cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

𝗦𝘂𝗻𝗱𝗮𝘆 𝗠𝗮𝗿𝗸𝗲𝘁

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
3 551
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ውድ እና የተከበራችሁ ኢትዮጵያዊያን ድርጅታችን ኑጁም ኤሌክትሪክ የገነቡትን መኖሪያ ቤት ፣ እንግዳ ማረፊያ ፣ አፓርትመንት ፣ የገቢያ ማዕከል ፣ ሆቴል እና ሌሎችም የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ፍላጎቶን ለማሟላት ዝግጅቱን ጨርሶ እናንተን በመጠበቅ ላይ ይገኛል። የምናቀርባቸው ዕቃዎች * 𝗢𝗶𝗹 𝗛𝗲𝗮𝘁𝗲𝗿 * 𝗖𝗼𝗻𝗱𝘂𝘁𝗲'𝘀 * 𝗦𝗰𝗮𝘁𝗼𝗹𝗹𝗮'𝘀 * 𝗖𝗮𝗯𝗹𝗲 𝗮𝗻𝗱 𝗪𝗶𝗿𝗲𝘀 * 𝗕𝗿𝗲𝗮𝗸𝗲𝗿 𝗮𝗻𝗱 𝗕𝗼𝗮𝗿𝗱 * 𝗦𝗼𝗰𝗸𝗲𝘁 𝗮𝗻𝗱 𝗦𝘄𝗶𝘁𝗰𝗵𝘀 * 𝗚𝗹𝗼𝗽𝗲 𝗮𝗻𝗱 𝗣𝗮𝗻𝗲𝗹 𝗟𝗶𝗴𝗵𝘁𝘀 * 𝗚𝗮𝗿𝗱𝗲𝗻 𝗮𝗻𝗱 𝗦𝘁𝗿𝗶𝗽 𝗟𝗶𝗴𝗵𝘁𝘀 * 𝗖𝗿𝘆𝘀𝘁𝗮𝗹 𝗮𝗻𝗱 𝗖𝗲𝗶𝗹𝗶𝗻𝗴 𝗟𝗶𝗴𝗵𝘁𝘀 * 𝗙𝗹𝗼𝗼𝗱 𝗮𝗻𝗱 𝗛𝗶𝗴𝗻 𝗯𝗮𝘆 𝗟𝗶𝗴𝗵𝘁𝘀 * 𝗛𝗮𝗻𝗴𝗶𝗻𝗴 𝗮𝗻𝗱 𝗖𝗼𝗹𝘂𝗺𝗻 𝗟𝗶𝗴𝗵𝘁𝘀 ° ጥራት ያለው ማቴሪያል በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ አድራሻ :- ሰንጋ ተራ ዮቤክ ኮሜርሺያል ሴንተር ስልክ :- 𝟬𝟵𝟳𝟲𝟰𝟰𝟳𝟭𝟳𝟭 ወይም 𝟬𝟵𝟭𝟮𝟲𝟱𝟵𝟳𝟳𝟮 https://t.me/+DUp3o0WHr144ZjA0
نمایش همه...
Repost from YONI TECH TIPS
🤑 #Trade9_Me New Platform 🤑 ✅ ይሄም አሪፍ እና በነፃ ውደ Vip1 እና withdraw ምታረጉበት ምርጥ ስራ ነው - Register እንዳረጋቹ ማናጀሯን በማናገር ነፃ vip1 እና ቦነስ ትሰጣቹሀለች - vip1 ከገባቹ በቀን 0.40$ ታገኛላቹ 20$ ስደርሱ withdraw ማድረግ ይቻላል ተጠቀሙበት። * Register 👇👇 https://trademe9.com/#/pages/user/reg?code=BARVHO https://trademe9.com/#/pages/user/reg?code=BARVHO
نمایش همه...
Repost from YONI TECH TIPS
✅ ግሩፓችን ወደ ነበረበት ተመልሷል ማንኛውንም ጥያቄ መጠየቅም ሆነ መወያየት ትችላላቹ በዛውም Add😌👍 https://t.me/YoniTech_Group https://t.me/YoniTech_Group https://t.me/YoniTech_Group
نمایش همه...
Yoni Tech Group

🙏 Welcome To My Official Group! ✅ በዚህ ግሩፕ የፈለጉትን ጥያቄ መጠየቅ? እንዲሁም በቴክ ዙሪያ ሀሳቦችን አንስተው መወያየት ይችላሉ። 🔥Yoni Tech & Mobile🔥 👇JOIN 👇

https://t.me/YoniTechTips

Photo unavailableShow in Telegram
👉 ተወዳጅነትን እያተረፈ ያለ የ ቴክኖሎጂ ቻናል እንዲቀላቀሉ እንጋብዞታለን በዚ ቻናል ዉስጥ :- ↗️ የ Mobile📱 እና የ Computer ጥገና ትምህርት...🖥 ↗️ የ Programing ትምህርት...📜 ↗️ የ Hacking ☠ ትምህርት...👨‍💻 ↗️ Internet ስትጠቀሙ ብር እየበላባቹ ላስቸገራቹ መፍትሔ...👊 ↗️ በ Online ስራ እንዴት Birr ማግኘት እንደምንችል...💵 🔰 አሁኑኑ ይቀላቀሉ 👇 !! እዉነተኛ ማስታወቂያ !! ✳️ ገራሚ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👈
نمایش همه...
🤑 በዚ Bot አሁኑኑ ገንዘብ ይስሩ 🤑
☝️ ሰለ ቦቱ አሰራር ካልገባቹ ☝️
💰ስለ Cryptoከረንሲ💰
▣ Free Secret Codes ▣
🛡ለተጨማሪ Join ያድርጉ🛡
✅ በኔ ስር ሆነው የገቡ ልጆችም አሉ አሰራሩ ቀላል ነው Group መክፈት እና 10ሰው በናንተ ሊንክ ገብቶ ወደ ግሩፑ screenshot ማስላክ.. 👉 ለምሳሌ የኔን ግሩፕ እያያቹ ስሩ 👇 https://t.me/FastMoneyYoniTeam
نمایش همه...
🎉 Withdraw Profo ለጠየቃቹኝ 🎉 ✅ #FastMoney Fast Withdraw ✅ 👉 10invite አርጉ ነፃ vip0 እና withdraw ታገኛላቹ ባልኩት መሰረት ይህው አኔ ነፃ vip0 እና 4$ አውጥቻለው 1$ ለ fee ተቆርጧል! Register Here:- aciicx9s.com/register?code=n17471 aciicx9s.com/register?code=n17471
نمایش همه...
Repost from YONI TECH TIPS
✅ አብዛኞች የተለያዩ የሶሻል ሚድያ አካውንት ይከፍቱና ነገር ግን የሚለቁትን ነገር ግራ ይገባቸዋል - ለምሳሌ:- የ Youtube ተጠቃሚ የሆነ ሰው ቪድዮ ሰርቶ ለመልቀቅ ቪድዮውን ማሳመር የግድ ይሆናል። - እስቲ አሪፍ የሚባሉ ቪድዮ ኤዲተር ልጠቁማቹ..... 1. #KineMaster - ከኃይለኛ ባህሪዎች ጋር በጥሩ ሁኔታ ከተሰራ በይነገጽ ጋር በመጣመር KineMaster ለ Android ተስማሚ የቪዲዮ አርት ኤዲቲንግ መሣሪያ ነው። የተለያዩ የሚዲያ ፋይሎችን በቀላሉ ለማስመጣት የ “Copy Paste” መጠቀም ይችላሉ። ቪዲዮዎችን በፍጥነት ለመፍጠር KineMaster ኤዲቲንግ ሂደት ላይ በይበልጥ ይረዳል። - በቪዲዮ መቁረጥ የተለያዩ የሽግግር ዓይነቶችን መጨመር ፣ ወይም የጽሁፎችን ወይም የትርጉም ጽሑፎችን ብሎግ ማስገባት ይችላሉ 📍የዳውንሎድ ሊንክ:- https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nexstreaming.app.kinemasterfree 2. #Quik - እጅግ በጣም ጥሩ ቪዲዮዎችን ለመፍጠር ኩዊክ ሌላ ብልጥ መንገድ ነው ፡፡ ፈጣን እና ነፃ ነው። የራስዎን ታሪኮች በኩዊክ ለማድረግ የራስዎን ተወዳጅ ፎቶዎች ወይም ቪዲዮ ይምረጡ። ስለ ኩዊክ በጣም ጥሩው ነገር አውቶማቲክ የቪዲዮ ፈጠራ ችሎታዎች ይዞ መምጣቱ መሆኑ ነው ፡፡ ቪዲዮዎችን Crop ማድረግ ፣ ማሳመሪያዎችን ፣ ጽሑፎችን መጨመር እና ማንኛውንም ሙዚቃ መምታት በፍጥነት ማመሳሰል ይችላሉ ፡፡ 📍የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.stupeflix.replay 3. #VivaVideo - ብዙ አስደናቂ ባህሪዎች አሉት። መተግበሪያው በቀጥታ ከ አንድሮይድዎ ፕሮፌሽናል-የሚመስሉ ቪዲዮዎችን እንዲፈጥሩ ለማገዝ የታሰበ ነው። ከተለጣፊዎች እስከ ተንቀሣቃሽ ክሊፖች እና የትርጉም ጽሑፎች ከሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተስማሚ ፊልተሮች መምረጥ ይችላሉ ፡፡ በውስጡ የማይንቀሳቀስ ዘገምተኛ (slow motion) ተንቀሳቃሽ ቪዲዮ ሰሪ እና የተንሸራታች ማሳያ(slideshow maker) ሰሪ አለው። 📍የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.quvideo.xiaoying 4. #Funimate_Video_Editor - በቀላሉ አዝናኝ ቪዲዮዎችን ለመፍጠር ይረዳል። የዕለት ተዕለት አፍታዎችን ወዲያውኑ ወደ የፈጠራ ቪዲዮዎችን መለወጥ እና ለተለያዩ ማህበራዊ ሜዲያ የማጋሪያ አማራጮች አሉት ። አጭር ቪዲዮዎችን ኤዲት ለማድረግ የታቀዱ ከ ፻ በላይ የላቁ አማራጮች አሉት ፡፡ 📍የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.avcrbt.funimate 5. #Magisto - መደበኛ የቪዲዮ ኤዲቲንግ ተሞክሮ ለሌላቸው ምርጥ የቪዲዮ ኤዲቲንግ መተግበሪያ ነው። ብዙ ጥረት ሳያደርጉ ምርጥ ቪዲዮን ለመስራት እንዲረዳዎ የቪዲዮ ክሊፕ ፣ ፎቶግራፎችን ፣ ሙዚቃን ፣ ጽሑፎችን ፣ የቪዲዮ ውጤቶችን እና የቪዲዮ ማጣሪያዎችን ይይዛል ፡፡ አንድ ወይም ከዛ በላይ ቪዲዮ ክሊፕ እና ለድምጽ ማጫወቻው አንድ ዘፈን ይምረጡ እና መተግበሪያው በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ አውቶማቲካሊ ቪዲዮ ይፈጥራል። 📍የዳውንሎድ ሊንክ :- https://play.google.com/store/apps/details?id=com.magisto 📢: ✅Credit :- @YoniTechTips 📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️ 📣: @YoniTechTips_bot ⚡️Share And Support Us.
نمایش همه...
KineMaster - Video Editor - Apps on Google Play

Easy Video Creation For Business and Fun!

#Trx መግዛት የምትፈልጉ አናግሩኝ! 1trx 👉 8 ብር @YoniRoyal @YoniRoyal
نمایش همه...
🚩 #FastMoney ላይ ነፃ Vip ለማግኘት - አዲስ ግሩፕ እና 10 በናንተ ሊንክ የተመዘገበ ሰው - 10ሰዎች ግሩፑ ላይ Screenshot መላክ አለባቸው - ያን ስትጨርሱ አናግሯቸው 👉 @Samson2348444 @Samson12341 ያልተመዘገባቹ ተመዝገቡና ጀምሩ 👇 aciicx9s.com/register?code=n17471
نمایش همه...