fa
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

رفتن به کانال در Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

نمایش بیشتر
1 099
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
+3330 روز
آرشیو پست ها
ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የጾም_እና_የጸሎት_ቀን ✝✝ location changed to mekanisa mekane yesus church abo mazoriya✝✝ የፊታችን ቅዳሜ ⏰ 2፡00 🗓 ሐምሌ 30 Joi
ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የጾም_እና_የጸሎት_ቀን ✝✝ location changed to mekanisa mekane yesus church abo mazoriya✝✝ የፊታችን ቅዳሜ ⏰ 2፡00 🗓 ሐምሌ 30 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_29_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ወደምሄድበትም ታውቃላችሁ፥ መንገዱንም ታውቃላችሁ።” — ዮሐንስ 14፥4 “And where I go you know, and the way you know."” — John 14:4 (NKJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ነሐሴ 1 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ነሐሴ 1 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice

#ሐሙስ_28_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሣል፤ እግዚአብሔር ዕውሮችን ጥበበኞች ያደርጋቸዋል፤ እግዚአብሔር ጻድቃንን ይወድዳል፤” — መዝሙር 146፥8 “The Lord opens the eyes of the blind; The Lord raises those who are bowed down; The Lord loves the righteous.” — Ps 146:8 (NKJV)

#ረቡዕ_27_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ሮሜ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ ²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ። Rom 3 (NKJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ for all have sinned and fall short of the glory of God, ²⁴ being justified freely by His grace through the redemption that is in Christ Jesus,

ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የጾም_እና_የጸሎት_ቀን የፊታችን ቅዳሜ ⏰ 2፡00 🗓 ሐምሌ 30 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG
ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የጾም_እና_የጸሎት_ቀን የፊታችን ቅዳሜ ⏰ 2፡00 🗓 ሐምሌ 30 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice

ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የጾም_እና_የጸሎት_ቀን የፊታችን ቅዳሜ ⏰ 2፡00 🗓 ሐምሌ 30 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG
ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የጾም_እና_የጸሎት_ቀን የፊታችን ቅዳሜ ⏰ 2፡00 🗓 ሐምሌ 30 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice

#ማክሰኞ_26_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ኢዮብ 42 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ መስማትንስ በጆሮ በመስማት ሰምቼ ነበር፤ አሁን ግን ዓይኔ አየችህ፤ ⁶ ስለዚህ ራሴን እንቃለሁ፤ በአፈርና በአመድ ላይ ተቀምጬ እጸጸታለሁ። Job 42 (NKJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ "I have heard of You by the hearing of the ear, But now my eye sees You. ⁶ Therefore I abhor myself, And repent in dust and ashes."

About Sundays youth service Glory be to The almighty God July 30/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
+4
About Sundays youth service Glory be to The almighty God July 30/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ሰኞ_25_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ዮሐንስ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ ²⁶ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት። John 11 (NKJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ Jesus said to her, "I am the resurrection and the life. He who believes in Me, though he may die, he shall live. ²⁶ And whoever lives and believes in Me shall never die. Do you believe this?"

#እሁድ_24_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ገላትያ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ እኔ ለእግዚአብሔር ሕያው ሆኜ እኖር ዘንድ በሕግ በኩል ለሕግ ሞቼ ነበርና። ²⁰ ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው። Gal 2 (NKJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ For I through the law died to the law that I might live to God. ²⁰ I have been crucified with Christ; it is no longer I who live, but Christ lives in me; and the life which I now live in the flesh I live by faith in the Son of God, who loved me and gave Himself for me.

#ቅዳሜ_23_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በጥምቀትም ከእርሱ ጋር ተቀብራችሁ፥ በጥምቀት ደግሞ፥ ከሙታን ባስነሣው በእግዚአብሔር አሠራር በማመናችሁ፥ ከእርሱ ጋር ተነሣችሁ።” — ቆላስይስ 2፥12 “buried with Him in baptism, in which you also were raised with Him through faith in the working of God, who raised Him from the dead.” — Col 2:12 (NKJV)

. 🎤#የግጥም_ጊዜ‼️🎤 👇👇👇👇 #አስችለኝ ይሁዳን ታቅፈህ ችለህ ያሳለፍክበት ሻጩን ከልብ ወደህ እግር ያጠብክበት ያ ልዩ ትዕግስት ያኛው ቻዩ ፍቅርህ በኔም ልብ ይሞላ "መሸከም" "መቻልህ"
. 🎤#የግጥም_ጊዜ‼️🎤 👇👇👇👇 #አስችለኝ ይሁዳን ታቅፈህ ችለህ ያሳለፍክበት ሻጩን ከልብ ወደህ እግር ያጠብክበት ያ ልዩ ትዕግስት ያኛው ቻዩ ፍቅርህ በኔም ልብ ይሞላ "መሸከም" "መቻልህ" ቦግ ግው አይበለኝ አዳም ባህሪዬ አሮጌው ትዝታ ስገኝ መሃላቸው በአናዳጆች ምርሃል በሻጮቼ ተርታ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🦅 #EECMYMC_YM 🦅 ♦️ ለጥያቄና አስተያየት ♦️ 🔰 @EECMYMC_YM_bot🔰 Join Us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #MekaneYesus #MekaneYesusYouth #Protestant

#አርብ_22_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የእግዚአብሔር መልአክ ደግሞ ሁለተኛ ጊዜ መጥቶ ዳሰሰውና፦ የምትሄድበት መንገድ ሩቅ ነውና ተነሥተህ ብላ አለው።” — 1ኛ ነገሥት 19፥7 “And the angel of the Lord came back the second time, and touched him, and said, "Arise and eat, because the journey is too great for you."” — 1Kin 19:7 (NKJV)

" ድሀ እንዳትሆን _____ አትውደድ ዓይንህን ክፈት፥ እንጀራም ትጠግባለህ።" ]
Anonymous voting

🎉🎉ATTENTION 🎉🎉 SPECIAL GAME DAY COMING SATURDAY #GAMEDAY #CHURCH #FUN #FELLOWSHIP በመካኒሳ መ/ኢ ማንም እንዳይቀር አደራ እንላለን። ⏰ 09፡00
🎉🎉ATTENTION 🎉🎉 SPECIAL GAME DAY COMING SATURDAY #GAMEDAY #CHURCH #FUN #FELLOWSHIP በመካኒሳ መ/ኢ ማንም እንዳይቀር አደራ እንላለን። ⏰ 09፡00 ጀምሮ 🗓 ሐምሌ 23 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #Campus_Student_Ministry

#ሐሙስ_21_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው፤ ሕግም ነቢያትም ይህ ነውና።” — ማቴዎስ 7፥12 “እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው፤ ሕግም ነቢያትም ይህ ነውና።” — ማቴዎስ 7፥12

About Sundays youth service Glory be to The almighty God July 24/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
+4
About Sundays youth service Glory be to The almighty God July 24/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ረቡዕ_20_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በጽድቅ የሚጸና በሕይወት ይኖራል፤ ክፋትን የሚከተል ግን ለሞቱ ነው።” — ምሳሌ 11፥19 “As righteousness leads to life, So he who pursues evil pursues it to his own death.” — Prov 11:19 (NKJV)