EECMYMC-YM
رفتن به کانال در Telegram
በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot
نمایش بیشتر1 101
مشترکین
+124 ساعت
+187 روز
+4730 روز
آرشیو پست ها
1 103
#ማክሰኞ_07_01_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
1ኛ ተሰሎንቄ 4
¹⁶ ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤
¹⁷ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።
1Ths 4
¹⁶ For the Lord himself will descend from heaven with a shout, with the voice of the archangel, and with God's trumpet. The dead in Christ will rise first,
¹⁷ then we who are alive, who are left, will be caught up together with them in the clouds, to meet the Lord in the air. So we will be with the Lord forever.
1 103
#ሰኞ_06_01_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን።”
— 1ኛ ተሰሎንቄ 4፥13
“But we do not want you to be ignorant, brothers, concerning those who have fallen asleep, so that you do not grieve like the rest, who have no hope.”
— 1Ths 4፥13
1 103
⚠️ማስታውቅያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#የትምህረት_ጊዜ
#ትምህርት
ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ
⏰ 10፡00
🗓 መስከረም 5 2017
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth
#sundayservice
1 103
#ቅዳሜ_04_01_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ነፍሳችን እግዚአብሔርን ተስፋ ታደርገዋለች፥ ረዳታችንና መጠጊያችን እርሱ ነውና።”
— መዝሙር 33፥20
“Our soul has waited for the Lord.He is our help and our shield.”
— Ps 33፥20
1 103
#አርብ_03_01_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።”
— መዝሙር 27፥14
“Wait for the Lord.Be strong, and let your heart take courage.Yes, wait for the Lord.”
— Ps 27፥14
1 103
#ሐሙስ_02_01_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።”
— መዝሙር 65፥11
“You crown the year with your bounty.Your carts overflow with abundance.”
— Ps 65፥11
1 103
#ማክሰኞ_05_13_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ወንድሞች ሆይ፥ እንመክራችኋለን፤ ያለ ሥርዓት የሚሄዱትን ገሥጹአቸው፤ ድፍረት የሌላቸውን አጽኑአቸው፤ ለደካሞች ትጉላቸው፤ ሰውን ሁሉ ታገሡ።”
— 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥14
“We exhort you, brothers, admonish the disorderly, encourage the fainthearted, support the weak, be patient toward all.”
— 1Ths 5፥14
1 103
#ሰኞ_04_13_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።”
— መዝሙር 23፥6
“Surely goodness and loving kindness shall follow me all the days of my life,and I will dwell in the Lord's house forever.”
— Ps 23፥6
1 103
“ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥”
— መዝሙር 23፥6
ደረሰ ደረሰ ደረሰ!!📣🗣️
አምላካችንን የምናከብርበት ሰዓት ደረሰ!!
የክት ልብሳችንን ሽክ ብለን ለብሰን ቤተክርስትያናችን ግቢ ውስጥ 9:30 እንገናኝ!! ማንም እንዳያረፍድ።
1 103
⚠️ማስታውቅያ⚠️
“ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥”
— መዝሙር 23፥6
#የአምልኮ_ምሽት
#የቃል_ጊዜ
#አዲስ_አመት
#ልዩ_ልዩ_መርሃግብሮች
#አይቀርም
ሁላቸው ባማሩ ልብሶቻቹ ኣሸብርቃቹ
ፕሮግራም በሰዐቱ ይጀመራል!!!
ማንም እንዳያረፍድ
⏰ 9፡30
🗓 ጳግሜ 03 2016
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth
#sundayservice
1 103
#ቅዳሜ_02_13_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ወዲያውም መረባቸውን ትተው ተከተሉት።”
— ማቴዎስ 4፥20
“And they immediately left their nets and followed him.”
— Mat 4፥20
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
