cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

GOD,S WORD REVELEARS CHURCH

👇👇👇👇JOIN JOIN JOIN JOIN US👇👇👇👇👇👇https://youtube.com/channel/UCt5_wEwDnBwI9-8uOCw2ehQ. Subscribe my youtube channel

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
201
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

👉በአማርኛ ሥጋ የሚለው ቃል 👉በግሪኩ አራት ( 4 )ትርጉሞች አሉት፦ 👉1 ሶማ 👉2 ሰርኮስ 👉3 ቶ ሶማቶስ ሐማርቲያ 👉4 ሶማቶስ ትርጉማቸው እንዲህ ነው👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉1 ሶማ ማለት ፦በአይናችን የምናያው #ሥገና #አጥንት ነው። 1ኛ ተስሎንቄ 5:23 👉2 ሰርኮስ ማለት፦ለእግዚአብሔር #የማይታዘዘው የሰው #የማመጽ በሕርይ ( #ከአዳም የተወረሰውና የተበላሸው ተፈጥሯዊ ማንነት) ነው።ሮሜ 8፡3-7 እናም ሮሜ 7፡24 👉3 ቶ ሶማቶስ ሐማርቲያ ማለት፦ #የሰርኮስና #የሶማ የመተባበር ውጤት የሆነው የተግባር ሐጥያት መገለጫ በመሆን ለእግዚአብሔር የማይጠቅምና የተበላሸ ማንነት ነው ። 👉4 ሶማቶስ ማለት ፦ እግዚአብሔር የሚፈልገውና የተቀደሰ ማንነት ወይም ከክርስቶስ የተቀበልነው ሥጋ ማለት ነው። #ስለዝህ መጽሐፈ ቅዱስ ሥጋ እርኩስ ነው የሚለው #ሰርኮስን እንጂ #ሶማን አይደለም። 👉ኢየሱስ #ሶማችንን ወስዶ #ሰርኮስን አስወግዶ ነው #ሶማቶስ አድርጎ የለወጠው!!!! በመሆኑም ሥጋችን የክርስቶስ ሥጋ ሶማቶስ ስለሆነ በእግዚአብሔር ዘንድ የከበረ ሥጋ ነው። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCt5_wEwDnBwI9-8uOCw2ehQ
نمایش همه...
ማቴዎስ 24 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ኢየሱስም ከመቅደስ ወጥቶ ሄደ፥ ደቀ መዛሙርቱም የመቅደሱን ግንቦች ሊያሳዩት ቀረቡ። ² እርሱ ግን መልሶ፦ ይህን ሁሉ ታያላችሁን? እውነት እላችኋለሁ፥ ድንጋይ በድንጋይ ላይ ሳይፈርስ በዚህ አይቀርም አላቸው። ³ እርሱም በደብረ ዘይት ተቀምጦ ሳለ፥ ደቀ መዛሙርቱ ለብቻቸው ወደ እርሱ ቀርበው፦ ንገረን፥ ይህ መቼ ይሆናል? የመምጣትህና የዓለም መጨረሻ ምልክቱስ ምንድር ነው? አሉት። ⁴ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ። ⁵ ብዙዎች፦ እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ። ⁶ ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ፥ አትደንግጡ፤ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው። ⁷ ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤ ⁸ እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው። ⁹ በዚያን ጊዜ ለመከራ አሳልፈው ይሰጡአችኋል ይገድሉአችሁማል፥ ስለ ስሜም በአሕዛብ ሁሉ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ። ¹⁰ በዚያን ጊዜም ብዙዎች ይሰናከላሉ እርስ በርሳቸውም አሳልፈው ይሰጣጣሉ እርስ በርሳቸውም ይጣላሉ፤ ¹¹ ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ፤ ¹² ከዓመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች። ¹³ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል። ¹⁴ ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል። ¹⁵ እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተባለውን የጥፋትን ርኩሰት በተቀደሰችው ስፍራ ቆሞ ስታዩ፥ አንባቢው ያስተውል፥ ¹⁶ በዚያን ጊዜ በይሁዳ ያሉት ወደ ተራራዎች ይሽሹ፥ ¹⁷ በሰገነትም ያለ በቤቱ ያለውን ሊወስድ አይውረድ፥ ¹⁸ በእርሻም ያለ ልብሱን ይወስድ ዘንድ ወደ ኋላው አይመለስ። ¹⁹ በዚያችም ወራት ለርጉዞችና ለሚያጠቡ ወዮላቸው። ²⁰ ነገር ግን ሽሽታችሁ በክረምት ወይም በሰንበት እንዳይሆን ጸልዩ፤ ²¹ በዚያን ጊዜ ከዓለም መጀመሪያ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ያልሆነ እንግዲህም ከቶ የማይሆን ታላቅ መከራ ይሆናልና። ²² እነዚያ ቀኖችስ ባያጥሩ ሥጋ የለበሰ ሁሉ ባልዳነም ነበር፤ ነገር ግን እነዚያ ቀኖች ስለ ተመረጡት ሰዎች ያጥራሉ።
نمایش همه...
#መንፈሱን ተሞሉ 🔥ሐዋሪያቶች ኢየሱስ ብለው ጀምረው ኢየሱስ ብለው የጨረሱት፤#ከኢየሱስ ውጪ ሌላ ርዕስ ያልሰበኩት ፤ ንግግራቸው ሕይወታቸው ሁሉ ነገራቸው #ኢየሱስ ብቻ የሆነው #በባለ #ሃምሳ ቀን ከወረደባቸው #መንፈስ ከተቀበሉት #ሃይል የተነሳ ነው። 🔥መንፈስ ቅዱስን ስንሞላ ኢየሱስን በልባችንና በሀሳባችን የሚያተልቅ ሃይል ይሰጠናል። 🔥ሰው የሚያወራው በልቡ ያለውን በሀሳቡ የላቀውን አእምሮውን የተቆጣጠረውን ስለሆነ ያኔ ኢየሱስን ብቻ እንሰብካለን። 🔥ጳውሎስ ለኤፌሶን ሰዎች ሲጸልይ ኢየሱስን በልባቸው ዙፋን ላይ የሚሾም ሃይል በመንፈሱ በኩል እንዲሰጣቸው እ/ርን ይለምናል። 🔥#ሐዋሪያት የአለምን ዝናና ክብር ወርቅና ገንዘብ ንቀው #ኢየሱስን የተከተሉት ሞኝ ስለሆኑ ሳይሆን ከወይን ጠጅ ይልቅ የሚጣፍጠውን #መንፈስ ቅዱስን #ስለቀመሱና እና ስለተሞሉ ነው። #ተፈፀመ #ተፈፀመ #ተፈፀመ @winnerswaytv @winnerswaytv
نمایش همه...
#መንፈሱን ተሞሉ 🔥ሐዋሪያቶች ኢየሱስ ብለው ጀምረው ኢየሱስ ብለው የጨረሱት፤#ከኢየሱስ ውጪ ሌላ ርዕስ ያልሰበኩት ፤ ንግግራቸው ሕይወታቸው ሁሉ ነገራቸው #ኢየሱስ ብቻ የሆነው #በባለ #ሃምሳ ቀን ከወረደባቸው #መንፈስ ከተቀበሉት #ሃይል የተነሳ ነው። 🔥መንፈስ ቅዱስን ስንሞላ ኢየሱስን በልባችንና በሀሳባችን የሚያተልቅ ሃይል ይሰጠናል። 🔥ሰው የሚያወራው በልቡ ያለውን በሀሳቡ የላቀውን አእምሮውን የተቆጣጠረውን ስለሆነ ያኔ ኢየሱስን ብቻ እንሰብካለን። 🔥ጳውሎስ ለኤፌሶን ሰዎች ሲጸልይ ኢየሱስን በልባቸው ዙፋን ላይ የሚሾም ሃይል በመንፈሱ በኩል እንዲሰጣቸው እ/ርን ይለምናል። 🔥#ሐዋሪያት የአለምን ዝናና ክብር ወርቅና ገንዘብ ንቀው #ኢየሱስን የተከተሉት ሞኝ ስለሆኑ ሳይሆን ከወይን ጠጅ ይልቅ የሚጣፍጠውን #መንፈስ ቅዱስን #ስለቀመሱና እና ስለተሞሉ ነው። #ተፈፀመ #ተፈፀመ #ተፈፀመ @winnerswaytv @winnerswaytv
نمایش همه...