cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Islamic channel

It our Islamic channel we send best of Islamic dawa videos and PDF ....pleasure

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
179
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ማራኪ የሆነ ተክቢራ ነው! ❤️ 🔊በቤታችሁ፣ 🔊በሱቃችሁ፣ 🔊በመኪናችሁ ስትሆኑ በእስፒከር በትልቁ ክፈቱና ድባቡን አድምቁት! 🥰 አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር . አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር . አሏሁ አክበር . ላኢላሃ ኢለሏህ . አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር . ወሊላሂል ሃምድ . አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር . ወልሃምዱሊላሂ ከሲራ . ወሱብሃነላሂ ቡክረተን ወአሲላ . ላኢላሃ ኢለሏህ ወአደህ . ሰደቀ ወአደህ . ወነሰረ አብደህ . ወአእዘ ጁንደህ . ወሃዘመል አህዛበ ወህደህ . ላኢላሃ ኢለሏህ . ወላ ናእቡዱ ኢላ ኢያህ . ሙኽሊሲነ ለሁዲን . ወለው ከሪሃል ካፊሩን . አሏሁመ ሶሊ አላ ሰዪዲና ሙሐመድ . ወአላ አሊ ሰዪዲና ሙሐመድ . ወአላ አስሃቢ ሰዪዲና ሙሐመድ . ወአላ አንሷሪ ሰዪዲና ሙሐመድ . ወአላ አዝዋጂ ሰዪዲና ሙሐመድ . ወአላ ዙሪየቲ ሰዪዲና ሙሐመድ . ወሰሊም ተስሊመን ከሲራ! . ♡ ዒድ ሙባረክ ♡ ❤️ @Sophia_Ahmed1 @Sophia_Ahmed1 ❤️
نمایش همه...
1.46 MB
Watch "Protocol and Respect of Prophet Muhammad's (PBUH) Bowl while delivering to Chechnya [HD]" on YouTube https://youtu.be/yjRDoMW8QaY
نمایش همه...
Protocol and Respect of Prophet Muhammad's (PBUH) Bowl while delivering to Chechnya [HD]

This is the Respect that was requiring of Prophet Muhammad's (PBUH) bowl which handed over to Hazrat Ali (R.A) and then has been found in London. Thanks to all Chechen Republic. Sound / Background Nasheed Copyright @ Someone Else

02:52
Video unavailableShow in Telegram
13.28 MB
01:39
Video unavailableShow in Telegram
6.27 MB
Photo unavailableShow in Telegram
የጎንደር ፅንፈኛ ክርስቲያኖች የዛሬውን ጥቃት ለመፈፀም ትላንት ሙሉቀን ከታች ያለውን መልእክት ሲላላኩ ነበር ይነበብ ጎንደርን የሙስሊም ከተማ ለማድረግ የሚደረገውን ጥረት አጥብቄ እቃወማለሁ። ከተለያየ የአለም ክፍል ተወጣጥተው የተሰባሰቡ የአክራሪ እስልምና አቀንቃኞች ጎንደር ላይ የከተማዋን ምስል ለመቀየር እና አንገታችንን ለማስደፋት በማሰብ ከውስጥ ከተሰገሰጉ አክራሪዎች ጋር በመተባበር በኢፍጣር ስም ከፍተኛ ስራ ለመስራት አቅደው እየተንቀሳቀሱ ይገኛል። ይህ በአባቶቻችን ያስረከቡንን የቀረችንን የሃይማኖት ሀገራችንን የመውረር እና ጎንደር የሙስሊም ከተማ የማስባል ዕቅድ በተቻለ መጠን መክሸፍ ያለበት በመሆኑ አባቶች የተጋደሉላት የተዋሕዶ ሃይማኖቴ፣ የቤተ ክርስቲያኔ እና የታሪካዊቷ ጎንደር ጉዳይ ይመለከተኛል የሚል ማንኛውም ኦርቶዶክሳዊ ነገ ማክሰኞ ሚያዝያ 18/2014ዓ.ም ጠዋት 2:30በማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት የመሰብሰቢያ አዳራሽ በሚደረገው ስብሰባ እንድትገኝ ተብለሃል። ይህንን መልዕክት ችላ ብለህ የቀረህ እንደሁ የቅዱሳን ሰማዕታት አፅም እሾህ ሆኖ ይውጋህ ለተመረጡ ሰዎች ሸር አርግ አባት ። ============\\\\\========== በዚህ መልኩ ተጠራርተው አቅደው የፈፀሙትን ጥቃት የጎንደር ሙስሊም እና ክርስቲያኑን ለማጋጨት ጠላት ያቀደው ሴራ ከሸፈ ይሉናል:: ሙስሊሞችን ገድለው፣ መስጂዶቻችንን አቃጥለው፣ንብረታችንን ዘርፈው ሲያበቁ ምኑ ነው ከሸፈ የሚባለው? ሙሉ የጎንደር ሙስሊሞች ስላላለቁ ነው ከሸፈ የተባለው?
نمایش همه...
💫💫 ለ አሽረል አዋኺር መረሳት የሌለባቸው 3 ነገሮች 💞💞 -ለመስራት ቀላል -ቦታ የማይመርጡ -ጊዜ የማይወስዱ -ትልቅ አጅር የሚያስገኙ 💞💞 💌በየቀኑ ከኢሻዕ ቡሃላ ቢያንስ 1ብር ሰደቃ ላገኘነው ድሀ መስጠት 💮1ዱ ለሊት ለይለቱል ቀድር ላይ ስለምንሰጥ 84 ዓመት ሙሉ ሰደቃ የሰጠን ያህል ይፃፍልናል 💌ሁለት ረከዐ በየለሊቱ መስገድ 💮ለይለቱል ቀድር ላይ 84 ዓመት ሙሉ ለይል እንደቆምን ይፃፍልናል 💌ሱረቱል ኢኽሏስ 3 ጊዜ መቅራት 💮ሱረቱል ኢኽላስ 3 ጊዜ የቀራ ሰው ቁርአን ሙሉ እንደቀራ ይቆጠራል፡ ለይለቱል ቀድር ላይ ስንቀራ 84 ዓመት ቁርዓን እንዳከተምን ይፃፍልናል 💥ሱብሀነላህ!! ይሄን ቪዲዮ ቢያንስ ለ30 በመላክ ተጠቃሚ አንዲሆኑ አድርጉ Share T.me/halute77
نمایش همه...
Islamic channel

በዚህ ቻነል ጠቃሚ የሆኑ (አስፈላጊ)የሆኑ ትምህርት ነው የምንሰጠው

↪️አጠር ያለች ምክር ለእህቶች ♦️ሴቶችና_ተራዊህ !! 📌 ሴቶችን የሚያድኑ ወንዶች! 📌 የሴቶች አለባበስ! 📌 በተራዊህ ሰበብ ከወንድ ጋር የሚማግጡ ሴቶች! 📌 ሽቶ እየተቀቡ መውጣት ! መልክቱ ሼር ያድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም ! 🎙𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧 حفظه اللهhttps://t.me/abuUseyminabdurehman
نمایش همه...
ሴቶችና ተራዊህ _1.mp31.60 MB
Photo unavailableShow in Telegram
"#ለኔ_ሲሉ" አዲስ ልብ የሚናካ ትረካ በማዐሩፍ_ሽኩርን ለወዳጆ ሼር ያርጉ ከወደዱት አንተ/ቺ ጋር እንዲቀር አታርጉ #ለሚወዱት ሰው ይጋብዙ
نمایش همه...
"ለኔ_ሲሉ"_ልብ_የ_ሚነካ_ትረካ😞💔_በ_ማዐሩፍ_ሽኩር.mp33.51 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.