fa
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

رفتن به کانال در Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

نمایش بیشتر
1 102
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+97 روز
+3930 روز
آرشیو پست ها
#አርብ_16_02_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንዲህም ከሆነ፥ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥13 “And now abideth faith, hope, charity, these three; but the greatest of these is charity.” — 1 Corinthians 13፥13

ትምህርተ ዛሬ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከ
ትምህርተ ዛሬ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች  ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ረቡዕ_14_02_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ከጌታ፤ የተነገረላት ቃል ይፈጸማልና ያመነች ብፅዕት ናት።” — ሉቃስ 1፥45 (KJV)“And blessed is she that believed: for there shall be a performance of those things which were told her from the Lord.” — Luke 1፥45

About Sundays youth service #የአምልኮ_ምሽት #ትምህርት Glory be to The almighty God October 22/2023 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - h
+8
About Sundays youth service #የአምልኮ_ምሽት #ትምህርት Glory be to The almighty God October 22/2023 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ማክሰኞ_13_02_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።” — ዮሐንስ 3፥18 “He that believeth on him is not condemned: but he that believeth not is condemned already, because he hath not believed in the name of the only begotten Son of God.” — John 3፥18

#ማክሰኞ_13_02_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ስለዚህ እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፥ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና።” — ማቴዎስ 24፥44 “Therefore be ye also ready: for in such an hour as ye think not the Son of man cometh.” — Matthew 24፥44

65.53 MB

#ሰኞ_12_02_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንዲህም ይሆናል፤ ሳይጠሩ አመልስላቸዋለሁ፥ ገናም ሲናገሩ እሰማለሁ።” — ኢሳይያስ 65፥24 “And it shall come to pass, that before they call, I will answer; and while they are yet speaking, I will hear.” — Isaiah 65፥24

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡30 🗓 ጥቅምት 11 2015 Join us👇 Y.b - h
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡30 🗓    ጥቅምት 11 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡30 🗓 ጥቅምት 11 2015 Join us👇 Y.b - h
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡30 🗓    ጥቅምት 11 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_10_02_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔር ሕዝቡን አይጥላቸውም፤ የምድር ዳርቻዎችም በእጁ ውስጥ ናቸው፥ የተራሮች ከፍታዎች የእርሱ ናቸው።” — መዝሙር 95፥4 “In his hand are the deep places of the earth: the strength of the hills is his also.” — Psalms 95፥4

#አርብ_09_02_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔር በሚፈሩት፥ በምሕረቱም በሚታመኑት ይደሰታል።” — መዝሙር 147፥11 “The LORD taketh pleasure in them that fear him, in those that hope in his mercy.” — Psalms 147፥11