fa
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

رفتن به کانال در Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

نمایش بیشتر
1 102
مشترکین
-124 ساعت
+127 روز
+4130 روز
آرشیو پست ها
#ሰኞ_11_06_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አስቀድሞም የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው፤ የጠራቸውንም እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ አከበራቸው።” — ሮሜ 8፥30 “Whom he predestined, those he also called. Whom he called, those he also justified. Whom he justified, those he also glorified.” — Rom 8፥30

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡ዐዐ 🗓 የካቲት 9 2016 Join us👇 Y.b - ht
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡ዐዐ 🗓   የካቲት 9 2016 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_09_06_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በማለዳ ምሕረትን፥ በሌሊትም እውነትህን ማውራት” — መዝሙር 92፥2 “to proclaim your loving kindness in the morning,and your faithfulness every night,” — Ps 92፥2

About Sundays youth service #የአምልኮ_ምሽት #ትምህርት Glory be to The almighty God February 11 2024 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b -
+5
About Sundays youth service #የአምልኮ_ምሽት #ትምህርት Glory be to The almighty God February 11 2024 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#አርብ_08_06_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ሺህ ዓመት በፊትህ እንዳለፈች እንደ ትናንት ቀን፥ እንደ ሌሊትም ትጋት ነውና።” — መዝሙር 90፥4 “For a thousand years in your sight are just like yesterday when it is past,like a watch in the night.” — Ps 90፥4

“ ነገረ ፍፃሜ” ! ክፍል 1 ዛሬ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብ
“ ነገረ ፍፃሜ” ! ክፍል 1 ዛሬ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች  ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሐሙስ_07_06_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንደ ዛሬው ቀን በሥርዓቱ ትሄዱ ዘንድ፥ ትእዛዙንም ትጠብቁ ዘንድ፥ ከአምላካችን ከእግዚአብሔር ጋር ልባችሁ ፍጹም ይሁን።” — 1ኛ ነገሥት 8፥61 “"Let your heart therefore be perfect with the Lord our God, to walk in his statutes, and to keep his commandments, as at this day."” — 1Kin 8፥61

#ረቡዕ_06_06_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ከእርሱ ጋር ኅብረት አለን ብንል በጨለማም ብንመላለስ እንዋሻለን እውነትንም አናደርግም፤” — 1ኛ ዮሐንስ 1፥6 “If we say that we have fellowship with him and walk in the darkness, we lie, and do not tell the truth.” — 1Jn 1፥6

#ማክሰኞ_05_06_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ቀኑ የአንተ ነው ሌሊቱም የአንተ ነው፤ አንተ ፀሓዩንና ጨረቃውን አዘጋጀህ።” — መዝሙር 74፥16 “The day is yours, the night is also yours.You have prepared the light and the sun.” — Ps 74፥16

#ሰኞ_04_06_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እናቱም ለአገልጋዮቹ፦ የሚላችሁን ሁሉ አድርጉ አለቻቸው።” — ዮሐንስ 2፥5 “His mother said to the servants, "Whatever he says to you, do it."” — John 2፥5

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #የጌታ_ቃል ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡ዐዐ 🗓 የካቲት 03 2015 Join us👇 Y.b - https://
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #የጌታ_ቃል  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡ዐዐ 🗓   የካቲት 03 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_02_06_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የእግዚአብሔር ምሕረት ግን ከዘላለም እስከ ዘላለም በሚፈሩት ላይ፥ ጽድቁም በልጅ ልጆች ላይ ነው፤” — መዝሙር 103፥17 “But the Lord's loving kindness is from everlasting to everlasting with those who fear him,his righteousness to children's children;” — Ps 103፥17

photo content

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #የጌታ_ቃል ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡ዐዐ 🗓 የካቲት 01 2015 Join us👇 Y.b - https://
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #የጌታ_ቃል  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡ዐዐ 🗓   የካቲት 01 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_01_06_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወደ እናንተም ይቀርባል። እናንተ ኃጢአተኞች፥ እጆቻችሁን አንጹ፤ ሁለት አሳብም ያላችሁ እናንተ፥ ልባችሁን አጥሩ።” — ያዕቆብ 4፥8 “Draw near to God, and he will draw near to you. Cleanse your hands, you sinners; and purify your hearts, you double-minded.” — Jam 4፥8

photo content

“ ነገረ ፍፃሜ” ! ክፍል 1 ዛሬ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብ
“ ነገረ ፍፃሜ” ! ክፍል 1 ዛሬ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች  ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth