fa
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

رفتن به کانال در Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

نمایش بیشتر
1 096
مشترکین
+224 ساعت
+27 روز
+4030 روز
آرشیو پست ها
#ማክሰኞ_14_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔር ለሚታገሡት ቸር ነው። ምሕረቱም በሥራው ሁሉ ላይ ነው።” — መዝሙር 145፥9 “The LORD is good to all: and his tender mercies are over all his works.” — Psalms 145፥9 (KJV)

42.80 MB

አገልጋይ- ሄኖክ 12/6/2015 የመንፈስ ፍሬዎች *ሰላም የወጣቶች ፕሮግራም Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሰኞ_13_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ሥራህን አውቃለሁ፤ እነሆ፥ በአንተ ፊት የተከፈተ በር ሰጥቼአለሁ ማንምም ሊዘጋው አይችልም፤ ኃይልህ ምንም ትንሽ ቢሆን ቃሌን ጠብቀሃልና፥ ስሜንም አልካድህምና።” — ራእይ 3፥8 “I know thy works: behold, I have set before thee an open door, and no man can shut it: for thou hast a little strength, and hast kept my word, and hast not denied my name.” — Revelation 3፥8 (KJV)

#እሁድ_12_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።” — ማቴዎስ 5፥14 “Ye are the light of the world. A city that is set on an hill cannot be hid.” — Matthew 5፥14 (KJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የህብረት_ጊዜ ⏰ 10፡30 🗓 የካቲት 12 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EE
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የህብረት_ጊዜ ⏰ 10፡30 🗓 የካቲት 12 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservic

#ቅዳሜ_11_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ምሕረትህ እስከ ሰማይ ድረስ ከፍ ብላለችና፥ እውነትህም እስከ ደመናት ድረስ።” — መዝሙር 57፥10 “For thy mercy is great unto the heavens, and thy truth unto the clouds.” — Psalms 57፥10 (KJV)

የመጽሃፍ ቅዱስ ስነ-አፈታት ስልጠና ክፍል 4 አዘጋጅ:- ፓ/ር ተመስገን ሽብሩ(ቦንያ) https://youtu.be/PdeYUxyJl5I

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የህብረት_ጊዜ ⏰ 10፡30 🗓 የካቲት 12 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EE
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የህብረት_ጊዜ ⏰ 10፡30 🗓 የካቲት 12 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservic

#አርብ_10_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የቤተ መቅደስም መጋረጃ ከመካከሉ ተቀደደ።” — ሉቃስ 23፥45 “, and the veil of the temple was rent in the midst.” — Luke 23፥45 (KJV)

🎤 #የግጥም_ጊዜ‼️ 🎤 👇👇👇 #መደወል_ፈራሁኝ 📞🤔 ቢርቁም ቀኖቹ ምን ብንጠፋፋ እስኪ እኔ ልደውል ሳልጠብቅ ወረፋ። ብዬ ለወንድሜ ብደውል ቀድሜ እንዴት ነህን እንኳን ሳልመልስ ደግሜ "አንተማ ዘጋኸኝ" ሲለኝ ሃሎ ብሎ የወቀሳን ናዳ ሲለቅ አንከባሎ እኔው በደወልኩኝ ዝምታውን ጥሼ "ዘጋኸኝ" ተባልኩኝ ብጮህ አስታውሼ? አልኩና ሌሎች'ጋም መደወል ፈራሁኝ እነሱም እንደዛው የሚሉ መሰሉኝ። መደወል ተፈርቶ መዝጋትም ተጠልቶ ሰውም ተራራቀ በእኔነት ተሞልቶ ምን አለ ምስጋና ቢቀድም ከወቀሳ? አለዛ ወንድሜ ስልክህን አታንሳ። #ይዳኘን_መጽሐፉ (የግጥም መድብል) 📚 #ዘማሪ_ደረጄ_ሙላቱ 🖋 ========================= Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #Poem #litrature #ግጥም #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ሐሙስ_08_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ቃሉንም የተቀበሉ ተጠመቁ፥ በዚያም ቀን ሦስት ሺህ የሚያህል ነፍስ ተጨመሩ፤” — ሐዋርያት 2፥41 “Then they that gladly received his word were baptized: and the same day there were added unto them about three thousand souls.” — Acts 2፥41 (KJV)

#ረቡዕ_07_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ነፍሴ በዛለችብኝ ጊዜ እግዚአብሔርን አሰብሁት፤ ጸሎቴም ወደ አንተ ወደ ቅዱስ መቅደስህ ገባች።” — ዮናስ 2፥8 “When my soul fainted within me I remembered the LORD: and my prayer came in unto thee, into thine holy temple.” — Jonah 2፥7 (KJV)

ያከበሩህን ታከብራለህ የሚወዱህን ትወዳለህ ተግተው ለሚሹ ትገኛለህ እግዚአብሔር አምላክ እንደ ቃልህ #MekanisaYouth #mekaneyesus #EECMYMC
ያከበሩህን ታከብራለህ የሚወዱህን ትወዳለህ ተግተው ለሚሹ ትገኛለህ እግዚአብሔር አምላክ እንደ ቃልህ #MekanisaYouth #mekaneyesus #EECMYMC

About Sundays youth service የወጣቶች ፕሮግረም #የአምልኮ_ምሽት #triva_night Glory be to The almighty God FEB 12/2023 Part 2 #God_is_Good
+7
About Sundays youth service የወጣቶች ፕሮግረም #የአምልኮ_ምሽት #triva_night Glory be to The almighty God FEB 12/2023 Part 2 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

About Sundays youth service የወጣቶች ፕሮግረም #የአምልኮ_ምሽት #trivia_night Glory be to The almighty God FEB 12/2023 Part 1 #God_is_Good
+6
About Sundays youth service የወጣቶች ፕሮግረም #የአምልኮ_ምሽት #trivia_night Glory be to The almighty God FEB 12/2023 Part 1 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ማክሰኞ_06_06_2015 #ሰኞ_06_06_2015 “ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።” — ዕብራውያን 13፥8 “Jesus Christ the same yesterday, and to day, and for ever.” — Hebrews 13፥8 (KJV)

#ሰኞ_06_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና።” — ሮሜ 8፥15 “For ye have not received the spirit of bondage again to fear; but ye have received the Spirit of adoption, whereby we cry, Abba, Father.” — Romans 8፥15 (KJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #trivia_night # መፅሃፍቅ_ቅዱስ_ጥያቄናመልስ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ፍቅር ⏰ 10፡30 🗓 የካቲት 5 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@ee
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #trivia_night # መፅሃፍቅ_ቅዱስ_ጥያቄናመልስ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ፍቅር ⏰ 10፡30 🗓 የካቲት 5 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservic

#እሁድ_05_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው፤ ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ።” — መዝሙር 118፥26 “Blessed be he that cometh in the name of the LORD: we have blessed you out of the house of the LORD.” — Psalms 118፥26 (KJV)