cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

CHANCHO DISH INFO

የወንዲ ዲሽ ተከታዮች በሙሉ ↗0977445384 ↗0977445384 ♥ቻናላችንን Join ስላደረጉ እናመሰግናለን፡፡😉 ይህንን ቻናል ስትቀላቀሉ 👉 ✔የተለያዩ የዲሽ መረጃዎች 🌟 ✔ አዳዲስ Software 🔥 ✔ Biss key 🔑 ✔የተለያዩ አዳዲስ Channel 💥 🌠በአጠቃላይ የፈለጉትን የዲሽ መረጃ ያገኙበታል 👍 አስተያየት ካሎት Cʀᴇᴀᴛᴏr

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
198
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​📺እለተ ቅዳሜ በ Amos 4°W Yes Package Sport እና Football HD, Varzish ቻናሎች የሚተላለፉ ጨዋታዎች📡 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🆔 SPORT 1 🆔 TV Varzish HD 📺 Premier League 🕚 9:30 ላይ 📡 Everton 🆚 Arsenal ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🆔 SPORT 2 HD 📺 Championship 🕚 9:30 ላይ 📡 Norwich City 🆚 Burnley ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🆔 SPORT 3 HD 📺 Bundesliga 🕚 11:30 ላይ 📡 Dortmund 🆚 Freiburg ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🆔 SPORT 2 HD 🆔 TV Varzish HD 📺 Premier League 🕚 12:00 ላይ 📡 Man_United 🆚 C.Palace ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🆔 SPORT 1 📺 Premier League 🕚 12:00 ላይ 📡 Wolves 🆚 Liverpool ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🆔 SPORT 5 Plus HD 🆔 TV Varzish HD 📺 Ligue 1 🕚 12:50 ላይ 📡 PSG 🆚 Toulouse ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🆔 SPORT 1 📺 Premier League 🕚 2:30 ላይ 📡 Newcastle 🆚 West Ham ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🆔 Sport 3 HD 📺 Bundesliga 🕚 2:30 ላይ 📡 Borussia Mon 🆚 Schalke ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🆔 SPORT 5 Plus HD 📺 Ligue 1 🕚 3:00 ላይ 📡 Troyes 🆚 Lyon ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🆔 SPORT 1 📺 Serie A 🕚 4:45 ላይ 📡 Sassuolo 🆚 Atalanta ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🆔 SPORT 5 Plus HD 📺 Ligue 1 🕚 5:00 ላይ 📡 Rennes 🆚 Lille ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ እነዚህ ቻናሎች የሚከፈቱት በ IKS ሰርቨር ነው  GOLDSTAR, LIFESTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮችን ስትገዙ ሁሉም ረሲቨሮች ላይ ነፃ 1 አመት ወይም 15 ወር Amos 4°W Yes Package መክፈቻ ኮዶች ተሞልተው ነው የሚሸጡት ይመቻችሁ። 👁ማሳሰቢያ👁 ሰርቨር ካለቀባችሁ የማስሞያ ዋጋ Forever አንድ አመት 1400ብር Apollo5 አንድ አመት 1500ብር Forever + Apollo5 አንድ አመት 1600ብር Funcam አንድ አመት 800ብር Funcam + Apollo አንድ አመት 850ብር VIP የ 4ወር 1400ብር Super G-Share iks 6ወር 350ብር MyHD IPTV 1 አመት 600ብ
نمایش همه...

ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 09:30 | ወልቭስ ከ ማንችስተር ዩናይትድ 12:00 | ፉልሃም ከ ሳውዛምፕተን 12:00 | ቦርንማውዝ ከ ክሪስታል ፓላስ 12:00 | ኒውካስትል ዩናይትድ ከ ሊድስ 12:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ኤቨርተን 02:30 | ብራይተን ከ አርሰናል 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 10:00 | ባርሴሎና ከ ኢስፓንዮል 12:15 | ሪያል ሶሲዳድ ከ ኦሳሱና 12:15 | ቪላሪያል ከ ቫሌንሲያ @chanchodishinfo
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የTV ዋጋ የማይቀመስ መሆኑን ተከትሎ በአነስተኛ ዋጋ TV ለማየት ለምትፈለጉ ፣ ይህንን HDMI TO VGA Convertor በመግዛት የDesktop Monitorን እንደ TV መጠቀም ይችላሉ። 📌የዕቃው ስም - HDMI TO VGA Convertor ዋጋው - 500 ብር ነው። ይህንን ዕቃ በብዛትም ሆነ በፍሬ ለመግዛት የ wandi ጋ ጎራ ይበሉ። @chanchodishinfo
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ዛሬ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች 09:30 | ብሬንትፎርድ ከ ቶተንሀም 12:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ፉልሀም 12:00 | ኤቨርተን ከ ወልቭስ 12:00 | ሌስተር ከ ኒውካስትል 12:00 | ሳውዛምፕተን ከ ብራይተን 02:30 | አስቶን ቪላ ከ ሊቨርፑል 05:00 | አርሰናል ከ ዌስትሀም @chanchodishinfo
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
GOLDSTAR GS-999 4K - SDS ይሰራል። (2 Tuner አለው) - 12 ወር Apollo አለው። - 15 ወር Forever Server አለው።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
GOLDSTAR GS-999 4K - SDS ይሰራል። (2 Tuner አለው) - 12 ወር Apollo አለው። - 15 ወር Forever Server አለው። ዋጋው 🙈0977445384 0921697364
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
GOLDSTAR GS-999 4K - SDS ይሰራል። (2 Tuner አለው) - 12 ወር Apollo አለው። - 15 ወር Forever Server አለው። ዋጋው አርፍ ነው 🙈
نمایش همه...
Waga ke nege jemro yifa yihonal
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
LIFESTAR 1 Million 4K Android ቲቪ Smart ማድረጊያ ሁሉንም ነገር በአንድ የያዘ ምርጥ 4K. Android ረሲቨር የሚሰጣቸው ለየት ያሉ ጥቅሞች 1. ረሲቨሩ 4K (UHD) ነው ይሔ ማለት የምስል ጥራቱ Maximum Resolution 3840 x 2160 pixel ነው ይሔም በ 4K የሚተላለፉ ቻናሎች ካሉ ይከፍታል በተጨማሪም የቲቪያችንን ጥራት ይጨምራል በተለይ ኦርጅናል ቲቪ ለምትጠቀሙ Samsung, SONY, LG.... ያበደ ምርጥ ይሆናል 2. ረሲቨሩ Smart ወይም Android ነው ይሔ ማለት ረሲቨራችን ላይ የፈለግነውን Application ጭነን መጠቀም እንችላለን በውስጡን PlayStore አለው ለምሳሌ YouTube, Netflix, ChromCast, Google Browser, MYDSTV..... 3. ረሲቨሩ ሙሉ ለሙሉ ስማርት ማድረጊያ እየተባሉ የሚሸጡትን Mi TV Stick, Android Box... ከገበያ ያስወጣል ምክንያቱም ሁሉንም በአንድ ይዟል ለምሳሌ ረሲቨር ነው (የዲሽ ቻናሎችን ይሰራል) ፣ ስማርት ማድረጊያ ነው፣ 4K (UHD) ነው በተጨማሪም Mi Stick ስንገዛ 3 ሪሞቶችን ቤታችን መኖር አለበት 1ኛ የቲቪው HDMI Source የምንቀያየርበት 2ኛ የረሲቨራችን 3ኛ የ Mi Stick ኩ ግን LIFESTAR 1 Million ከገዛን ይሔንን ሁሉ ነገር ያስቀራል በአንድ ሪሞት ብቻ መጠቀም ትችላላችሁ። 4. ረሲቨሩ ሪሞት በጣም የሚገርም ነው ምክንያቱም የ LIFESTAR 9595 ባለብረቱን ጠንካራውን ካልጠፋ በስተቀር የማይበላሸውን ሪሞት ታውቁታላችሁ በሱ ላይ ተጨማሪ ብሉቱዝ ሲስተም የተካተተለት ሪሞት ነው ይሔ ማለት ከፈለግንበት አቅጣጫ እና ሪሞቱ ቢሸፈንም ማዘዝ ይችላል በተጨማሪም ግድግዳ ላይ ቲቪው የተሰቀለ ከሆነ ረሲቨራችንንም ከቲቪው ጀርባ ብንደብቀውም ሪሞቱ በጥራት ማዘዙን ይቀጥላል ረሲቨሩ ከራሱ ሪሞት በተጨማሪ ገበያ ላይ ያሉት አብዛኞቹ ሪሞቶች ያዙታል ስለዚህ የሪሞት ጉዳይ አያሳስባችሁም። 5. ረሲቨሩ Built In Wifi እና Hotspot አለው በቀላሉ ከስልካችሁ ጋር ወይም ቤታችሁ ካለ ዋይፋይ ጋር በማገናኘት ኢንተርኔት መጠቀም ትችላላችሁ። 6. ረሲቨሩ Built In Bluetooth አለው ይሔ ማለት ረሲቨሩን ከ wireless Headphone፣ Gpass ፣ HiFi ስፒከሮች ጋር ያለገመድ አገናኝተን ድምፁን ማውጣት እንችላለን በተጨማሪም ማንኛውም የ PlayStation ወይም የ PC ጆይስቲክ እንድናገናኝ ብሉቱዙ ይጠቅመናል። 7. ረሲቨሩ ላይ የተለያዩ የ PlayStation ጌሞችን ጭነን መጫወት እንችላለን 8. ረሲቨሩ በውስጥ የተለያዩ ነፃ ሰርቨሮች አሉት ለምሳሌ ForeverPro 1 አመት ከ3 ወይ ወይም 15ወር ነፃ አለው ይሔ ማለት እኛ ሀገር ከሚከፈቱ ሳተላይቶች ውስጥ Nilesat OSN, Amos Yes, Belintersat 1 51.5 Moreplex, TSTV Africa .... ብዙ ቻናሎችን ይከፍታል ForeverPro አለም ላይ በ IKS የተከፈተ ነገር ሁሉ ይከፍታል በተጨማሪም Stable እና ውዱም ሰርቨር ነው። 9. ረሲቨሩ FTV IPTቪ (Apollo5 IPTቪ) ነፃ 1አመት አለው ይሔ ማለት አለም ላይ ያሉትን ቻናሎች በነፃ ያለዲሽ መመልከት ያስችለናል ለምሳሌ BeinSporት፣ DSTቪ ፣ የአዋቂ ከ 18አመት በላይ ፊልሞችንም አካቷል አንድ አመት VOD አለው Netflix ውስጥ ያሉትን ቻናሎች በተለታዩ ጥራት FTV VOD ውስጥ ማግኘት ትችላላችሁ የኢትዮሳት ቻናሎችንም ያለዲሽ በነፃ ማየት እንችላለን 10. ረሲቨሩ Net Radio ይሰራል ይሔ ማለት ማንኛውም ኳስ እያየን አማረኛ ኮሜኔታተር መጠቀም ከፈለግን ሪሞቱ ላይ Audio Button በመጫን ብቻ ነው ቲቪ እያየን በተመሳሳይ ሰአት ኢትዮጲያ ውስጥ ያሉ የራዲዮ ፕሮግራሞችን ማዳመጥ ያስችለናል። 11. ረሲቨሩ የሚጠቀመው 12Volt አዳብተር ነው ይሔ ማለት መብራት ሀይል ሀይል ቢጨምር እንኳን እቃው አይቃጠልም አዳብተሩ ነው የሚቃጠለው በቀላሉም 12 Volt አዳብተር በ200ብር ከማንኛውም ቦታ ገዝተን መተካት እንችላለን እንደ Mi TV Stick 5 Volt አይደለም የሚጠቀመው 12. ረሲቨሩ PIP Function አለው ሁለት የተለያሉ ቻናሎችን በተማሳሳይ ሰአት በአንድ ቲቪ ማሳየት ይችላል ለምሳሌ ኳስ በተመሳሳይ ሰአት ቢኖር Football HD እና TV Varzish ቻናሎችን በአንድ ግዜ ከፍተን ማየት እንችላለን። 13. ረሲቨሩ G-M Screen App ይጠቀማል ስለዚህ ረሲቨሩን ከስልካችን ጋር በማገናኘት እንደ ፋይንደር፣ እንደ ቲቪ ፣ እንደ ሪሞት...... መጠቀም እንችላለን 14. በነገራችን ላይ ረሲቨሩ ገና አዲስ ሞዴል ስለሆነ ካለው በላይ ወደፊት ሶፍትዌሩን እናበለፅገባለን ስለዚህ በየጊዜው እኛ LIFESTAR ካንፓኒ ለኛ ሀገር የሚሆኑ አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ለዚህ ረሲቨር የምንለቅ ይሆናል ምንግዜም ጠቃሚ የሆነ አዲስ ነገር ቀድሞ የገዛ ተጠቃሚ ይሆናል 15. ይሔ ረሲቨር ማንኛውም ቲቪ ከ CRT (ጎባጣ) እስከ ፍላት ስማርት ስለሚያደርግ ሁሉም ሰው ቤት ቢኖር ትጠቀማላችሁ። 16. ይሔ ረሲቨር እንደ Mi Stick ወይም Android box አንዴ ከተሸጠ በሗላ ቢበላሽ ብራችሁ አይቀልጥም ምክንያቱም LIFESTAR እኛ ሀገር ያለ ድርጅት ስለሆነ የካንፓኒው አንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው ቢበላሽ ቴክኒሻኞቹ አስደካክለው ይሰጧችሗል ምንም ብልሽት አያሳስባችሁም። 17. ይሔንን ረሲቨር በያላችሁበት አካባቢ ያሉ የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ማግኘት ትችላላችሁ ከናንተ የሚጠበቀው LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር ብላችሁ መጠየቅ ነው ወይም ፎቶውን ማሳየት ነው። 18. ሁሉንም ጠቃሚ ሶፍትዌር የተጫነበት ከኛ መግዛት ከፈለጋችሁ አድራሻችን canco,derba,robi gebya 0921697364 ወይም 0977445384 LIFESTAR ሁልግዜ አንድ እርምጃ ቀዳሚ ሁሉም ያለው እኛጋር ነው።
نمایش همه...