fa
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

رفتن به کانال در Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

نمایش بیشتر
1 099
مشترکین
-624 ساعت
-57 روز
+3430 روز
آرشیو پست ها
የማለዋውጠው እውነት ነው በሁኔታዎች የማላጥፈው የሚመሰክረው ህይወቴ መልካምነትህን ነው አባቴ የሚዘምረው አንደበቴ መልካምነትህን ነው አባቴ ኢየሱስ መልካም ልበልህ (መልካም ነህ) እንዲህ ነው እኔ የማውቅህ (መልካም ነህ) መመስከር ነው የኔ ስራ (መልካም ነህ) መንገድን እንደምትመራ (መልካም ነህ) መልካም ነህ (*4) ከራስህ ከማንነትህ (መልካም ነህ) በጎ ነው ሁሌም አላማህ (መልካም ነህ) ፈተናዬን ታግዛለህ (መልካም ነህ) በዛም ውስጥ ድል ትሰጣለህ (መልካም ነህ) መልካም ነህ (*4) ላይገባኝ ይችላል እጅግ ብዙ ነገር እንዲህ እንዲያ ብዬ በእርግጥ ለመናገር ግን አንዱ ሁልጊዜም ለማለት ምደፍረው ማልሸሸው እውነትህ መልካምነትህ ነው (ማልክደው እውነትህ መልካምነትህ ነው) (ማወራው እውነትህ መልካምነትህ ነው) መልካም ነህ (*4)

የማለዋውጠው እውነት ነው በሁኔታዎች የማላጥፈው የሚመሰክረው ህይወቴ መልካምነትህን ነው አባቴ የሚዘምረው አንደበቴ መልካምነትህን ነው አባቴ ኢየሱስ መልካም ልበልህ (መልካም ነህ) እንዲህ ነው እኔ የማውቅህ (መልካም ነህ) መመስከር ነው የኔ ስራ (መልካም ነህ) መንገድን እንደምትመራ (መልካም ነህ) መልካም ነህ (*4) ከራስህ ከማንነትህ (መልካም ነህ) በጎ ነው ሁሌም አላማህ (መልካም ነህ) ፈተናዬን ታግዛለህ (መልካም ነህ) በዛም ውስጥ ድል ትሰጣለህ (መልካም ነህ) መልካም ነህ (*4) ላይገባኝ ይችላል እጅግ ብዙ ነገር እንዲህ እንዲያ ብዬ በእርግጥ ለመናገር ግን አንዱ ሁልጊዜም ለማለት ምደፍረው ማልሸሸው እውነትህ መልካምነትህ ነው (ማልክደው እውነትህ መልካምነትህ ነው) (ማወራው እውነትህ መልካምነትህ ነው) መልካም ነህ (*4) #MekanisaYouth

About Sundays youth service Glory be to The almighty God December 11/2022 Part 2 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://you
+3
About Sundays youth service Glory be to The almighty God December 11/2022 Part 2 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ማክሰኞ_04_04_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እኔ ግን ዘወትር ከአንተ ጋር ነኝ፥ ቀኝ እጄንም ያዝኸኝ።”   — መዝሙር 73፥23 “But I [am] always with You; You have held [me] by my right hand.”   — Ps 73፥23 (MKJV)

#ማክሰኞ_04_04_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እኔ ግን ዘወትር ከአንተ ጋር ነኝ፥ ቀኝ እጄንም ያዝኸኝ።” — መዝሙር 73፥23 “But I [am] always with You; You have held [me] by my right hand.” — Ps 73፥23 (MKJV)

About Sundays youth service Glory be to The almighty God December 11/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.co
+9
About Sundays youth service Glory be to The almighty God December 11/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ሰኞ_03_04_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔርን የሚፈሩት ሁሉ፥ በመንገዶቹም የሚሄዱ ምስጉኖች ናቸው።” — መዝሙር 128፥1 “A Song of degrees. Blessed [is] everyone who fears the LORD, who walks in His ways.” — Ps 128፥1 (MKJV)

#እሁድ_02_04_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ።” — ዮሐንስ 14፥13 “And whatever you may ask in My name, that I will do, so that the Father may be glorified in the Son.” — John 14፥13 (MKJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት “ የእግዚአብሔር ፍቅር” የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ታህሳስ 2 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.m
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት “ የእግዚአብሔር ፍቅር” የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ታህሳስ 2 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_01_04_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ተራሮች በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንደ ሆኑ፥ ከዛሬ ጀምሮ ለዘላለም እግዚአብሔር በሕዝቡ ዙሪያ ነው።” — መዝሙር 125፥2 “As the mountains [are] all around Jerusalem, so the LORD [is] all around His people from this time and forever.” — Ps 125፥2 (MKJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት “ የእግዚአብሔር ፍቅር” የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ታህሳስ 2 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.m
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት “ የእግዚአብሔር ፍቅር” የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ታህሳስ 2 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym #MekanisaYouth #sundayservice

የመታደስና የመነቃቃት ኮንፈረንስ ከታህሳስ 5 - 7 የሚቆይ ኮንፈረንስ በሴቶች አገልግሎት ክፍል ስለተዘጋጀ ምእመናን ሁላችሁም እንድትገኙ እንጋብዛለን በተጨማሪም ልዩ የአንድነት እና የጭዋታ ጊዜ ስለ
+1
የመታደስና የመነቃቃት ኮንፈረንስ ከታህሳስ 5 - 7 የሚቆይ ኮንፈረንስ በሴቶች አገልግሎት ክፍል ስለተዘጋጀ ምእመናን ሁላችሁም እንድትገኙ እንጋብዛለን በተጨማሪም ልዩ የአንድነት እና የጭዋታ ጊዜ ስለተዘጋጀ ሁላችሁም ታህሳስ 8(ቅዳሜ) ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ እንድትገኙ እንጋብዛለን። በሁሉም ቀናቶች የእናንተ መገኘት ዋጋ ስላለው እንዳትቀሩ እንጋብዛለን የሴቶች አገልግሎት ክፍል

የመታደስና የመነቃቃት ኮንፈረንስ ከታህሳስ 5 - 7 የሚቆይ ኮንፈረንስ በሴቶች አገልግሎት ክፍል ስለተዘጋጀ ምእመናን ሁላችሁም እንድትገኙ እንጋብዛለን በተጨማሪም ልዩ የአንድነት እና የጭዋታ ጊዜ ስለ
የመታደስና የመነቃቃት ኮንፈረንስ ከታህሳስ 5 - 7 የሚቆይ ኮንፈረንስ በሴቶች አገልግሎት ክፍል ስለተዘጋጀ ምእመናን ሁላችሁም እንድትገኙ እንጋብዛለን በተጨማሪም ልዩ የአንድነት እና የጭዋታ ጊዜ ስለተዘጋጀ ሁላችሁም ታህሳስ 8(ቅዳሜ) ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ እንድትገኙ እንጋብዛለን። በሁሉም ቀናቶች የእናንተ መገኘት ዋጋ ስላለው እንዳትቀሩ እንጋብዛለን የሴቶች አገልግሎት ክፍል

 #የግጥም_ሰአት “Good Friday,” Am I a stone and not a sheep That I can stand, O Christ, beneath thy cross, To number drop by drop Thy blood’s slow loss, And yet not weep? Not so those women loved Who with exceeding grief lamented thee; Not so fallen Peter weeping bitterly; Not so the thief was moved; Not so the sun and moon Which hid their faces in a starless sky, A horror of great darkness at broad noon— I, only I. Yet give not o’er, But seek thy sheep, true Shepherd of the flock; Greater than Moses, turn and look once more And smite a rock. By :-Christina Rossetti (1830–1894) Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_30_03_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ያዕቆብም እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር የተነጋገረበትን ያን ቦታ ቤቴል ብሎ ጠራው።” — ዘፍጥረት 35፥15 “And Jacob called the name of the place where God spoke with him, Bethel.” — Gen 35፥15 (MKJV)

ቀራሮ ለቀራሮ ስብከት ጣቢያ ምእመናን የአልባሳት ድጋፍ በማሰባሰብ ላይ የምንገኝ መሆናችን ይታወቃል። አሁንም ምእመናን ድጋፋችሁን አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ እያበረታታን ያሉበትን ሁኔታ ከላይ በቪዲዮው ላይ እንድትመለከቱ እንጋብዛለን። “ተርቤ አብልታችሁኛልና፥ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛልና፥ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛልና፥ ታርዤ አልብሳችሁኛልና፥” — ማቴዎስ 25፥35 #መካኒሳ_መካነ_ኢየሱስ_ቤ.ክ Contact us👇ለበለጠ መረጃ +251911747752 Rev. Gofere adisho +251984701525 Rev. Masresha mengiste(Dr.) Join Us👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAESS8DnLiRLVWOsfnw #christian #church #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #EECMYMC #mekaneyesus

#ሐሙስ_29_03_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “መንግሥትህ የዘላለም መንግሥት ናት፥ ግዛትህም ለልጅ ልጅ ነው።” — መዝሙር 145፥13 “Your kingdom [is] an everlasting kingdom, and Your rule [endures] throughout all generations.” — Ps 145፥13 (MKJV)

. 🎤 # ባለውለታዬ_ በመንፋስ 🎤 🎙 #ዘማሪ_ ሃዋዝ_ ተገኝ🎙 🕑Duration 15.10 Min🕑 💿Size 7.0 Mb💿 🦅 @EECMYMC_YM 🦅 Join Us👇👇👇 Mekanisa youth program Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ረቡዕ_28_03_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔር ለሚታገሡት ቸር ነው። ምሕረቱም በሥራው ሁሉ ላይ ነው።” — መዝሙር 145፥9 “The LORD [is] good to all; and His tender mercies [are] over all His works.” — Ps 145፥9 (MKJV)

About Sundays youth service Glory be to The almighty God December 04/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.co
+9
About Sundays youth service Glory be to The almighty God December 04/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus