cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

PRINCESS'S🦋🦋

Welcome to our channel✌ Best firends pictures 👭👬👫 Music 🎶🎼🎹📀🎸🎻🎺 Capl pictures 💑👫💏 Profile yamihonu pictures😋👩👨 Girls & boy's fashion new💃💅💇 Tik tok videos😍👀 😍😍😍😍Join us😍😍😍

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
198
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ሲመሽ እደክማለሁ 🚶‍♀☹️
نمایش همه...
"I would never fall in love again until i found her" I said, "I would never fall unless it's you i fall into" I was lost within the darkness, But then i found her I found you Georgia, Pulled me in, I asked to... Love her, Once again You fell, I caught ya' I'll never let you go again, Like i did Oh! i used to say @selenophile_ml
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
Enkuan aderesachu
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም የአባቶች ቀን...🥰🥰
نمایش همه...
نمایش همه...

00:16
Video unavailableShow in Telegram
Happy mom bay Mom ❤️ love 🫶❤️🫶❤️🫶 ❤️🫶❤️🫶
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#ትንሳኤ እንኳን አደረሳችሁ ! ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ፤ አደረሰን። በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን። በዓሉን ስናከብር ፤ የተቸገሩ ወገኖቻንን አለንላችሁ በማለት ፣ የወደቁትን በማንሳት ፣ በሀዘን ላይ ያሉ ወገኖችን በማፅናናት፣ ከክፉ ድርጊትና ሀሳብ ርቀን ሊሆን ይገባል። በተጨማሪም ፤ በዓሉን በሰላም እጦት ፣ በግጭት ፣ በጥቃት፣ በድርቅ ክፉኛ የተጎዱ ወገኖቻችንን እያሰብን ፤ በገዛ ቄያቸው ከሞቀው ቤታቸው ተፈናቅለው ሜዳ ላይ የወደቁትን ፤ በፀሃይና ዝናብ የሚንከራተቱትን ፤ የሚወዱትን ተነጥቀው በጥልቅ ሀዘን ላይ የሚገኙትን ፣ ታመው በየሆስፒታሉ የተኙትን ፣ በየሰው ሀገር በስደት ስቃያቸውን እያዩ ያሉ ወገኖቻችንን እያሰብን ፤ በግልም ፤ በሀገርም ላለብን ችግር ሁሉ አምላክ መፍትሄ እንዲያበጅልን እየተማፀንን እንድናሳልፍ አደራ እንላለን። የሰላም፣ የመተሳሰብና የበረከት በዓል ያድርግልን ! ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ! መልካም በዓል ! #ሁሌም_ቀዳማዊ @kehas_seniors2015 @kehas_seniors2015
نمایش همه...
እንኳን ለጌታችን ለአምላችን ለመደኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል ከመላዉ ዉድ ቤተሰብዎ ጋር በሰላም በጤና አደረሣችሁ!!በአሉ የደስታ የፍቅር የበረከት የመተሳሰብ የመሰባሰብ የእርቅ እንዲሆን ልባዊ ምኞታችን ነዉ!!!መልካም የትንሳኤ በአል #ሁሌም_ቀዳማዊ @kehas_seniors2015 @kehas_seniors2015
نمایش همه...
...........ቀዳሜ ስዑር ዕለተ ቅዳሜ......... በዚህች ዕለት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በከርሰ መቃብር ዐርፎ የዋለባት ዕለት በመሆኗ «ቀዳሜ ስዑር » ትሰኛለች፡፡ ስዑር ቀዳሜ የተባለችው በዓመት አንድ ቀን ስለ ምትጾም ነው፡፡
نمایش همه...