cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Super christian tube ሱፐር ክርስቲያን ቱብ

የሁሉ ነገር መጨረሻ ተቃርቧል ስለዚህ መጸለይ እንድትችሉ ንቁ አእምሮ ይኑራችሁ ራሳችሁንም የምትገዙ ሁኑ። 1ጴጥ. 4÷7 ይህ ሱፐር ክርስቲያን ቱብ ነው! # አላማችን 👉 በተግባሩና በህይወቱ የሚመሰገን በመንፈስ የጋለ ንቁ ክርስቲያን መፍጠር ነው። በተጨማሪ በዩቱብ https://www.youtube.com/channel/UC1JucyFEfBP0lXDNcsO11MQ?sub_confirmation=1

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
15 862
مشترکین
+1424 ساعت
+1367 روز
+70530 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
Media files
4963Loading...
02
Media files
4872Loading...
03
Media files
4591Loading...
04
Media files
4871Loading...
05
https://m.tiktok.com/v/7368418981025287429.html?u_code=e23fifm7hk8dgg&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=ecgjm52i7678e4&share_item_id=7368418981025287429&source=h5_m&user_id=7103851814386746374&sec_user_id=MS4wLjABAAAAoMjMzN4u6ibD2nJ3rEJKfdOu4DYj7HCaJOtQm68auE3xTT25dZp5SrD0qiwkruph&checksum=&utm_source=copy&utm_campaign=client_share&share_link_id=e1817466-b543-475e-bebc-b6d7d35b8aa3&share_app_id=1340&ugbiz_name=Main
1 3741Loading...
06
ሰላም ወንድሞቼና እህቶች እግዚአብሔር በረዳኝ መጣን ከቴሌግራም በተጨማሪ #በtiktok ለእናንተ የማታነጽና የመለወጥ ምክንያት የሚሆኑ መልዕክቶችን በቅርብ መቅረብ እጀምራለሁ። እስከዚያ #የtiktok አካውንቴን ፎሎ በማድረግ ከጎኔ ሁኑልኝ። . እወዳችኋለሁ❤ ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ tiktok.com/@firewermias
1 3342Loading...
07
ፍቅር እንደዚህ ነው #አንድ -አባት በማለዳ ተነስቶ በሚኖርበት አካባቢ ወዳለው ወንዝ ሲሄድ በወንዙ ላይ የነበረው ድልድይ ተሰብሮ ይመለከታል ...ድልድዩ ላይ ደግሞ የባቡር ሀዲዲ የተዘረጋበት እና ወደሚቀጥለው ከተማ የሚሄዱ ብዙ ሰዎችን የሚያጉዋጉዝ ባቡር የሚያልፍበት መሆኑን ስለሚያውቅ ቶሎ ወደ ቤቱ በመሄድ ሰራተኞቹን ጠርቶ ሁኔታውን በመንገር ለባቡሩ ሾፌር ምልክት እንዲያሳዩት በጨርቅ ላይ የድልድዩን መስበር የሚገልፅ ፅሁፍ ፅፎ ሰጣቸው ....አንደኛው ሰራተኛ በአምስት ኪሎ ሜትር ሌላኛው በአራት ኪሎ ሜትር ሌላኛው በሶስት ኪሎሜትር ሌላኛውን ደግሞ በሁለት ኪሎ ሜትር ላይ ቆመው ባቡሩ ሲመጣ ምልክቱን እንዲያሳዩ አደረገ .... የባቡሩ ሾፌር ግን የሰራተኞቹን ፅሁፍ አይቶ እንዳላየ ሁሉንም በቸልታ አለፋቸው .... ይህም አባት በሾፌሩ ቸልተኝነት አዘነ .... ባቡሩም ይበልጥ እየቀረበ ሲመጣ የራሱን ልጁን ከወንዙ በአንድ ኪሎሜትር ርቀት ላይ “ እባክህ ድልድዩ ስለተሰበረ ባቡሩን አቁመው " የሚል ፅሁፍ ይዞ እንዲቆም አደረገው ..... ሾፌሩም ሳያቆም ወደ ልጁ ሲደርስ ልጁ ሀዲዱ ላይ ተኛ ........ ባቡሩም ገጭቶት አለፈ ወንዙ ጋር ሊደርስ እጅግ ጥቂት ሜትሮች ሲቀረው የልጁ አጥንት ስብርባሪው የባቡሩ ሰንሰለት ውስጥ ስለገባ ባቡሩ በራሱ ቆመ !!!!! ሾፌሩም ከባቡሩ ወርዶ ሲመለከት እውነትም ከፊት ለፊቱ ያለው ድልድይ ተሰብሮ በጣም ብዙ አዞዎች አፋቸውን ከፍተው ሲያፋሽኩ አየ ....ያኔም ከልቡ አዘነ ለካስ ይህ ልጅ በተለያዩ ሰዎች በርቀት ምልክቶችን አሳይቶኝ አልሰማ ስላልኩት እኔ እና ይህ ሁሉ ህዝብ እንዳንሞት ነው ራሱን መስዋዕት ያደረገው ብሎ አለቀሰ ........በዚያም ልጅ ሞት ህዝቡ ሁሉ ከሞት ዳነ !!!! እንግዲህ እግዚአብሔርም ለእኛ በተለያየ ጊዜ ነቢያትን ልኮ እየሄድንበት ካለው የሀጥያት መንገዳችን እንድንቆም እና ከጥፋት እንድንድን በተደጋጋሚ ጊዜ ቢያስጠነቅቀንም ልንሰማው አልቻልንም። በየጊዜው የተለያዩ እድሎችን ሰጥቶ የሰውን ልጅ ቢያየው ቢያየው ያው ሰው ታጥቦ ጭቃ ከመሆን አላለፈም ....ስለሆነም የገዛ ክንዱ መድኃኒትን አመጣለት ተብሎ እንደተፃፈው ፣ ከሀጢያተኛ ባህሪያችን የተነሳ ስለደከመ ለህግ ያልተቻለውን እግዚአብሔር አብ ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስን በሀጢያተኛ ስጋ ምሳሌ አድርጎ ለሀጢአት መስዋዕት አደረገው !!!! በክርስቶስ ስጋ በኩል በመስቀሉ አማካኝነት በሀጢያተኛ ባህሪያችን ላይ የሞት ፍርድን ተፈፃሚ በማድረግ ከአዳም ዘመን ጀምሮ ለዘመናት ታሰረንበት የነበረውን የግዞት ሰንሰለት በጣጥሶ ...የተጫነብንን ቀንበር ሰባብሮ ... በነፃነት እንድንኖር ከነበረብን የውርስ ሀጢያት ባርነት ነፃ አወጣን .... አንድ ልጁን ለሞት ሰጥቶ ለእኛ የዘላለም ህይወትን ሰጠን ...... !!!!!!! በዚህ አጋጣሚ ይሄን ጌታን ያልተቀበለችሁ ሰዎች ወደዚህ የፍቅር አምላክ ትመጡ ዘንድ ግብዣችን ነው። ቅዱስን ይሄንን መልዕክቴን ለሌሎች በመድረስ ወንጌልን አብረን እንስራ። በእርሱ ሞት እኛ በህይወት እንድኖር ላደረገው ጌታ ክብር እና ምስጋና ይሁን አሜን !!!!!!     🧔ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ🧔 @abit9 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
2 39843Loading...
08
ከእንዲህ አይነት የፍቅር አጋራችሁ መለያየታችሁ ለመልካም ነው። [ ጊዜያችሁ ደርሶ እጮኝነት ውስጥ ያላችሁም በማስተዋል አንብቡት ] 1. በፍቅር አጋራችሁ ላይ ያለችሁ ተስፋ በእግዚአብሔር ላይ ካለችሁ ተስፋ ከበለጠ - መንፈሳዊ የሆነ ሰው አገባለው ብሎ ተስፋ ማድረጉ ትክክል ነው። - አንዳንዴ በእጮኝነት ወቅት አጋራችሁ ላይ ተስፋ ማድረግ መልካም ነው ነገር ግን ከጌታ ጋር ያላችሁን ነገር የሚሸረሽር መሆን የለበትም። - አንዳንድ መሻቶቻችን ትክክለኛ እና በጣም አስፈላጊ ስለሆኑ የተሰጡን ናቸው። °°° መራብ መጠማት ለምሳሌ ተፈጥሯዊ ነው ለዛም ነው የምንበላው እና የምንጠጣው ነገር ግን ይህ ገደቡን ማለፍ የለበትም ይህን ካደረገ እና እግዚአብሔር ያስቀመጠልንን ገደብ ካሳለፍን ጣኦት ሆኖብናል ማለት ነው። [  1 ጴጥሮስ 1፡13-16 ] " ስለዚህ የልቡናችሁን ወገብ ታጥቃችሁና በመጠን ኖራችሁ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ የምታገኙትን ጸጋ ፈጽማችሁ ተስፋ አድርጉ። እንደሚታዘዙ ልጆች ባለማወቃችሁ አስቀድሞ የኖራችሁበትን ምኞት አትከተሉ። ዳሩ ግን፦ እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ ተብሎ ስለ ተጻፈ የጠራችሁ ቅዱስ እንደ ሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ። " - በክርስቶስ ተባርከናል ነገር ግን ትልቁ በረከት ገና ነው። የበጉ ዙፋን ስር የምናገኘው በረከት። [ ስለዚህ በእጮኛችሁ ላይ ያለው ተስፋ ከዚህ ከዋናው በውዳችን መምጣት ላይ ካለን ተስፋ መብለጥ የለበትም።] °°° ሰይጣንም ብልጥ ስለሆነ ትኩረታችንን እና ተስፋችንን ምድራዊ ነገር ላይ እንድጥል ያደርጋል። 2. ግንኙነታችሁ እግዚአብሔርን ለማክበር እንደ ምክንያት ይዟችሁ ከሆነ - ብዙ ጊዜ እግዚአብሔርን በመባረክ ውስጥ ከሚገኝ በረከት ይልቅ እኛ በረከት ነው ብለን የያዝነውን ነገር ጌታ ሲያሳካልን ለማመስገን እና ለማክበር ቅድመ ሁኔታ እናዘጋጃለን። - እግዚአብሔርን የምናከብረው ከፍከፍ የምናደርገው ስራችንን ኑሯችንን የፍቅር ግንኙነታችንን እንዲባርክ መሆን የለበትም ይልቅ አስቀድመን በስራችን በኑሯችን በፍቅር ግንኙነታችን በእጃችን ባለ ነገር ጌታን ማክበር አለብን። - አምልኳችን ቀብድ አይደለም - ስለዚህ እስከዛሬ ጌታን ይህን ሰው የእኔ ካላደረክ ብላችሁ የሙጥኝ እያላችሁ ወይም በቀብድ አምልኮ እያጨናነቃችሁ ያላችሁ አቅጣጫ ብትቀይሩ መልካም ነው። [ ፊሊ 4፡11-13 ] "ይህን ስል ስለ ጉድለት አልልም፤ የምኖርበት ኑሮ ይበቃኛል ማለትን ተምሬአለሁና። መዋረድንም አውቃለሁ መብዛትንም አውቃለሁ፤ በእያንዳንዱ ነገር በነገርም ሁሉ መጥገብንና መራብንም መብዛትንና መጉደልን ተምሬአለሁ። ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ። " 3. የፍቅር ግንኙነታችሁ መልካም ፍሬ እያፈራ ካልሆነ - አሁን ባላችሁበት የፍቅር ግንኙነት መንፈሳችሁ ሰላም እያገኘው ነው? - ጌታስ ምን ያህል ይከብርበታል? - የግንኙነታችሁን ፍሬ ከማንም በላይ እናንተ ስለምታውቁ አጣሩ። - ፍሬው መልካም ካልሆነ ከጌታ ጋር ካላችሁ ህብረት አይበልጥባችሁምና ይብቃችሁ። "እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያደርጋል፥ ክፉም ዛፍ ክፉ ፍሬ ያደርጋል። መልካም ዛፍ ክፉ ፍሬ ማፍራት፥ ወይም ክፉ ዛፍ መልካም ፍሬ ማፍራት አይቻለውም። መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል። ስለዚህም ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። " [  ማቴ 7፡17-20 ]          ጨረስኩ 🧔[ወንድማችሁ ፍሬ  ነኝ]🧔 ጥያቄ ያላችሁና እኔን ለመገኘት ለምትፈልጉ 👉 @abit9 @abit9 🙏ተባረኩ 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
2 81528Loading...
09

30Loading...
10
ዘመሮሞ ኪና ሙሉ ቪዲዮ ተለቀቀ። https://youtube.com/watch?v=BWSzHMBbGIY&si=dhemT8LBe-hltKar
2 8543Loading...
11
🎧ዘማሪ ትንሳኤ ታመነ 🎼ዘመሮሞ ኪና 📀አዲስ ሀዲይሳ መዝሙር 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 https://t.me/hadiyygna https://t.me/hadiyygna https://t.me/hadiyygna sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
2 7525Loading...
12
የጽጌረዳዋ ምሳሌ ••• አንድ ወጣት ከዕለታት አንድ ቀን የአጎቱን የአበባ እርሻ ለመጎብኘት ወደዚያ አመራ ። የአበባ እርሻው በተለያዩ የሚያማምሩ ጽጌረዳ አበቦች ተሞልቷል። ከዛም እየዞረ መጎብኘት ጀመረ ሁሉም በጣም ያምሩ ነበር። ከዛ መሀል ግን እንዲት ጽጌረዳ ቀልቡን ሳበችው እጅግ በጣም ታምራለች። ነገር ግን አልፈነዳችም ገና እንቡጥ ነበረች። ፈንድታ መዓዛዋን እስኪያሸት ጓጓ ነገር ግን መታገስ ስላልቻለ ጉብኝቱን ቀጠለ። ሌሎች የማረኩትን ጽጌረዳዎች እየዞረ ማሽተት ጀመረ። እጅግ ብዙ ጽጌረዳዎችን ጎንበስ ብሎ መዓዛቸውን አሸተተ። እንዳንዶቹንም እንዲያውም በቸልታ እየቀጠፈ ይጥል ነበር። በዚህ መሀል ዞር ሲል ቅድም ያያት እንቡጥ ጽጌረዳ ፈንድታለች ። በደስታ እየሮጠ ሄደና ለማሽተት ሞከረ ። ነገር ግን ምንም ልዩ መዓዛዋን ማሽተት አልቻለም ምክንያቱም ቀድሞ ሌሎች ብዙ ጽጌረዳዎችን በማሽተት የማሽተት ስሜቱን ገድሎት ነበር ወይም ሽታውን ተላምዶት ነበር ስለነበር ምንም ማድረግ ስላልቻለ አዘነ። ••• ይህን ምሳሌ ወደ እኛ ህይወት ስናመጣው እግዚአብሔር ባዘዘው የጋብቻ ህይወት የተከለለ የግብረ ስጋ ግንኙነት ታግሶ ከመጠበቅ ይልቅ ከጋብቻ በፊት ብዙዎች ልክ እንደ ባለጽጌረዳው ወጣት የእነርሱ ያልሆኑትን ያልተፈቀደውን ግንኙነት በማድረግ እግዚአብሔር በጋብቻ የከለለውን ልዩ መዓዛ የመደሰት እድላቸውን ያባክናሉ። ስለዚህ ሰሪው እግዚአብሄር የሆነውን ተግባር 100% መደሰት ከፈለግክ/ሽ  እርሱ እንዳዘዘው የራሳችሁን ጽጌረዳ የሆነ ወንድ ወይም ሴት በጋብቻ ብቻ እስክናገኝ መታገስ ጥቅሙ ለራስ ነው።  “ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም መቀደሳችሁ ነውና፤ ከዝሙት እንድትርቁ፥ እግዚአብሔርን እንደማያውቁ አሕዛብ በፍትወት ምኞት አይደለም እንጂ፥ ከእናንተ እያንዳንዱ የራሱን ዕቃ በቅድስናና በክብር ያገኝ ዘንድ እንዲያውቅ፤”                [ 1ኛ. ተሰ.4:3-5 🤵ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ🤵 ጥያቄ ያላችሁና እኔን ለመገኘት ለምትፈልጉ 👉 @abit9 @abit9 🙏ተባረኩ 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
3 29330Loading...
13
Media files
350Loading...
14
ካቦድ የወንጌል ስርጭት ህብረት በአርሲ ነጌሌ በአርሲ ነጌሌ ከተማ አስደናቂ የወንጌል ስርጭት ጊዜ ነበረን እግዚአብሔር ብዙ ነፍሳትን አሳልፎ ሰጥቷናል በነገር ሁሉ ላረደን ጌታ ክብር ይሁን።🙏🙏 🙏የአርሲ ቁ1 ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን መሪዎችና ቅዱሳን ስላሳያችሁ ፍቅር አምላክ ያክብርልን🙏❤
5 6004Loading...
15
Media files
4 14515Loading...
16
Media files
4 0336Loading...
17
Media files
3 77419Loading...
18
Media files
3 8164Loading...
19
😱😱😱😱😱😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭አስደናቂ ምስክርነት ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ 👇👇👇👇👇👇👇https://youtube.com/watch?v=SvR9O1ciCPY&si=w79z3Y_BqOe-t_OJ
4 0232Loading...
20
https://youtube.com/watch?v=SvR9O1ciCPY&si=w79z3Y_BqOe-t_OJ ☝☝☝☝☝☝☝
20Loading...
21
Media files
6 04825Loading...
22
ሰላም ቅዱሳን የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ከግንቦት 15-18 ድረስ በአርሲ ነጌሌ የወንጌል ስርጭት ጊዜ ለማድረግ አብሬ ከሚያገለግለቸው ከሆሳዕና አራዳ ሙሉ ወንጌል ካቦድ የወንጌል ስርጭት ህብረት ጋር እንሄዳለን ቅዱሳን በጸሎት ከጎናችን ሁኑ። በዚህ አጋጣሚ በመጨረሻው ቀን ማለትም እሁድ ግንቦት 18 በአርሲ ቁ1 ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ልዩ የአምልኮ ጊዜ ስለሚኖረን እዛ አከባቢ የምትገኙ ቅዱሳን ተጋብዘቹሃል።
6 3092Loading...
23
እንዲህ ብዬ ልማርቀችሁ #አምላኬ_ለትውልድ_የመፍትሔ_ሰው_ያድርጋችሁ #የትውልዱ_ለጥያቄው_ሌላ_ጥያቄ_ሳይሆን_መልስ_ያድርጋችሁ
6 7322Loading...
24
የፍቅር ጓደኝነት መመሥረት የምችልበት ዕድሜ ላይ ደርሻለሁ? ❓ወጣቶች በስንት ዓመታቸው የፍቅር ጓደኝነት ቢጀምሩ ጥሩ ነው ትላለህ❓ ይህንኑ ጥያቄ ለወላጆችህ አቅርብላቸው አንተ የጻፍከው ዕድሜ ወላጆችህ ከነገሩህ የተለየ እንደሚሆን መገመት ይቻላል። በእርግጥ የተለየ ላይሆንም ይችላል! ይህ ከሆነ፣ ትክክለኛ ፍላጎታቸውን በደንብ የሚያውቁበት ዕድሜ ላይ እስኪደርሱ ድረስ የፍቅር ጓደኝነት ከመመሥረት በመቆጠብ አስተዋይነት የሚንጸባረቅበት ውሳኔ ካደረጉት በርካታ ወጣቶች አንዱ ነህ ማለት ነው። 👉አንድ የ17 ዓመት ወጣት እንዲህ ዓይነት ውሳኔ አድርጋለች። እንዲህ ብላለች፦💁 “ከሁለት ዓመት በፊት የነበረኝን አመለካከት መለስ ብዬ ሳስበው የትዳር ጓደኛዬ እንዲሆን ከምፈልገው ሰው እጠብቀው የነበረው ነገር አሁን ከምፈልገው በጣም የተለየ ነው። በመሠረቱ አሁንም እንኳ እንዲህ ዓይነቱን ውሳኔ ማድረግ እችላለሁ ብዬ በራሴ አልተማመንም። ለተወሰኑ ዓመታት ራሴን ከፈተሽኩ በኋላ የሰከነ አቋም እንዳለኝ እርግጠኛ ስሆን፣ ያን ጊዜ የፍቅር ጓደኝነት ስለ መመሥረት ማሰብ እጀምራለሁ።” ✨የፍቅር ጓደኝነት ለመመሥረት አለመጣደፍ የጥበብ እርምጃ ነው የምንልበት ሌላም ምክንያት አለ። 👉መጽሐፍ ቅዱስ፣ አንድ ሰው የፆታ ፍላጎቱና ከተቃራኒ ፆታ ጋር ለመሆን ያለው ምኞት ስለሚያይልበት ጊዜ ሲገልጽ “አፍላ የጉርምስና ዕድሜ” የሚለውን ሐረግ ይጠቀማል። ( 1 ቆሮንቶስ 7:36 ) ✨በአፍላ የጉርምስና ዕድሜ’ ላይ እያለህ ከአንዲት ወጣት ጋር ልዩ ቅርርብ መፍጠርህ የፆታ ስሜትህን ይበልጥ ሊያቀጣጥለውና መጥፎ ድርጊት ወደ መፈጸም ሊመራህ ይችላል። 󾠬እርግጥ ለእኩዮችህ ይህ ምንም ማለት ላይሆን ይችላል። አብዛኞቹ፣ የፆታ ግንኙነት ለመፈጸም ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው። 👉👉አንተ ግን እንዲህ ዓይነቱ አመለካከት ተጽዕኖ እንዳያሳድርብህ ማድረግ ትችላለህ፤ ደግሞም ይኖርብሃል! ( ሮሜ 12:2 ) መጽሐፍ ቅዱስ ‘የፆታ ብልግና ከመፈጸም እንድትርቅ’ ያሳስብሃል። ( 1 ቆሮ 6:18 ) ♻አፍላ የጉርምስና ዕድሜን እስክታልፍ ድረስ የፍቅር ጓደኝነት ከመመሥረት በመቆጠብ ‘ክፉ ነገርን ማስወገድ ትችላለህ። — መክብብ 11:10 ተማሪዎች የሆነችው ትኩረታችሁን ትምህርት ላይ ማድረግ ስገባችሁ ለምንድነው የፍቅር ግንኙነት የምትጀምሩት? በመጀመሪያ ደረጃ እኔ ይሄንን ነገር በፍጹም አልቀበልም ለዛ ነገር ጊዜው ነው ወይ የሚለውን ጉዳይ ማሰብ አለብን ምክንያቱም እግዚአብሔር በጊዜው የሚያምን አምላክ ስለሆነ። በትምህርት ገበታ ሆኖ የፍቅር ግንኙነት መጀመር የ5 ዓመታ ሕጻንን እግዚአብሔር ሆይ በአንዴ የ20 ወጣት አድርግ እንደ ማለት። ያው አብዛኛው የትምህርት ቤት የፍቅር ግንኙነት #የfire_age ስለ ሆነ ጊዜያዊ ነው የሚሆነው የመዝለቅ ነገሩ አጠራጠሪ ነው። እስቲ እራሳችሁን ጠይቁ ያለ ጊዜዬቹ የፍቅር ግንኙነት ብትጀምሩ እስከ ትዳር ዕለት ድረስ እራሳችሁን በቅድስና የመያዝ አቅም አላችሁ? ምክንያቱም ያላችሁበት ዕድሜ ለግብረስጋ ግንኙነት ያላችሁ ስሜት በጣም ከፍተኛ የሚሆንበት ጊዜ ነው። መሃል ላይ እግዚአብሔር የማይወደው ነገር ተፈጥሮ የዕድሜ ልክ ጸጸት ላይ ከመግባታችሁ በፊት ዛሬውኑ ቆም ብላችሁ አስቡ። 🙏ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ❤❤ inbox me 👉 @abit9  @abit9 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
7 13024Loading...
25
#አይዞአችሁ😭 #እንደ ዱሮ#መጸለይ፣#ቃል_ማንበብ፣#ቤተክርስቲያን_መሄድ፣#ከቅዱሳን ጋር ሕብረት ማድረግ፣#ስለ መንፈሳዊ ነገር ማሰብ አቃታችሁ? #ያኔ ዱሮ ስለ ጌታ ነገር ስወራ ከአይንችሁ ዕንባም ሚቀድም አሁን ግን ኖርማል ሆነባችሁ፣#ያኔ ዘፈን ስባል ደማችሁ ምፈለ አሁን ግን ከዝማሬ በላይ ልባችሁ ላይ ከበደ። #ያኔ ዱሮ ስለ ጌታ ተናገራችሁ ማትጠግቡ አሁን ግን ቀለለባችሁ? ያ የዱሮ መንፈሳዊ ነገራችሁ የት እንደጠፋ ማወቅ አቃታችሁ። #መቼ ቢሆን በዚህ የድካም ሕይወት ውስጥ ወይም በኃጢአት ልምምድ ውስጥ እገኛለሁ ብላችሁ አንድም ቀን ያላሰበችሁት ነገር ውስጥ ገብታችሁ እራሳችሁን አገኛችሁ? #ዱሮ ለሌሎች ስለ ክርስቶስ ትነገሩ ነበራችሁ በእናንተ ምክንያት ብዙዎች ተለውጦ ነበር አሁን ግን እናንተ እነዚያን ሰዎች ባገኘችሁበት ቦታ እራሳችሁን አገኛችሁ። አይዞአችሁ🙏😭 😭#ስሙኝማ የአባቴ ልጆች ድካም እኮ በእናንተ አልጀመረም ከብሉይ ኪዳን ጀምሮ እስከ አዲስ ኪዳን አገልጋዮች ድረስ ድካም ነበረባቸው። #ሙሴ ሰው ገድሏል #ዳዊት ከሰው ሚስት ጋር ዝሙት ፈጽሟል#ሰለሞን እግዚአብሔር ያልፈቀደውን የአሕዛብ ሴቶችን አግብቷል። #አብረሃም ከአጋር ጋር ተኝቷል። በጣም ብዙ ሰዎች  በብዙ የሕይወት ድካም አልፎአል። ነገር ግን እግዚአብሔር ከነድካማቸሁ እንዲጠፉ አልተወም ወደ ፊቱ በንሳ ስመለሱ ተቀብሎአቸዋል። “እርሱ ግን መሓሪ ነው፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር አላቸው፥ አላጠፋቸውምም፤ ቍጣውንም መመለስ አበዛ፥ መዓቱንም ሁሉ አላቃጠለም።”   — መዝሙር 78፥38 #የአባቴ ልጆች አሁን ያላችሁበት ሕይወት ለእናንተ እንጂ ለእግዚአብሔር ቀላል ነው። እሱ እናንተ ከገባችሁበት የኃጢአት ሕይወት ይልቅ ለእናንተ ነው ቦታ የሚሰጣችሁ። የእናንተ ኃጢአትና ድካም ከእናንተ የሚያርቃችሁ አምላክ የላችሁም። ዕብራውያን 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ። ¹⁵ ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም። #ወንድሞቼና እህቶቼ ዛሬም ዕድል አላችሁ ኑ ወደ አባታችሁ ወደ ልጅነት ፍቅረችሁ🙏😭 አልመሸም ሰዓቱ ገና ነው ለእናንተ ነው እንጂ የመሸ የመሰለ ለእሱ ገና ነው። አምላካችሁ አሁንም ድረስ ይጠብቃችኋል። ልጆቼ ከመቺ መቺ ወደ ዕቅፌ ይመጣሉ መቼ ነው እንደ ዱሮ እንደ ልጅና እንደ አባት የምናወራው እያለ ይጠብቃችኋል።😭 ኑ የአባታችሁ ጉያ ይሻላችኋል ከዓለም ክብርና ዝና ይልቅ በአባታችሁ ቤት መጣል ይሻላል። “ከአእላፍ ይልቅ በአደባባዮችህ አንዲት ቀን ትሻላለች፤ በኃጥኣን ድንኳኖች ከመቀመጥ ይልቅ፥ በእግዚአብሔር ቤት እጣል ዘንድ መረጥሁ።”   — መዝሙር 84፥10 😭አይዞሽ/ሆ የትላንቱ አልፎአል ዛሬ አዲስ ቀን ነው አባትሽህ/ህ እጆቹን ዘርግቶ ልቀበልሽ/ህ እየጠበቀሽ/ህ ነው። 😭ምን አልባት በዚያ የሕይወት ድካም ውስጥ እንዳላችሁ እያወቁ ዱሮ ከእናንተ ጋር አብሮ ስያገለግሉ የነበሩ ሰዎች ዝም ልሉ ይችላሉ ቤተክርስቲያንም ጭምር ለትፈልጋችሁ ትችላላች ግን አምላካችሁ ዛሬም ቢሆን ይፈልጋቹሃል። ኑ በንሳ ወደ አባታችሁ ተመለሱ። አባታችሁ ደጅ ደጁን እያየ ነው እናንተን ፍለጋ😭። ያለሱማ ፡ ኑሮ ፡ እንደማይሆን ፡ ተረዳሁ😭 አሁን ፡ ይብቃኝ ፡ ምንም ፡ ላላተርፍ ፡ ተጎዳሁ😭 ልመለስ ፡ የቀድሞ ፡ ቤቴ ፡ ይሻለኛል😭 ሆ ፡ ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ ኑሮ ፡ ይመቸኛል የዓለም ፡ ኑሮ ፡ አንገፍግፎኛል ፡ ብዙ ፡ አራቅቶኛል ሆ ፡ ቸሩ ፡ አባቴ ፡ እርሱ ፡ ይሻለኛል😭🙏 🤵ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ🤵 ምን አልባት በብዙ የሕይወት ድካም ውስጥ ያላችሁ ልጆች እኔን ለመናገር ከፈለጋችሁ በውስጥ መስመር አውሩኝ በጌታ አትፍሩ በጣም እርግጠኛ ሆኜ የምነግራችሁ ጌታ ከድካም ሕይወት ያወጣችሃል። እኔን አውሩኝ 👉 @abit9 @abit9 🙏ተባረኩ 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
6 18042Loading...
26
#መሳሳም🔥 #KISSING❓ ✔በዚህ ዘመን አብዛኛው ወጣት መስማትም መመከርም የማይፈልገው ነገር ቢኖር ከጋብቻ በፊት ስላለው መሳሳም ነው። 🎼በዚህ ጊዜ ደግሞ ከየትኛውም ዘመን ይልቅ ሌላው ይቅርና በቤተክርስቲያን ያሉ ወጣቶችንም እየጨረሰ ነው። ምክንያቱም ደግሞ ይሄ ነገር ኖርማል ከሆነ ሰንበትበት ብሎአል። በየቤታችን ያሉ እንደ የሲኒማ ቻናሎች ሆነ ሌሎችም #kiss እንደ ኖርማል አሳሳም አድርጎ እያሳዩን ነው። በዚህ አጋጣሚ ለትውልድ የመፍትሔ ሰው እሆናለሁ በቅድስና ሕይወትም ጌታን ማስከበር እፈልጋለሁ የምትሉ ሰዎች ፊልም ማየት ብተቋሙ መልካም ነው። ከዛሬ ሰባት ዓመት በፊት ፊልም ማየት ከተውኩ በኃላ መንፈሳዊ ነገር ከተለወጡ ሰዎች አንዱ ነኝ። ስለዚህ ብትተው መልካም ነው። 🎼ወደ ሀሳቤ ልመለስ 🔷የሁለት ተቃራኒ ፆታ ከንፈሮች ሲገናኙ አዕምሮአች እንዲለቀቅ የሚያዘው ሆርሞን ሰውነትን ለወሲብ የሚያዘጋጅ ነው። 🔸 "ምን ችግር አለው ራሳችንን ከወሲብ እየተከላከልን ብንሳሳም?" ወጣቱ በተደጋጋሚ የሚያነሳው ሃሳብ ነው። ምንዝርና የሚጀምረው በአዕምሮ በመመኘት ነው። 🔴 አይደለም ከንፈር ለከንፈር ተገናኝቶ ይቅርና በአይንህ/ሽ እንኳን አይተህ/ሽ ስሜት ይቀሰቀሳል! ዕድሉ ሲገኝም ቀጥታ ወደ ወሲብ ያመራል። 🔳 የመሳሳም አይነት እያልን መልኩን ስለቀያየርን ትክክል ነን ማለት አይደለም። #Deep_kissing vs #Shallow_kissing 😭በመሳሳም የታጀበ ግንኙነት ተፋቃሪዎቹ ውስጥ 79% ከእኔ ውጭ ከሌላ ሰው ጋር እንዲህ ይሆን ይሆን"የሚል ጥርጣሬ ይከታል። ♥️መሳሳም መደባበስ መተሻሸት ለወሲብ የሚያነሳሱ ድርጊቶች ናቸው። 💋ከንፈርህን/ሽን በማስነካት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን! ❗️1 ቆሮ 6፡18 ከዝሙት ሽሹ ተብሎ የተፃፈው ከመንስሄዎቹም መሸሽ እንዳለብን ያሳየናል! ✅ መሳሳም የሚፈቀደው ለተጋቡ ሰዎች ብቻ ነው። ✅እጮኛህን/ሽን በመሳም ለዝሙት አታዘጋጃት/ጂው ዛሬ አንድ አቋም ውሰዱ ልሳምህ/ሽ ለምትልህ/ሽ እጮኛ "እኔ የምቀደሰው ከአንቺ/ተ ጋር ላለመለያየት ሳይሆን እምላኬን ለማስደሰት ነው። እኔ የአንተ\ቺ ሳይሆን የጌታ ንብረት ነኝ። ስለዚህ እስክንጋባ አንሳሳምም!" የሚል የውድ ሰው አቋም ውሰዱ! ከዚህ በፊት እንደዚህ አይነት ነገር ያደረጋችሁ ማለትም ከትዳር በፊት #kiss ያደረጋችሁ ዳግመኛ ላለማድረግ ቃል ገብቶ በንሳ ወደ እግዚአብሔር መመለስ ነው። ምክንያቱም ይሄ ልምምድ ከዝሙት ኃጢአት በምንም የሚያንስ አይደለም። መጽሐፍ ቅዱስ መዳራት ይላል መዳራት ማለት ደግሞ ከትዳር በፊት መተሻሸት ወደ ዝሙት የሚመሩ አካለትን መነካካት kiss ማድረግ እና በአጠቃላይ ወደ ዝሙት የሚመሩ ነገሮች ማድረግ ማለት ነው። ይሄ ደግሞ በእጮኝነት ጊዜ አልተፈቀደም። “የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ መዳራት፥”   — ገላትያ 5፥19 #እናም ምን አልባት በስህተት በአጋጣሚ ሁኔታ ይህንን ድርግት የፈጸሙ ሰዎች ቶሎ ብሎ በብዙ ዕንባ ወደ አምላክ በንሳ መመለስ ነው። ያለው አማራጭ እሱ ብቻ።
6 15353Loading...
27
Media files
5 17216Loading...
28
Media files
6 2079Loading...
29
ክብር ለኢየሱስ ይሁን። ወዳጆቼ በሁለቱም ቀን በውስጥ መስመር እና አንዳንዶች ደግሞ በስልክ መስመር በመደወል እስከ ሃያ(20) የሚደርሱ ልጆች ተሳስተው ከነበሩበት መንገድ ተመልሷል። በንስሐ ፤ ከአሕዛብ ጋር የፍቅር ግንኙነት ጀምሮ የነበሩ፤ ትክክለኛ ከልሆነ ሰው ጋር ፍቅር የጀመሩ፤ በpornography እና ማስተርቤሽን ይሰቃዩ የነበሩ ልጆች ብዙ ከወራን በኃላ ከስህተት ጓደናቸው ተመልሷል። ከዚህ በፊት የነበሩትን ጭምሮ ከ50 በላይ የሆኑ ልጆች ትክክል ከልሆነ አካሄዳቸው ተመልሷል። አሁንም ይሄን ሁሉ ላደረገው አምላክ ክብር ይሁን። እንዴት ደስ ይላል ትውልድ ስይማልጥ😥🙏🙏🙏 በጣም እርግጠኛ ሆኜ የማወራው ነገር ቢኖር ከዚህ በኃላ በእኛ ዘመን ትውልድ አይበላም።    👤ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ👤 🙏ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ❤❤ በብዙ የኃጢአት ልምምድ ውስጥ ያላችሁ ወይም የሆነ ጊዜ ተሳስታችሁ የነበራችሁ ልጆች በንስሐ መመለስ የምትፈልጉ በውስጥ አውሩኝ  👉 @abit9  @abit9 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
6 3362Loading...
30
ከወሲብ በፊት እና በኋላ(  ከጋብቻ በፊት ) በፊት ወንዱ፦ ወሲብ ማድረግ አለብን ። ፍቅራችንን በተግባር መገላለፅ አለብን ሴቷ፦አይሆንም  እግዚአብሄር ያዝናል ። ያልተጋቡ ሰዎች ወሲብ ከፈፀሙ ዝሙት ነው። ወንዱ፦ አይ እኛ እኮ መጋባታችን እንደሆነ እርግጥ ነው ። ስለዚህ ችግር የለውም። ሴቷ፦ እሱማ እርግጥ ነው ቢሆንም ግን እስከትዳር ድረስ ብንጠብቅ ይሻለናል ። ይቅርብን ! ወንዱ፦ አትወጂኝም ማለት ነው ! ሴቷ፦ እንዴት እንደዚ ትላለህ በጣም እንደምወድህማ ታውቃለህ። ወንዱ፦ብትወጂኝማ ኖሮ እምቢ አትዪኝም ነበር። እንደውም ቢበቃን ይሻላል ! ሴቷ፦ (ብዙ ተጨንቃ) እሺ በቃ እናድርግ ። ግን አንድ ቀን ብቻ ነው ከዛ በኋላ እናቆማለን። ወንዱ፦ አዎ ችግር የለውም አንዴ ብቻ ነው ሴቷ ፦ ግን ከዛ በኋላ ብትጠላኝስ ወንዱ፦ እንዴት እጠላሻለው!? እንደውም ፍቅራችን እጥፍ ነው ሚሆነው 🚫ወሲብ ፈፀሙ 🚫አንድ ቀን ብቻ ሳይሆን ብዙ ቀን በኋላ 👉 ሁለቱም ድብርት ፀፀትና የሃጢያት ወቀሳ ሰላም ነሳቸው 👉 የሆነ ቀን ወንዱ ጓደኛውን ሊያማክር ሄደ__ ወንዱ ፦ ከእጮኛዬ ጋር ወሲብ ፈፀምን !  እና ከዛ በኋላ ለሷ ያለኝ  ስሜት በጣም ቀዘቀዘ »»> እንደውም ልጠላት ነው መሰለኝ »»» አሁን ራሱ ለSex ስል ነው አብሬያት ያለሁት የጓደኛው ምክር ለመልዕክቱ ጠቃሚ ስላልሆነ ትተነዋል ፡፡ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ይህ በፅሁፋዊ ጭውውት መልክ የቀረበው ፅሁፍ የብዙዎችን የህይወት ገፅታ የሚያሳይ መስታወት ነው ፡፡ ምናልባትም አንዳንዶች የእኔ ታሪክ ነው እንዴ? ትሉ ይሆናል ታዲያ ከዚህ ምን ተማራችሁ? አንኳር ነጥቦቹ ▶️  ወሲብ ከጋብቻ በፊት ሲሆን ከሚያመጣው ጊዜያዊ እርካታ እጅግ የገዘፈ ፀፀት እና የስሜት መዋዠቅ ያመጣል ፡፡ ▶️ ፍቅርን ያደፈርሳል ▶️ የግንኙነቱ(relationship) መሰረት ፍቅር ሳይሆን ወሲብ እንዲሆነ ያደርጋል ፡፡ ያ ከሆነ ግንኙነቱ ለመፍረስ ትንሽ ሰበብ ብቻ ነው ሚፈልገው። 🎼የሆነ ልጅ አንድ ጊዜ እንዲህ ብሎኝ ነበር #ከፍቅረኛዬ_ጋር_በመሃላችን_ያለው_ፍቅር_ከመጀመሪያው_ይልቅ_ሚጨምር_መስሎኝ_ወሲብ_አደረገን_ግን_ከዚያ_በኃላ_እንዲሁ_በመሃላችን_ያለው_ፍቅር_በጣም_ቀዘቀዘ" ብሎኝ ነበር።    👤ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ👤 🙏ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ❤❤ ምን አልባት በዚህ የዝሙት ልምምድ ውስጥ ያላችሁ ወይም የሆነ ጊዜ ተሳስታችሁ የነበራችሁ ልጆች በንስሐ መመለስ የምትፈልጉ ከሆነ  እኔን በውስጥ መስመር አውሩኝ ሳይመሽ በጊዜ ተመለሱ  👉 @abit9  @abit9 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
7 57747Loading...
31
ወገኖች ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን የከዚህ በፊቱን ሳይጨምር ከትላንት ማታ ጀምሮ እስከዚህ ሰዓት ድረስ በጣም ብዙ የሆኑ ወጣቶች በውስጥ መስመር ከእኔ ጋር አውርተው በንስሐ እየተመለሱ ነው። በእውነት ደስታዬን መቆጣጠር አልቻልኩም🙏😥😥 ክብር ለኢየሱስ ይሁን። እንዴት ደስ ይላል ነፍሳት ከጨለማ ስያመልጡ🙏🙏 አሁንም በብዙ የኃጢአት ልምምድ ውስጥ ያላችሁ ንስሐ መግባት እፈልጋለሁ ምትሉ ልጆች በውስጥ አውሩኝ ለእናንተ መጸለይ እፈልጋለሁ።👉 @abit9 @abit9
6 4095Loading...
05:56
Video unavailableShow in Telegram
3👍 1🥰 1
ሰላም ወንድሞቼና እህቶች እግዚአብሔር በረዳኝ መጣን ከቴሌግራም በተጨማሪ #በtiktok ለእናንተ የማታነጽና የመለወጥ ምክንያት የሚሆኑ መልዕክቶችን በቅርብ መቅረብ እጀምራለሁ። እስከዚያ #የtiktok አካውንቴን ፎሎ በማድረግ ከጎኔ ሁኑልኝ። . እወዳችኋለሁ❤ ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ tiktok.com/@firewermias
نمایش همه...

🥰 4👏 2👍 1
ፍቅር እንደዚህ ነው #አንድ -አባት በማለዳ ተነስቶ በሚኖርበት አካባቢ ወዳለው ወንዝ ሲሄድ በወንዙ ላይ የነበረው ድልድይ ተሰብሮ ይመለከታል ...ድልድዩ ላይ ደግሞ የባቡር ሀዲዲ የተዘረጋበት እና ወደሚቀጥለው ከተማ የሚሄዱ ብዙ ሰዎችን የሚያጉዋጉዝ ባቡር የሚያልፍበት መሆኑን ስለሚያውቅ ቶሎ ወደ ቤቱ በመሄድ ሰራተኞቹን ጠርቶ ሁኔታውን በመንገር ለባቡሩ ሾፌር ምልክት እንዲያሳዩት በጨርቅ ላይ የድልድዩን መስበር የሚገልፅ ፅሁፍ ፅፎ ሰጣቸው ....አንደኛው ሰራተኛ በአምስት ኪሎ ሜትር ሌላኛው በአራት ኪሎ ሜትር ሌላኛው በሶስት ኪሎሜትር ሌላኛውን ደግሞ በሁለት ኪሎ ሜትር ላይ ቆመው ባቡሩ ሲመጣ ምልክቱን እንዲያሳዩ አደረገ .... የባቡሩ ሾፌር ግን የሰራተኞቹን ፅሁፍ አይቶ እንዳላየ ሁሉንም በቸልታ አለፋቸው .... ይህም አባት በሾፌሩ ቸልተኝነት አዘነ .... ባቡሩም ይበልጥ እየቀረበ ሲመጣ የራሱን ልጁን ከወንዙ በአንድ ኪሎሜትር ርቀት ላይ “ እባክህ ድልድዩ ስለተሰበረ ባቡሩን አቁመው " የሚል ፅሁፍ ይዞ እንዲቆም አደረገው ..... ሾፌሩም ሳያቆም ወደ ልጁ ሲደርስ ልጁ ሀዲዱ ላይ ተኛ ........ ባቡሩም ገጭቶት አለፈ ወንዙ ጋር ሊደርስ እጅግ ጥቂት ሜትሮች ሲቀረው የልጁ አጥንት ስብርባሪው የባቡሩ ሰንሰለት ውስጥ ስለገባ ባቡሩ በራሱ ቆመ !!!!! ሾፌሩም ከባቡሩ ወርዶ ሲመለከት እውነትም ከፊት ለፊቱ ያለው ድልድይ ተሰብሮ በጣም ብዙ አዞዎች አፋቸውን ከፍተው ሲያፋሽኩ አየ ....ያኔም ከልቡ አዘነ ለካስ ይህ ልጅ በተለያዩ ሰዎች በርቀት ምልክቶችን አሳይቶኝ አልሰማ ስላልኩት እኔ እና ይህ ሁሉ ህዝብ እንዳንሞት ነው ራሱን መስዋዕት ያደረገው ብሎ አለቀሰ ........በዚያም ልጅ ሞት ህዝቡ ሁሉ ከሞት ዳነ !!!! እንግዲህ እግዚአብሔርም ለእኛ በተለያየ ጊዜ ነቢያትን ልኮ እየሄድንበት ካለው የሀጥያት መንገዳችን እንድንቆም እና ከጥፋት እንድንድን በተደጋጋሚ ጊዜ ቢያስጠነቅቀንም ልንሰማው አልቻልንም። በየጊዜው የተለያዩ እድሎችን ሰጥቶ የሰውን ልጅ ቢያየው ቢያየው ያው ሰው ታጥቦ ጭቃ ከመሆን አላለፈም ....ስለሆነም የገዛ ክንዱ መድኃኒትን አመጣለት ተብሎ እንደተፃፈው ፣ ከሀጢያተኛ ባህሪያችን የተነሳ ስለደከመ ለህግ ያልተቻለውን እግዚአብሔር አብ ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስን በሀጢያተኛ ስጋ ምሳሌ አድርጎ ለሀጢአት መስዋዕት አደረገው !!!! በክርስቶስ ስጋ በኩል በመስቀሉ አማካኝነት በሀጢያተኛ ባህሪያችን ላይ የሞት ፍርድን ተፈፃሚ በማድረግ ከአዳም ዘመን ጀምሮ ለዘመናት ታሰረንበት የነበረውን የግዞት ሰንሰለት በጣጥሶ ...የተጫነብንን ቀንበር ሰባብሮ ... በነፃነት እንድንኖር ከነበረብን የውርስ ሀጢያት ባርነት ነፃ አወጣን .... አንድ ልጁን ለሞት ሰጥቶ ለእኛ የዘላለም ህይወትን ሰጠን ...... !!!!!!! በዚህ አጋጣሚ ይሄን ጌታን ያልተቀበለችሁ ሰዎች ወደዚህ የፍቅር አምላክ ትመጡ ዘንድ ግብዣችን ነው። ቅዱስን ይሄንን መልዕክቴን ለሌሎች በመድረስ ወንጌልን አብረን እንስራ። በእርሱ ሞት እኛ በህይወት እንድኖር ላደረገው ጌታ ክብር እና ምስጋና ይሁን አሜን !!!!!!     🧔ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ🧔 @abit9 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
نمایش همه...
🥰 22👍 14 6👏 4😢 4😁 1
ከእንዲህ አይነት የፍቅር አጋራችሁ መለያየታችሁ ለመልካም ነው [ ጊዜያችሁ ደርሶ እጮኝነት ውስጥ ያላችሁም በማስተዋል አንብቡት ] 1. በፍቅር አጋራችሁ ላይ ያለችሁ ተስፋ በእግዚአብሔር ላይ ካለችሁ ተስፋ ከበለጠ - መንፈሳዊ የሆነ ሰው አገባለው ብሎ ተስፋ ማድረጉ ትክክል ነው። - አንዳንዴ በእጮኝነት ወቅት አጋራችሁ ላይ ተስፋ ማድረግ መልካም ነው ነገር ግን ከጌታ ጋር ያላችሁን ነገር የሚሸረሽር መሆን የለበትም። - አንዳንድ መሻቶቻችን ትክክለኛ እና በጣም አስፈላጊ ስለሆኑ የተሰጡን ናቸው። °°° መራብ መጠማት ለምሳሌ ተፈጥሯዊ ነው ለዛም ነው የምንበላው እና የምንጠጣው ነገር ግን ይህ ገደቡን ማለፍ የለበትም ይህን ካደረገ እና እግዚአብሔር ያስቀመጠልንን ገደብ ካሳለፍን ጣኦት ሆኖብናል ማለት ነው። [  1 ጴጥሮስ 1፡13-16 ] " ስለዚህ የልቡናችሁን ወገብ ታጥቃችሁና በመጠን ኖራችሁ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ የምታገኙትን ጸጋ ፈጽማችሁ ተስፋ አድርጉ። እንደሚታዘዙ ልጆች ባለማወቃችሁ አስቀድሞ የኖራችሁበትን ምኞት አትከተሉ። ዳሩ ግን፦ እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ ተብሎ ስለ ተጻፈ የጠራችሁ ቅዱስ እንደ ሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ። " - በክርስቶስ ተባርከናል ነገር ግን ትልቁ በረከት ገና ነው። የበጉ ዙፋን ስር የምናገኘው በረከት። [ ስለዚህ በእጮኛችሁ ላይ ያለው ተስፋ ከዚህ ከዋናው በውዳችን መምጣት ላይ ካለን ተስፋ መብለጥ የለበትም።] °°° ሰይጣንም ብልጥ ስለሆነ ትኩረታችንን እና ተስፋችንን ምድራዊ ነገር ላይ እንድጥል ያደርጋል። 2. ግንኙነታችሁ እግዚአብሔርን ለማክበር እንደ ምክንያት ይዟችሁ ከሆነ - ብዙ ጊዜ እግዚአብሔርን በመባረክ ውስጥ ከሚገኝ በረከት ይልቅ እኛ በረከት ነው ብለን የያዝነውን ነገር ጌታ ሲያሳካልን ለማመስገን እና ለማክበር ቅድመ ሁኔታ እናዘጋጃለን። - እግዚአብሔርን የምናከብረው ከፍከፍ የምናደርገው ስራችንን ኑሯችንን የፍቅር ግንኙነታችንን እንዲባርክ መሆን የለበትም ይልቅ አስቀድመን በስራችን በኑሯችን በፍቅር ግንኙነታችን በእጃችን ባለ ነገር ጌታን ማክበር አለብን። - አምልኳችን ቀብድ አይደለም - ስለዚህ እስከዛሬ ጌታን ይህን ሰው የእኔ ካላደረክ ብላችሁ የሙጥኝ እያላችሁ ወይም በቀብድ አምልኮ እያጨናነቃችሁ ያላችሁ አቅጣጫ ብትቀይሩ መልካም ነው። [ ፊሊ 4፡11-13 ] "ይህን ስል ስለ ጉድለት አልልም፤ የምኖርበት ኑሮ ይበቃኛል ማለትን ተምሬአለሁና። መዋረድንም አውቃለሁ መብዛትንም አውቃለሁ፤ በእያንዳንዱ ነገር በነገርም ሁሉ መጥገብንና መራብንም መብዛትንና መጉደልን ተምሬአለሁ። ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ። " 3. የፍቅር ግንኙነታችሁ መልካም ፍሬ እያፈራ ካልሆነ - አሁን ባላችሁበት የፍቅር ግንኙነት መንፈሳችሁ ሰላም እያገኘው ነው? - ጌታስ ምን ያህል ይከብርበታል? - የግንኙነታችሁን ፍሬ ከማንም በላይ እናንተ ስለምታውቁ አጣሩ። - ፍሬው መልካም ካልሆነ ከጌታ ጋር ካላችሁ ህብረት አይበልጥባችሁምና ይብቃችሁ። "እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያደርጋል፥ ክፉም ዛፍ ክፉ ፍሬ ያደርጋል። መልካም ዛፍ ክፉ ፍሬ ማፍራት፥ ወይም ክፉ ዛፍ መልካም ፍሬ ማፍራት አይቻለውም። መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል። ስለዚህም ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። " [  ማቴ 7፡17-20 ]          ጨረስኩ 🧔[ወንድማችሁ ፍሬ  ነኝ]🧔 ጥያቄ ያላችሁና እኔን ለመገኘት ለምትፈልጉ 👉 @abit9 @abit9 🙏ተባረኩ 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
نمایش همه...
👍 35 8🥰 7👏 3🔥 2

🛑 እነዝህን 3 ምልክቶች ያሳየ እጮኝነት ከጌታ አይደለም | ምልክቶቹን ካስተዋላችሁ አሁኑኑ ግንኙነታችሁን አቁሙ | sozo media

#Like #share #sozo_media [ እነዚህን 3 ምልክቶች ያሳየ እጮኝነት ከጌታ አይደለም። ] √ ምልክቶቹን በእጮኝነታችሁ ካስተዋላችሁ እስከመለያየት ድረስ መወሰን አለባችሁ። √ ይህን ቪዲዮ እጮኝነት ያልጀመራችሁ ፡ ጀምራችሁ በውዝግብ ውስጥ ያላችሁ ፡ እንዲሁም በBreakup ምዕራፍ ያላችሁ ብታዩ በጣም ትጠቀማላችሁ። 🌐 ከነዚህም መልዕክቶች የፈለጉትን መርጠው ያድምጡ 🌐 ----------------------------------------------------------------------------- እነዚህን 3 ነገሮች ካስተዋላችሁ አሁኑኑ እጮኝነታችሁን አቁሙ || እጮኝነት ለመፍረስ የሚዳርጉ ምክንያቶች 💠የምታፈቅሩት ሰው ከተለያችሁ ይህን ተመልከቱ | Breakup | መለያየት | ከልብ ስብራት እንዴት በቶሎ እንላቀቅ? 👉🏿

https://www.youtube.com/watch?v=5kUaXEMU774&t=188s

💠 19 አመት ሙሉ በመዘፍዘፍያ የኖረች | እጅ እና እግር የሌላት ልበ ብርሁ ሴት | Rehama Haruna | 👉🏿

https://www.youtube.com/watch?v=ym14CCj8iDI&t=11s

💠 ግን ለምን ክርስቶስ ግብረሰዶም ነው ብሎ ፊልም መስራት አስፈለገ? | አሳፋሪው የNETFLIX ፊልም 👉🏿

https://www.youtube.com/watch?v=L7GAKOZJ_ZA&t=115s

💠 የብልፅግና አቀንቃኝ መባል አልፈልግም | ብዙዎችን ያስገረመው የቤንሒን መልዕክት | 👉🏿

https://www.youtube.com/watch?v=edarKz4ocMs&t=245s

💠 የፍቅረኛ ያለ | እጮኛ በመፈለግ ለተወጠራችሁ | የፍቅር አጋር ጠፋ ለምትሉ 👉🏿

https://www.youtube.com/watch?v=S3YSW-jQ1vU&t=28s

💠 ለ200 ያህል ጊዜ በአባቴ ተደፍርያለው| ጆይስ ሜየር እና ዴቪድ ሜየር | 👉🏿

https://www.youtube.com/watch?v=4kS1Et-_Fio&t=25s

💠 ወራጅ | 👉🏿

https://www.youtube.com/watch?v=eCfbj0YPooc&t=13s

💠 ድንግል አላገባም | ዘመኑ ያመጣብን ጣጣ | እንደ ክርስቲያን ምን ማድረግ አለብን? 👉🏿

https://www.youtube.com/watch?v=UNen8vOLILo&t=39s

💠 ጥንዶች በእጮኝነት ጊዜ ማዳበር ያለባቸው መርሆች | 4 ክርስትያናዊ መርሆች ለጥንዶች 👉🏿

https://www.youtube.com/watch?v=FYKMX9shs94&t=72s

💠 እጮኝነት ከመጀመራችሁ በፊት ሊያዩት የሚገባ መልዕክት | 3 ሊስተዋሉ የሚገቡ ነገሮች 👉🏿

https://www.youtube.com/watch?v=dH5m79IKja0&t=4s

💠 ሊያዩት የሚገባ ፆታዊ ትምህርት ፣ ብቸኝነት እጮኝነት ትዳር 👉🏿

https://www.youtube.com/watch?v=NmDsyBlxE7U&t=23s

💠 አዶናይ || ADONAY | Amharic Spoken Word || ተናጋሪ ዲቦራ 👉🏿

https://youtu.be/vula7uepsW0

💠 👉🏿 💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠 ▼ Social Media ▼ ☛ INSTAGRAM -

https://www.instagram.com/youth_enhak...

☛ TELEGERAM -

https://t.me/enhakkore_youth

☛ FACEBOOK -

https://www.facebook.com/EnhakkoreYouth

ዘመሮሞ ኪና ሙሉ ቪዲዮ ተለቀቀ። https://youtube.com/watch?v=BWSzHMBbGIY&si=dhemT8LBe-hltKar
نمایش همه...
ዘመሮሞ ኪና ሙሉ ቪዲዮ ተለቀቀ።

👍 8 3🔥 1🥰 1