cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

EthioExplorer

Ethiopia - Latest Ethiopian news, analysis and opinions !! Website - https://ethioexplorer.com Email Us : [email protected] , Join Us : @ethioexplorer & for Comment :@EthioExplorerbot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 250
مشترکین
-224 ساعت
-77 روز
-3130 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
Bitcoin: Empowering Women Financially in Developing Nations In an increasingly digital world, the growth of cryptocurrency, particularly Bitcoin, stands out as a revolutionary financial tool. This decentralized form of currency offers a new realm of possibilities for economic empowerment and financial independence, particularly for one of the most marginalized groups in developing countries: women. This blog post delves into how Bitcoin can serve as a powerful means of financial empowerment for women in these regions, enabling them to transcend traditional barriers and foster greater economic stability.… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/bitcoin-empowering-women-financially-in-developing-nations/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
70Loading...
02
“የማይካድራ ከተማ ሰማዕታትን መቼም አንረሳቸውም ጊዜው የሥራና የትግል ነው” አሸተ ደምለው ሁመራ: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጥቅምት 30/2013 ዓ.ም የሰሜኑን ጦርነት ተከትሎ በሕወሀት ታጣቂዎች አማራ በመኾናቸው ብቻ በማይካድራ ከተማ 1 ሺህ 644 ንጹሐን አማራዎች በግፍ መጨፍጨፋቸው የሚታወስ ነው። ለነጻነታቸው እና ለአማራዊ ማንነታቸው በሕወሀት ታጣቂዎች የግፍ ጽዋን የተጎነጩት ሰማዕታት በወልቃይት ጠገዴ አማራ ሕዝብ ልብ ውስጥ ላይነጥፉ ለዘለዓለም ነግሰዋል። የዞኑ አሥተዳደር “የጥቅምት 30 ሰማዕታትን መቼም አንረሳችሁም” በሚል መሪ መልዕክት […] Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የማይካድራ-ከተማ-ሰማዕታትን-መቼም-አን/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
60Loading...
03
በባሕርዳር ከተማ ሲሰጥ የቆየው የ8ኛ ክፍል ፈተና ተጠናቀቀ፡፡ ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ በ47 ትምህርት ቤቶች ሲሰጥ የቆየው የ8ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ተጠናቅቋል። በባሕርዳር ከተማ በ2016 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ፈተናን 5ሺ 988 ተማሪዎች መውሰዳቸው ነው የተገለጸው፡፡ የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ኃይለማርያም እሸቴ ለመፈተን ከተመዘገቡት ተማሪዎች ውስጥ 96 ነጥብ 89 ተፈታኞች በተረጋጋ ሁኔታ መፈተናቸውን ተናግረዋል። የባሕርዳር ከተማ የመንግሥት […] Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/በባሕርዳር-ከተማ-ሲሰጥ-የቆየው-የ8ኛ-ክፍል/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
40Loading...
04
በደሴ ከተማ አስተዳደር የ8ኛ ክፋል መልቀቂያ ማጠቃለያ ፈተና በሰላም ተጠናቅቋል። ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደሴ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ሰይድ የሱፋ የ8ኛ ክፋል መልቀቂያ ማጠቃለያ ፈተና ያለምንም ችግር መጠናቀቁን ተናግረዋል። ምክትል ከንቲባው ፈተናው በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የከተማዋ አመራሮች፣ የጸጥታ መዋቅር፣ የትምህርት ቤት ሱፐርቫይዘሮች፣ ረዳት መምህራን፣ መምህራን፣ የተማሪ ወላጅ መምህር ሕብረት እና ተማሪዎች ምስጋና አቀርባለሁ ብለዋል። ከደሴ ከተማ አስተዳደር ኮምዩኒኬሽን መምሪያ እንዳገኘነው መረጃ ምክትል […] Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/በደሴ-ከተማ-አስተዳደር-የ8ኛ-ክፋል-መልቀቂ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
50Loading...
05
“የጸጥታ የችግሩ መፍቻ መንገድ ከሕዝብ ጋር በተገቢው መንገድ መመካከር መኾኑን ነው” ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር.) ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር በውቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት አካሂዷል። የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች ባነሱት ሃሳብ ሁሉም ዜጋ ለሰላሙ መጠበቅ ኀላፊነት አለበት። በየመስሪያ ቤቱ ያሉ የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮች ማኀበረሰቡን እያማረሩ እንደኾነ ጠቁመዋል። በሌላ በኩል ልዩነቶችን በሰከነ መንፈስ በመነጋገር እና በመወያያት መፍታት አለመቻል […] Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የጸጥታ-የችግሩ-መፍቻ-መንገድ-ከሕዝብ-ጋ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
40Loading...
06
“ትምህርት ላይ መሥራት ነገን መሥራት እና ሀገርን መሥራት ስለኾነ ሁሉም የማኅበረሰብ ክፍል ሊተባበር ይገባል” ከንቲባ ደሴ መኮንን ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ከትናንት ጀምሮ ሲሰጥ የነበረው የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና በሰላም ተጠናቅቋል፡፡ በከተማ አሥተዳደር ደረጃ ከትናንት ጀምሮ ሲሰጥ የነበረው ክልላዊ የስምንተኛ ክፍል ፈተና በሁሉም የከተማዋ የመፈተኛ ጣቢያዎች በሰላም መጠናቀቁን የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኃላፊ እየበሩ አእምሮ ገልጸዋል። ትምህርት የነገ ትውልድ መሰረት መኾኑን […] Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ትምህርት-ላይ-መሥራት-ነገን-መሥራት-እና/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
40Loading...
07
የማላዊውን ምክትል ፕሬዝዳንት አሳፍሮ ደብዛው ጠፍቶ የነበረው አውሮፕላን ተከስክሶ ተገኘ በአደጋው ምክትል ፕሬዝዳንቱን ጨምሮየዘጠኝ ሰዎች ህይወት አልፏል Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የማላዊውን-ምክትል-ፕሬዝዳንት-አሳፍሮ-ደ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
30Loading...
08
የሀገር ውስጥ ብድር መጨመር በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ የሚኖረው ተጽዕኖ ምንድን ነው? የኢትዮጵያ የውጭና የሀገር ውስጥ ብድር ዕዳ 64.36 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን ገንዘብ ሚኒስቴር ገልጿል Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የሀገር-ውስጥ-ብድር-መጨመር-በኢትዮጵያ-ኢ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
30Loading...
09
የዩክሬን ባለስልጣናት ለምሽግ ግንባታ የተመደበ 500 ሚሊየን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ መዝብረዋል ተባለ የሀገሪቱ ፓርላማ መንግስት በጉዳዩ ዙርያ ተጨማሪ ማብራርያ እና ምላሽ እንዲሰጥ አዟል Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የዩክሬን-ባለስልጣናት-ለምሽግ-ግንባታ-የ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
30Loading...
10
የሕጻናት ጉልበት፡ በኢትዮጵያ ካሉ ሕጻናት ግማሽ ያህሉ በጉልበት ሥራ ላይ ተሰማርተዋል – BBC News አማርኛ Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የሕጻናት-ጉልበት፡-በኢትዮጵያ-ካሉ-ሕጻና/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
40Loading...
11
የዓለም ደም ለጋሾች ቀን ሰኔ 7/2016ዓ.ም በአዲስ አበባ በድምቀት ይከበራል ተባለ።የዘንድሮው የደም ለጋሾች ቀን “ለ20 ዓመታት የደም ልገሣችሁ እናመሰግናለን ! ” በሚል መሪ ቃል ሰኔ… የዓለም ደም ለጋሾች ቀን ሰኔ 7/2016ዓ.ም በአዲስ አበባ በድምቀት ይከበራል ተባለ። የዘንድሮው የደም ለጋሾች ቀን “ለ20 ዓመታት የደም ልገሣችሁ እናመሰግናለን ! ” በሚል መሪ ቃል ሰኔ 7 2016 አ.ም ይከበራል ሲል የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት አስታውቋል። ዕለቱ የሚታሰበው በጎ ፍቃደኛ ደም ለጋሾች ህይወት አድን የሆነውን ደም በበጎ ፍቃደኝነት በመለገስ ለሚያደርጉት ሰብአዊ ተግባር ምስጋና ለማቅረብ እና የደምና ደም ተዋጾኦዎችን አስፈላጊነት ግንዛቤ bማሳደግ መሆኑ ተገልጿል። በብዙ ሀገሮች በቂና ደህንነቱ የተጠበቀ የደም አቅርቦት ችግር እንዳለ የሚታወቅ ሲሆን የኢትዮጵያ ደምና ሕብረህዋስ… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የዓለም-ደም-ለጋሾች-ቀን-ሰኔ-7-2016ዓ-ም-በአዲስ-2/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
30Loading...
12
የዛሬ የሰኔ 5 ቀን 2016 ዓ.ም የኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የከሰዓት እና የምሽት ፕሮግራሞቻችንየዛሬ የሰኔ 5 ቀን 2016 ዓ.ም የኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የከሰዓት እና የምሽት ፕሮግራ… የዛሬ የሰኔ 5 ቀን 2016 ዓ.ም የኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የከሰዓት እና የምሽት ፕሮግራሞቻችን Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የዛሬ-የሰኔ-5-ቀን-2016-ዓ-ም-የኢትዮ-ኤፍ-ኤም-107-8-የ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
40Loading...
13
ሶስተኛው ዙር ዳሸን ከፍታ የስራ ፈጠራ ውድድር በተለየ መልኩ ሊጀመር ነው፡፡… ሶስተኛው ዙር ዳሸን ከፍታ የስራ ፈጠራ ውድድር በተለየ መልኩ ሊጀመር ነው፡፡ ዳሸን ባንክ በስራ ፈጠራ ዘርፍ የበኩሉን አስተዋፅኦ ለማበርከት እየተገበረ ያለው ዳሸን ከፍታ የስራ ፈጠራ ውድድር ለሶስተኛ ጊዜ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ይካሄዳል ተብሏል፡፡ ባንኩ ውድድሩን ስኬታማ በሆነ መልኩ ለማካሄድ በአማካሪነት ከቀጠረው ዊቬንቸር ሆልዲንግስ ከተሰኘ ሃላፊነቱ የተወሰነ ድርጅት እንዲሁም የሚዲያ አጋር ከሆነው የአፍሪካ ሬኔሳንስ ቴሌቪዥን (አርትስ ቲቪ) ጋር ዛሬ በዋናው መስሪያ ቤት ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የዘንድሮው ውድድር በባህር ዳር፣ ደሴ፣ መቀሌ፣አዳማ፣ድሬዳዋ፣ወላይታ፣ ሃዋሳ፣ጅማ እና አዲስ አበባ የሚካሄድ ሲሆን በነዚህ ከተሞች በባንኩ ቅርንጫፎች… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ሶስተኛው-ዙር-ዳሸን-ከፍታ-የስራ-ፈጠራ-ውድ-2/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
30Loading...
14
ሄዝቦላህ በእስራኤል ላይ ሮኬት ማዝነቡ ተነገረ፡፡የሊባኖሱ ሄዝቦላህ የጦር መሪዉ በእስራኤል ጥቃት መገደሉን ተከትሎ የበቀል እርምጃ መዉሰደ መጀመሩ ተሰምቷል፡፡ቡድኑ ከአንድ መቶ በላይ ሮኬቶች… ሄዝቦላህ በእስራኤል ላይ ሮኬት ማዝነቡ ተነገረ፡፡ የሊባኖሱ ሄዝቦላህ የጦር መሪዉ በእስራኤል ጥቃት መገደሉን ተከትሎ የበቀል እርምጃ መዉሰደ መጀመሩ ተሰምቷል፡፡ ቡድኑ ከአንድ መቶ በላይ ሮኬቶችን ጋሊሌ በተሰኘችዉ ሰሜናዊ እስራኤል መተኮሱን አስታዉቋል፡፡ ጥቃቱ የከፋ ጉዳት ሳያደርስ በእስራኤል አይረን ዶም የአየር መቃወሚያ መክሸፋቸዉ ተነግሯል፡፡ ሄዝቦላህ ይህንን ጥቃት የፈጸመዉ የጦር አመራሩ በእስራኤል አየር ጥቃት መገደሉን ተከትሎ ነዉ፡፡ ሂዝቦላህ ታሌብ አብደላህ ወይም አቡ ታሌብ የተባለው የቡድኑ ከፍተኛ አዛዥ መገደሉን አረጋግጧል። ከታሌብ ጋር ጁያ በተባለች መንደር ስብሰባ ላይ የነበሩ ሶስት የቡድኑ ተዋጊዎችም በአየር ጥቃቱ መገደላቸውን… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ሄዝቦላህ-በእስራኤል-ላይ-ሮኬት-ማዝነቡ-ተ-2/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
30Loading...
15
Ethiopia eyes new tax reforms to power its near trillion-birr budget for upcoming fiscal year Finance Minister Ahmed Shide (Photo: HoPR/Facebook) Addis Abeba – With the proposed federal budget nearing one trillion birr for the upcoming fiscal year, the government is preparing to introduce new tax categories and broaden the tax base with the goal of generating an additional 92.5 billion birr in tax revenue. Days after the endorsement by the Council of Ministers, the budget proposal for the forthcoming fiscal year 2024/25 was presented to lawmakers on 11 June,… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ethiopia-eyes-new-tax-reforms-to-power-its-near-trillion-birr-budget-for-upcoming-fiscal-year/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
50Loading...
16
Parliament considers bill allowing interception of communications without court order in crime, terrorism cases (Photo: HoPR) Addis Abeba – The House of Peoples’ Representatives is currently considering a new bill that would empower investigators to intercept communications and correspondence without judicial authorization. This authority would be applicable in specific cases involving proceeds of crime related to counterfeiting or financing terrorism activities. According to a BBC report, the proposed legislation seeks to supersede the existing Criminal Proceeds of Crime and Terrorism Financing Prevention and Control Act. A bill introduced before the… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/parliament-considers-bill-allowing-interception-of-communications-without-court-order-in-crime-terrorism-cases/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
40Loading...
17
Ethiopia and Finland: solving 21st century challenges with longstanding partnership By Ville Tavio The year 2024 marks the 65th anniversary of Ethiopia and Finland’s diplomatic relations. The two countries’ bilateral relations are based on long-term and successful development cooperation since 1967. Nowadays the partnership between Ethiopia and Finland stands as an example of international cooperation based on shared interests and reciprocal respect. The two countries share more similarities than might meet the eye. In 1917 Finland gained independence from the Russian Empire. At the time, Finland was one of… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ethiopia-and-finland-solving-21st-century-challenges-with-longstanding-partnership/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
30Loading...
18
የዓለም ደም ለጋሾች ቀን ሰኔ 7/2016ዓ.ም በአዲስ አበባ በድምቀት ይከበራል ተባለ። የዘንድሮው የደም ለጋሾች ቀን “ለ20 ዓመታት የደም ልገሣችሁ እናመሰግናለን ! ” በሚል መሪ ቃል ሰኔ 7 2016 አ.ም ይከበራል ሲል የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት አስታውቋል። ዕለቱ የሚታሰበው በጎ ፍቃደኛ ደም ለጋሾች ህይወት አድን የሆነውን ደም በበጎ ፍቃደኝነት በመለገስ ለሚያደርጉት ሰብአዊ ተግባር ምስጋና ለማቅረብ እና የደምና ደም ተዋጾኦዎችን አስፈላጊነት ግንዛቤ bማሳደግ መሆኑ ተገልጿል። በብዙ ሀገሮች በቂና ደህንነቱ የተጠበቀ የደም አቅርቦት ችግር እንዳለ የሚታወቅ ሲሆን የኢትዮጵያ ደምና ሕብረህዋስ ባንክ አገልግሎት በሚሰጡ ተቋማትም በቂና ደህንነቱ የተጠበቀ ደም የማቅረብ ተግዳሮቶች እንዳሉባቸው… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የዓለም-ደም-ለጋሾች-ቀን-ሰኔ-7-2016ዓ-ም-በአዲስ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
30Loading...
19
ሶስተኛው ዙር ዳሸን ከፍታ የስራ ፈጠራ ውድድር በተለየ መልኩ ሊጀመር ነው፡፡ ዳሸን ባንክ በስራ ፈጠራ ዘርፍ የበኩሉን አስተዋፅኦ ለማበርከት እየተገበረ ያለው ዳሸን ከፍታ የስራ ፈጠራ ውድድር ለሶስተኛ ጊዜ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ይካሄዳል ተብሏል፡፡ ባንኩ ውድድሩን ስኬታማ በሆነ መልኩ ለማካሄድ በአማካሪነት ከቀጠረው ዊቬንቸር ሆልዲንግስ ከተሰኘ ሃላፊነቱ የተወሰነ ድርጅት እንዲሁም የሚዲያ አጋር ከሆነው የአፍሪካ ሬኔሳንስ ቴሌቪዥን (አርትስ ቲቪ) ጋር ዛሬ በዋናው መስሪያ ቤት ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የዘንድሮው ውድድር በባህር ዳር፣ ደሴ፣ መቀሌ፣አዳማ፣ድሬዳዋ፣ወላይታ፣ ሃዋሳ፣ጅማ እና አዲስ አበባ የሚካሄድ ሲሆን በነዚህ ከተሞች በባንኩ ቅርንጫፎች የሰልጣኞች ምዝገባ ከሰኔ 18 እስከ ሰኔ 29-2016 ዓ.ም ይከናወናል፡፡ ለተመዘገቡ ሰልጣኞች… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ሶስተኛው-ዙር-ዳሸን-ከፍታ-የስራ-ፈጠራ-ውድ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
30Loading...
20
ሄዝቦላህ በእስራኤል ላይ ሮኬት ማዝነቡ ተነገረ፡፡ የሊባኖሱ ሄዝቦላህ የጦር መሪዉ በእስራኤል ጥቃት መገደሉን ተከትሎ የበቀል እርምጃ መዉሰደ መጀመሩ ተሰምቷል፡፡ ቡድኑ ከአንድ መቶ በላይ ሮኬቶችን ጋሊሌ በተሰኘችዉ ሰሜናዊ እስራኤል መተኮሱን አስታዉቋል፡፡ ጥቃቱ የከፋ ጉዳት ሳያደርስ በእስራኤል አይረን ዶም የአየር መቃወሚያ መክሸፋቸዉ ተነግሯል፡፡ ሄዝቦላህ ይህንን ጥቃት የፈጸመዉ የጦር አመራሩ በእስራኤል አየር ጥቃት መገደሉን ተከትሎ ነዉ፡፡ ሂዝቦላህ ታሌብ አብደላህ ወይም አቡ ታሌብ የተባለው የቡድኑ ከፍተኛ አዛዥ መገደሉን አረጋግጧል። ከታሌብ ጋር ጁያ በተባለች መንደር ስብሰባ ላይ የነበሩ ሶስት የቡድኑ ተዋጊዎችም በአየር ጥቃቱ መገደላቸውን ሬውተርስ የደህንነት ምንጮችን ጠቅሶ አስነብቧል። የእስራኤል… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ሄዝቦላህ-በእስራኤል-ላይ-ሮኬት-ማዝነቡ-ተ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
30Loading...
21
ሕጻናት ከሚደርስባቸው ጉዳት ለመጠበቅ ሊሠራ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ ደብረ ብርሃን: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሕጻናት ደኅንነታቸው ተጠብቆ የሀገር ተረካቢ እንዲኾኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተለያዩ ሕጎች እና ስምምነቶች ተቀምጠዋል፡፡ እነዚህ ዓለም አቀፍ ስምምነቶች እየተጣሱ ሕጻናት ላይ የተለያዩ ጥቃቶች ሲፈጸሙም ይስተዋላል፡፡ በሀገሪቱ በሚስተዋለው አለመረጋጋት እና የሰላም ችግር ሕጻናት በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ አካላዊ እና ሥነ ልቦናዊ ጉዳት እየደረሰባቸው ይገኛል፡፡ በሰሜን ሸዋ ዞን በሰላም እጦቱ ምክንያት ከ115 ሺህ […] The post ሕጻናት ከሚደርስባቸው ጉዳት ለመጠበቅ ሊሠራ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ first appeared on አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን. Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ሕጻናት-ከሚደርስባቸው-ጉዳት-ለመጠበቅ-ሊ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
30Loading...
22
“ተመጽዋችነትን ማስቀረት የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ ነው” ተመሥገን ጥሩነህ ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን እምቅ የተፈጥሮ ሃብቶች በማልማት ተመጽዋችነትን ማስቀረት የሚያስችል ሥራ በስፋት እየተከናወነ መኾኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገልጸዋል። የበጀት ዓመቱ የመጨረሻው የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ተካሂዷል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማው በማክሮ ኢኮኖሚ እና ዋና ዋና ዘርፎች አፈጻጸም ላይ […] The post “ተመጽዋችነትን ማስቀረት የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ ነው” ተመሥገን ጥሩነህ first appeared on አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን. Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ተመጽዋችነትን-ማስቀረት-የሚያስችል-ሥ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
30Loading...
23
“በኢኮኖሚ እና በሌሎች ዘርፎች የተገኙ ውጤቶች መንግሥት ቃልን በተግባር እየፈጸመ መኾኑን ያመላክታሉ” አደም ፋራህ ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢኮኖሚ እና በሌሎች ዘርፎች የተገኙ ውጤቶች መንግሥት ቃልን በተግባር እየፈጸመ መኾኑን የሚያረጋግጡ መኾናቸውን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ አደም ፋራህ ገለፁ። የበጀት ዓመቱ የመጨረሻው የ100 ቀናት የአፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ተካሂዷል። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ አደም ፋራህ […] The post “በኢኮኖሚ እና በሌሎች ዘርፎች የተገኙ ውጤቶች መንግሥት ቃልን በተግባር እየፈጸመ መኾኑን ያመላክታሉ” አደም ፋራህ first appeared on አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን. Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/በኢኮኖሚ-እና-በሌሎች-ዘርፎች-የተገኙ-ው/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
30Loading...
24
በርካታ ኢትዮጵያውያንን ያሳፈረች ጀልባ ተገልብጣ በጥቂቱ የ39 ሰዎች ህይወት አለፈ በአደጋው እስካሁን የ78 ሰዎችን ህይወት ማትረፍ የተቻለ ሲሆን፥ ከ100 በላይ ስደተኞች የደረሱበት አልታወቀም ተብሏል Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/በርካታ-ኢትዮጵያውያንን-ያሳፈረች-ጀልባ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
30Loading...
25
በነዳጅ ግብይት ተዋናዮች ላይ እስከ ሰባት ዓመት እስራት የሚያስከትሉ ድርጊቶች የትኞቹ ናቸው? ህገ ወጥ ድርጊት ፈጽመው በተገኙ “የነዳጅ ግብይት ተዋናዮች” ላይ የሚጣል የእስራት እና የገንዘብ ቅጣትን የያዘ የህግ ረቂቅ ለፓርላማ ቀረበ። በአዋጅ ረቂቁ የተዘረዘሩ ህገ ወጥ ድርጊቶች፤ ከሶስት እስከ ሰባት ዓመት ጽኑ እስራት እንዲሁም የነዳጅ ውጤቶችን መወረስ የሚያስከትሉ ናቸው። “የነዳጅ ውጤቶችን የግብይት ስርዓት ለመደንገግ” የተዘጋጀው ይህ የአዋጅ ረቂቅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው፤ ትላንት ማክሰኞ ሰኔ 4፤ 2016 በተካሄደው መደበኛ ስብሰባ ላይ ነው። በአዋጅ ረቂቁ የቅጣት ድንጋጌ ማካተት ያስፈለገው፤ “በዘርፉ ከሚፈጸመው የሕግ ጥሰት አይነት እና ክብደት ጋር ተመጣጣኝ የሆኑ ቅጣቶች በወንጀል… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/በነዳጅ-ግብይት-ተዋናዮች-ላይ-እስከ-ሰባት/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
40Loading...
26
ዩሮ 2024: ስለ አውሮፓ ዋንጫ ምን ያክል ያውቃሉ? ያልዎትን ዕውቀት ይፈትኑ – BBC News አማርኛ ዩሮ 2024: ስለ አውሮፓ ዋንጫ ምን ያክል ያውቃሉ? ያልዎትን ዕውቀት ይፈትኑ Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ዩሮ-2024-ስለ-አውሮፓ-ዋንጫ-ምን-ያክል-ያውቃሉ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
40Loading...
27
በሱዳን ጦርነት የኢራን እና የኤምሬትስ ድሮኖች ጥቅም ላይ መዋላቸውን መረጃዎች አመለከቱ – BBC News አማርኛ ኢራን እና ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ከአንድ ዓመት በላይ ባስቆጠረው የሱዳን ጦርነት ሰው አልባ አውሮፕላኖችን (ድሮኖች) በማቅረብ የተባበሩት መንግሥታትን የጦር ሕግ በመጣስ ሲከሰሱ ቆይተዋል። እነዚህ የጦር መሳሪያዎች የእርስ በርስ ጦርነቱን ከማባባሳቸው በተጨማሪ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ጉዳት እንዲደርስ ምክንያት ሆነዋል። ይህንን ክስ ለመደገፍ የቀረቡ ማስረጃዎችን ቢቢሲ ተመልክቷል። Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/በሱዳን-ጦርነት-የኢራን-እና-የኤምሬትስ-ድ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
50Loading...
28
የተጠባባቂ ጥሪ ማስታወቂያ Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የተጠባባቂ-ጥሪ-ማስታወቂያ-2/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
60Loading...
29
“በአካባቢያችን ያለው ሰላም ክልል አቀፍ ፈተናችንን በአግባቡ እንድንፈተን አግዞናል” በሰቆጣ ከተማ የ8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ሰቆጣ: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአካባቢያችን ያለው ሰላም ክልል አቀፍ ፈተናችንን በአግባቡ እንድንፈተን አግዞናል ሲሉ በሰቆጣ ከተማ ውስጥ የ8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ተናግረዋል። ከሰኔ 04 እስከ 05/2016ዓ.ም ድረስ የሚሰጠው የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሁሉም ወረዳዎች እየተሰጠ ይገኛል። ተማሪ ሀና ጌታቸው “ዓመቱን ሙሉ ያለምንም መቆራረጥ የተከታተልነውን ትምህርት በውጤት ለማጀብ ተረጋግተን የተሻለ […] Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/በአካባቢያችን-ያለው-ሰላም-ክልል-አቀፍ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
60Loading...
30
“የሀገሪቱን ችግሮች በዘላቂነት መፍታት የሚቻለው የተማረ የሰው ኃይል ማፍራት ሲቻል ነው” ፕሮፌሰር ጌትነት ታደለ እንጅባራ: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ሳይንስ ተመራማሪ ናቸው ፕሮፌሰር ጌትነት ታደለ። ውልደታቸው በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አየሁ ጓጉሳ ወረዳ ነው። ያኔ መሰረተ ልማት ባልተሟላበትና ትምህርት ቤቶችን በቅርበት ማግኘት በማይቻልበት ዘመን ችግሮችን ተቋቁመው በመማር አሁን ለደረሱበት ከፍተኛ ማዕረግ በቅተዋል፡፡ የችግሮች ሁሉ መፍቻ ቁልፍ ትምህርት ብቻ እንደኾነ በፅኑ የሚያምኑት ፕሮፌሰር ጌትነት ታደለ አሁን ያለው […] Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የሀገሪቱን-ችግሮች-በዘላቂነት-መፍታት/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
50Loading...
31
“ተጨማሪ የጃፓን ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ኢንቨስት እንዲያደርጉ እየተሠራ ነው” በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ በኢትዮጵያ ኢንቨስት እያደረጉ ስለሚገኙ የጃፓን ባለሃብቶች ዙሪያ ከኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺባታ ሂሮኖሪ ጋር መክረዋል። በምክክራቸውም በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺባታ ሂሮኖሪ እንዳሉት ተጨማሪ የጃፓን ባለሃብቶች በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች በኢንዱስትሪ ፓርኮች እና ነፃ የንግድ ቀጣና ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጠንካራ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች […] Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ተጨማሪ-የጃፓን-ባለሃብቶች-በኢንዱስት/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
50Loading...
32
አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከቱርክ አቻቸው ጋር ተወያዩ። ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን ጋር ተወያይተዋል፡፡ የሁለቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ውይይት የተደረገው በሩሲያ እየተካሄደ ከሚገኘው የብሪክስ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ጎን ለጎን ነው፡፡ ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን አናዶሉ ዘግቧል፡፡ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/አምባሳደር-ታዬ-አጽቀሥላሴ-ከቱርክ-አቻቸ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
40Loading...
33
ደቡብ ኮሪያ ወደ ሰሜን ኮሪያ የማስጠንቀቂያ ተኩስ ተኮሰች ባለፈው ሳምንት መጨረሻ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች በግልጽ ድንበር ከጣሱ በኋላ የደቡብ ኮሪያ ጦር የማስጠንቀቂያ ተኩስ ማሰማቱን የሴኡል ባለስልጣናት ተናግረዋል Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ደቡብ-ኮሪያ-ወደ-ሰሜን-ኮሪያ-የማስጠንቀቂ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
50Loading...
34
በአውሮፓ ዋንጫ የሚሳተፉ ቡድኖችና ተጫዋቾች ምን ያህል ገንዘብ ያገኛሉ? በአህጉራዊው ውድድር አሸናፊ የሚሆነው ቡድን 30 ሚሊየን ዶላር ያገኛል ተብሏል Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/በአውሮፓ-ዋንጫ-የሚሳተፉ-ቡድኖችና-ተጫዋ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
50Loading...
35
የሱዳኗ ወሳኝ ከተማ ኤል ፋሸር በአማጽያን እጅ ልትገባ እንደምትችል አሜሪካ አስጠነቀቀች – BBC News አማርኛ በምዕራባዊ ዳርፉር ትልቁ የሆነው እና በሱዳን ጦር ቁጥጥር ስር የሚትገኘው ብቸኛ ከተማ ኤል ፋሸር በቅርብ ጊዜ ውስጥ በአማጽያኑ ቁጥጥር ስር ሊትወድቅ እንደምትችል በሱዳን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ አስጠነቀቁ። Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የሱዳኗ-ወሳኝ-ከተማ-ኤል-ፋሸር-በአማጽያን/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
40Loading...
36
Hararis in Harar Must be Restored and Protected: A Rejoinder to Abdullah Sherif BACK US TODAY AND SUPPORT PEOPLE-POWERED MEDIA In an article published on Ethiopia Insight on 7 December 2023 titled Hararis in Harar are Being Erased and Dispossessed, Abdullah Sherif recounts a disturbing story of displacement and despair of Harari residents of Harar and its environs. We are deeply troubled by the atrocious acts perpetrated against the Harari with impunity and the federal government’s failure to protect the Harari citizens’ constitutional rights. In the article, our names… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/hararis-in-harar-must-be-restored-and-protected-a-rejoinder-to-abdullah-sherif/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
60Loading...
37
“የ2017 ዓ.ም የፌደራል መንግስት በጀት የሕዝብን የልማት ፍላጎት መመለስ በሚያስችል መልኩ የተደለደለ ነው” አቶ አህመድ ሽዴ የ2017 ዓ.ም የፌደራል መንግሥት በጀት የሀገር ዕድገትን በማስቀጠል የሕዝብን የመልማት ፍላጎት መመለስ ለሚያስችሉ ዋና ዋና የኢኮኖሚ መስኮች የተደለደለ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ገለጹ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ31ኛ መደበኛ ስብሰባው የፌደራል መንግስት የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት 971 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር እንዲሆን የቀረበለትን መግለጫ አዳምጧል። የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ፤ የፌደራል መንግስት የ2017 […] Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የ2017-ዓ-ም-የፌደራል-መንግስት-በጀት-የሕዝብ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
60Loading...
38
በሰሜን ጎጃም ዞን ጎንጂ ቆለላ ወረዳ የተሠማራው የምሥራቅ ዕዝ ክፍለጦር 17 የፅንፈኛውን ቡድን አባላት በመደምሰስ፣ 12 በማቁሰል የጦር መሳሪያ መማረኩን ገልጿል። የክፍለጦሩ አዛዥ ኮሎኔል አለም ታደለ አንድ ሬጅመንት በሰሜን ጎጃም ጎንጂ ቆለላ ወረዳ ብራቃትና ዴንሳ ባታ ቀበሌ ሕዝቡን በዘረፋ ሲያሰቃዩ በነበሩ የፅንፈኛው አባላት ላይ በወሰደው እርምጃ 12 ክላሽ 04 ሽጉጥ 08 የቃታ መሳሪያ 02 ጀኔነተር 03 ሞተር ሳይክልና 10 ጀሪካን ቤንዝን እንዲሁም የተለያዩ የመሳሪያ መጠገኛ ስፔር ፓርቶችን ማርከዋል ብለዋል። ኮሎኔል አለም እንደተናገሩት የክፍለ ጦሩ ሬጅመንት በሰሜን […] Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/በሰሜን-ጎጃም-ዞን-ጎንጂ-ቆለላ-ወረዳ-የተሠ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
60Loading...
39
የሲንጋፖር አየርመንገድ በተናጠው አውሮፕላን ለተሳፈሩ መንገደኞች ካሳ ሊከፍል ነው ከለንደን ወደ ሲንጋፖር ሲበር የነበረው አውሮፕላን በገጠመው ችግር 1 መንገደኛ ህይወቱ ማለፉና ከ30 በላይ ሰዎች መቁሰላቸው ይታወሳል Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የሲንጋፖር-አየርመንገድ-በተናጠው-አውሮ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
70Loading...
40
የጸጥታው ምክር ቤት አሜሪካ ያቀረበችውን የተኩስ አቁም ስምምነት እቅድ አጸደቀ የምክር ቤቱን ድጋፍ እንደሚቀበለው ያስታወቀው ሀማስ በቅድመ ስምምነት ጉዳዮች ዙሪያ ከእስራኤል ጋር ለመነጋገር ፈቃደኛ መሆኑን ገልጿል Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የጸጥታው-ምክር-ቤት-አሜሪካ-ያቀረበችውን/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
70Loading...
Bitcoin: Empowering Women Financially in Developing Nations In an increasingly digital world, the growth of cryptocurrency, particularly Bitcoin, stands out as a revolutionary financial tool. This decentralized form of currency offers a new realm of possibilities for economic empowerment and financial independence, particularly for one of the most marginalized groups in developing countries: women. This blog post delves into how Bitcoin can serve as a powerful means of financial empowerment for women in these regions, enabling them to transcend traditional barriers and foster greater economic stability.… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/bitcoin-empowering-women-financially-in-developing-nations/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
نمایش همه...