cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

👆🏻የዲኔ ጉዳይ ያገባኛል👆🏾

በዚህ ቻናል ♦️#ተውሒድና_ሱና በሰለፎች አረዳድ ብቻ ከተለያዩ የሰለፊያ መሻይኾችና ኡስታዞች ትምህርት ይቀርባል። ♦ እንዲሁም ሙስሊሙን የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎችን እናጋራለን ተቀላቀሉ ولقد بعثنا في كل أمة رسولاً عن اعبد الله واجتنبوا الطاغوت https://t.me/yedine_guday ሀሳብ እስተያየቶን በ👇ያድርሱን @Yedinegudaybot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
971
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-1730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የአሹራን ቀን ነጥሎ መፆም ብይኑ ምንድን ነዉ? የአሹራ ④ አይነት አፇፃም ከሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ሷሊህ አል ኡሰይሚን ፈትዋ የተተረጎመ" አረበኛዉን ለማግኘት↓↓ t.me/abu_reyyis_arreyyis/9799 t.me/abu_reyyis_arreyyis/9799
نمایش همه...
2021-08-17_20'57'07'.mp31.88 MB
የዐሹራ ፆም ነገ ሰኞ ይጀምራል! የቻለ ሰዉ 9ኛዉን እና 10ኛውን ቀን ይፁም ያልቻለ 10ኛዉን ቀን እና 11ኛዉን ቀን ይፁም ያልቻለ ደግሞ 10ኛዉን ቀን ብቻ መፆም ይችላል ኢብኑል ቀይም እና ሌሎች ኡለሞች አዉስተዋል የዐሹራ ፆም 3 ክፍሎች እንዳሉት 9ኛዉን እና 10ኛዉን ቀን ሊፆም ነዉ ይሄ በላጩ ነዉ! 10ኛዉን እና 11ኛዉን ሊፆም ነዉ ከመጀመሪያው ያነሰ ነዉ 10ኛዉን ቀን ብቻ ሊፆም ነዉ። ይሄን ከፊል ኡለሞች ጠልተዋል ነብያችን (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) የሁዶችን እንድንቃረን አዘዋል የዐሹራን  ቀን  መፆም  ትልቅ  ምንዳን  ያስገኛል ይህም  በሐዲስ  የተጠቀሰ  ነው።  አቢ ቀታዳህ  አል  አንሳሪይ እንዳስተላለፉት  የአላህ  መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ  ወሰለም)  ስለ  ዐሹራ  ፆም  ተጠይቀው  እንዲህ  አሉ:- <<ያለፈው አንድ አመት ወንጀል ያስምራል>> (ሙስሊም ዘግበውታል) t.me/NABAWITUBE
نمایش همه...
👍 1
አልሀምዱሊላህ ተፈተዋል በትላንትናው እለት ሜክሲኮ አከባቢ ላይ ዳዕዋ በሚያደርጉበት ጊዜ የታሰሩ የነበሩ ወንድሞቻችን አሁን ተፈተዋል። በዱዐችሁ ከጓናቸው የነበራችሁ ወንድም እና እህቶቻችን ጀዛኩሙላሁ ኸይራ። ነገር ግን ይህ ጉዳይ ወጥ መፍትሄ ልናበጅለት የሚገባ ነገር መሆኑን መዘንጋት የለብንም!! 💫- ከስር ባለው ሊንክ ይከታተሉ ! 🔅ራህማ የጎዳና ዳእዋ 🔅 💫Telegram : ●|  https://t.me/rahma_street_daewa_eth |● 💫Tiktok: ◇|https://www.tiktok.com/@rahma_street_daewa_eth?_t=8lgD2furzQE&_r=1 |◇ 💫 Youtube : □|https://youtube.com/@Ethiostreetdaewa_rahma?si=_oFLODEcmnMnu27P |□ 💫 Instagram : ◇| https://www.instagram.com/raahemaaselaamaawimaahebare?igsh=eGUxMXdoeXVjaXJ0  |◇ ○||~○
نمایش همه...
👍 2
00:22
Video unavailableShow in Telegram
ታስረዋል ድምፅ እንሁናቸው። ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው ጀግኖቻችን ትላንትና አዲስ አበባ ቄራ አካባቢ ሰላማዊ ደዕዋ በሚያደርጉበት አጋጣሚ በድንገት በፖሊስ ታፍነው ተወስደዋል። በየ ቦታው ጉረሮ እያነቁ የጆሯችን ታንቡር እስኪቀደድ ለብሽሽቅ በሚመስል መልኩ በየ አስር ሜትር ርቀት ላይ የሚጨፍሩብን ጴንጤወች አንድም ቀን ሀይ ተብለው አያውቁም #ጀግኖቻችንን ግን በብርሀን ቅፅበት ያለ ምንም ወንጀል የሀገሪቱን ህግ የነፃነት መብት በሚጋፋና #ለእስልምና_ያላቸውን_ጥላትነት ለማሳየት በሚመስል መልኩ በማናለብኝነት አስረዋቸዋል። እነዚህን ጀግኖቻችንን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ በአስቸኳይ እንድፈቱልን እንጠይቃለን። ለምንድነው ሁሉም ሙስሊሞችን ሲያይ አይኑ እሚቀላው እንዴ!? ስንት ጋጠ ወጦች የሌሎችን ክብር የሚዳፈሩ ስርዓት አልበኝነት ያደነዘዛቸው ከፖለቲከኛ በላይ ውሸታምና አጭበርባሪ የሆኑት ፓስተር ነን ባይ ደናቁርቶች በሚበጠረቁባት#ኢትዮጲያ እንደት ሰላማዊ ሙስሊም ለምን አየንህ ተብሎ ይታሰራል!? ሀገሪቱ ዛሬም ለአንድ እምነት ከማጋደል አልተቆጠበችም ማለት ነው!? ዛሬም ዘመናዊ አንባ-ገነንነትን የመረጡ መንጋወች አሉ ማለት ነው!? የዚህ አይነት ርካሽ ተግባር የሚፈፅሙና የሰውን ክብር ብሎም በኢስላምን ጥላቻ የታነፁ መሀይማኖችን እየፈተሸ እርማት ሊሰጥ ይገባል። ይህ የዋህ ህዝብ ነው ሁሉን ችሎ ይህች ሀገር እንድትቀጥል የመጨነሻው ተስፋ እና ተስፋችሁን ባታጨልሙት እመክራለሁ። እንዴ ለምን እነዚያ አጭበርባሪ በየጎዳናው የሚጮሁት አልታዩም!? እስር ቤቱ የሙስሊም ዳዒወችን ብቻ ነው የሚቀበለው!? ለሙስሊሞች ብቻ ነው የናንተ ስልጣን የሚያገለግለው!? ጀግኖቻችንን በአስቸኳይ ፍቱልን!? ሁላችንም ሸር በማድረግ መረጃውን እናሰራጭ ኑረዲን አል አረብ http://t.me/nuredinal_arebi
نمایش همه...
2.87 KB
👍 1
~በሪያዱ ሷሊሒን ኪታብ በተውባ ምእራፍ ሥር የቀረበውን ረጅሙን የከዕብ ኢብኑ ማሊክ ታሪክ ብዙዎቻችን እናስታውሣለን ብዬ አስባለሁ፡፡ ከዕባ ኢብኑ ማሊክ ነቢዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እና ሰሐቦች ለዘመቻ ወደ ተቡክ ለመሄድ ሲንቀሣቀሱ ልቡ ከነርሱ ጋር ቢሆንም እግሩ ተጎተተበትና ዛሬ ነገ እሄዳለሁ እያለ ሲዘናጋና ችላ ሲል የዘመቻው ተሣታፊዎች ርቀውት ሄዱ፡፡ ኋላ ላይ ግን በመዘግየቱና በመቅረቱ ምክኒያት ውስጡ በፀፀትና በቁጭት መቃጠሉ አልቀረም፡፡―ሙሉውን ክስተት በድምፁ ላይ ስሙ!― =t.me/AbuSufiyan_Albenan
نمایش همه...
بَابٌ_:_حَدِيثُ_كَعْبِ_بْنِ_مَالِكٍ،_وَقَوْلُ_اللَّهِ_عَزَّ_وَجَلَّ.m4a7.28 MB
Photo unavailableShow in Telegram
©️የዲኔ ጉዳይ ያገባኛል አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ ውድ ቤተሰቦች ዛሬ ጁምዐ ነው ሱረቱል ከህፍን መቅራት አንዘንጋ! መቅራት ያልቻለ ያድምጥ👇👇 https://t.me/yedine_guday/8035 https://t.me/yedine_guday
نمایش همه...
የዓሹራ ቀን ትሩፋት! --------------- ዓሹራ ቀን ከአሏህ ወር ከሆነው ከሙሐረም በረከቶች አንዱ ነው። እሱም ከሙሐረም 10ኛው ቀን ነው። ወሩን ወደ አሏህ ማስጠጋት ትልቅ ደረጃና ትሩፋት ስላለው ነው። ምክንያቱም አሏህ ምንንም ነገር ወደርሱ አያስጠጋውም ልዩ ፍጡሮቹን በስተቀር። ( ስለሆነም ነው ሙሐረም ወር የአሏህ ወር የተባለው፤ ከሌሎቹ በተለየ መልኩ)። የአሏህ መልክተኛ – ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም – እንዳሉትም፦ [ ከረመዷን ቀጥሎ በላጩ ፆም የአሏህ ወር የሆነው ሙሐረም ወር ነው።] ሙስሊም። አስረኛው ቀን (ዓሹራ) ክብር ሲሰጠው የነበረው ከቀደምት ጀምሮ ነው። የዚህ ቀን ትሩፋት ደግሞ ትልቅ ነው። ነቢዩሏሂ ሙሳንና – ዐለይሂ አስ–ሰላም –  ህዝቦቹን ነጃ ያወጣበት፤ ፊርዓውንን ከነ ሰራዊት በባህር ያሰመጠበት ቀን ነው። ሙሳ – ዐለይሂ አስ–ሰላም – ለአሏህ ምስጋና ብለው ፁመውታል። ቁረይሾች በጃሂሊያ ዘመን ይፆሙት ነበር። አይሁዶችም እንደዛው። ረሱልም – ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም – [ ከእናንተ ይልቅ እኛ ለሙሳ ተገቢና ቅርብ ነን።] አሏቸው። ቡኻሪና ሙስሊም እንደዘገቡት። ነቢዩም ፆመውታል። እንዲፆምም አዘዋል። መጀመሪያ ጊዜ ግዳጅ ነበር፤ የረመዳን ፆም ግዴታ ከመጣ በኋላ ወደ ሱናነት ዞሮዋል። በመሆኑም 9ኛውንም ቀን ጨምሮ ከ10ኛው ( ዓሹራ) ጋር መፆም ይወደዳል። አይሁዶች 10ኛውን ብቻ ስለሚፆሙ፤ እነሱን ለመቃረን ተብሎ። ትልቁ ትሩፋቱ ያለፈውን የአንድ አመት ወንጀል ያሰርዛል። ይህ ነው ንፁህ በሆነው ሱና የፀደቀው። በዚህ ቀን ከፆም ውጪ የተደነገገ አንድም ነገር የለም! - 📚 ከሸይኽ ሙሐመድ ዐሊይ ፈርኩስ ከፈትዋ ቁ ፡ 592 የተቀነጨበ። - አሏህ ተጠቃሚ ያድርገን! . ✍ Redwan_RM t.me/redwan_RM .
نمایش همه...
👍 3
نمایش همه...
የዓሹራ_ቀን_ፆም_ትሩፋት_በኡስታዝ_አቡ_ሙስሊም_ኡመር_አልአሩሲ_አል_አይመሮ_فضل_صيام_يوم_عاشوراء.mp32.00 MB
የሙሐረም ወር አስረኛውን ቀን መፆም ያለው ደረጃ 🔊ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🔗 t.me/Achachir_mkroch
نمایش همه...
ዓሹራእ_32.mp33.82 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.