለህን አትቁጠር የተሰጠህን አስብ፤ ብዙ ያልጠበካቸው መልካም ነገሮች በህይወትህ ብዙ ጊዜ ደጋግመው ተከስተዋል፤ የዛሬው ቀን አንዱ ስጦታ ነው። ትናንት ሲስቁ ውለው ዛሬ ጠዋት ግን ከእንቅልፋቸው ያልነቁ ብዙ ሰዎች አሉ፤ ይሄንን ፅሁፍ ለማንበብ ቢያንስ መተንፈስ አለብህ፤ በህይወት እስካለህ ደግሞ የማይስተካከል ነገር የለም። መስጠት ለማይሰለቸው ፈጣሪህ ማመስገን አትሰልች!  !! አልሀምዱሊላህ !! ያማረ ጁመዓ
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.