699
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
❤እናት የኛ ጀግና!❤
አመት ሚፈነጨው : ክብርሽን ሚያጎድል
ደርሶ ዛሬ አክባሪ : እናቴ እናቴ ቢል ፤
እሱንም ችለሻል : ይህ አኮ ነሽ አንቺ
ማን ብቁ ነኝ ይላል : ሊነጻጸር ከአንቺ !
ብጨነቅ ብጠበብ : ብብሰለሰል ከቶ
ስላንቺ ለመጻፍ : ቃላትስ መች በቅቶ!
አንቺ አትደረሺም : ጥልቅ ነሽ ከውቅያኖስ
ስምሽም በቂ ነው : ውስጥን ልብን ሚደርስ!
እናትዬ ስልሽ : የሚሰማኝ ሰላም
ምን ልንገርሽ ኤሬ በስመአብ
ሁሉን ተሸካሚ : ቻይ አርጎ ፈጥሮሻል
እማ አንድ ቀን ሳይሆን : ሁሉም ይገባሻል።
የኔ ቆንጆ እናት ለኔ ደግ ሀሳቢ ጉድለቶችሽ ሞልተው : ያሰብሽው እየቀና
ደስ እያለሽ ኑሪ : 💪😘❤😘
pro
Smign....
Mn konjo bitogni hulum sew biyadenqish
Afkarish negn bayu menged bizegabish
Dalesh min bimarik bilugn+2 bilm
Gelash lsilasew xrenish bsibm
lingerish aydle? Abzagnaw 1new
Eskemikemsut nw kamarachew ngr
Kbelush bowala lk ende qoshasha awxito yxilushal basgebush bezaw ber
Lezam nw tey yalkush
Wubet melk aydlm Wubet dale aydlm bye ynegerkush
Ksemashign isey kalsemashim yhun
Ynegerkush ngr banchi lay eskihon
✍professor
ErmiasmeleseDo quizzes to earn US dollars, easily earn 1 US dollars in 1 minute, and anyone who logs in to our website will get 10 US dollars. https://quit2.xyz/36474451000756212/?s=tg
🕖Take quizzes to make money. 🕚
Answer the questions and challenge to earn one dollar per minute.
" እንዴት ነዉ ነገሩ ? "
ልጠይቅ እንዴ መላሽ ከተገኘ
ልቤማ አምጦ ጥያቄን ተቀኘ
ተቀባዩ ካለ በእዉነት ላይ የቆመ
ለምን እኔ ብቻ ሕዝቤ እየታመመ
አንተም : አንቺም በሉ
ፍትህን ፈልጉ ቅጥም አጥተዋል ዉሉ
ፃዲቅ ሰዉ ሲራብ
ለመኖር ሲዋከብ
ያስተዋለ ካለ : እንደኔ ተመልካች
ለምን ይበል ዛሬ እዉነት ወዴት ጠፋች
ሚንበረከክ ሁሉ አምላክን ፍለጋ
ለሊቶቹን ሙሉ ማልዶ እስከሚነጋ
አንድ ጉዳይ አለዉ ከአምላክ የፈለገዉ
እንዲመለስለት ነብሱ ምትራበዉ
ግና መሸም ነጋም ነገሩ እንደዛዉ ነዉ
እኔም እዉነት ተራብኩ
ለመጠየቅ ወሰንኩ
አምላክ ትክክል ነዉ ተሳስቶ አያዉቅም
ሰዉም ይፈልጋል ፍላጎት አያልቅም
እናማ ወገኔ ጥያቄ ተዉና
ምትራመድበት ያንሁላ ጎዳና
ለመሻገር ካሰብክ ድልድዩ አንድ ነዉ
ጥያቄ አይደለም ምስጋና ብቻ ነዉ !!
ተመስገን 🙏🙏 አባቴ
✍✍ samico
@saco_G
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.