fa
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

رفتن به کانال در Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

نمایش بیشتر
1 106
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+97 روز
+3930 روز
آرشیو پست ها
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #የአምልኮ_ጊዜ #የቃልት_ጊዜ #መፀናናት ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡30 🗓 ነሃሴ 28 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #የአምልኮ_ጊዜ #የቃልት_ጊዜ #መፀናናት  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡30 🗓    ነሃሴ 28 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_26_12_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ክርስቶስ ደግሞ ወደ እግዚአብሔር እንዲያቀርበን እርሱ ጻድቅ ሆኖ ስለ ዓመፀኞች አንድ ጊዜ በኃጢአት ምክንያት ሞቶአልና፤ በሥጋ ሞተ በመንፈስ ግን ሕያው ሆነ፥” — 1ኛ ጴጥሮስ 3፥18 “For Christ also hath once suffered for sins, the just for the unjust, that he might bring us to God, being put to death in the flesh, but quickened by the Spirit:” — 1 Peter 3፥18

#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም የሐዋሪያት ሥራ ምዕራፍ 16

#ሐሙስ_25_12_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እርሱም፦ እስራኤል ሆይ፥ አንተ ባሪያዬ ነህ፤ በአንተም እከበራለሁ አለኝ።” — ኢሳይያስ 49፥3 (KJV)“And said unto me, Thou art my servant, O Israel, in whom I will be glorified.” — Isaiah 49፥3

#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም የሐዋሪያት ሥራ ምዕራፍ 15

#ረቡዕ_24_12_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም መዝሙር 22 ³ በእስራኤል የተመሰገንህ አንተ ግን በቅድስና ትኖራለህ። ⁴ አባቶቻችን አንተን ተማመኑ፥ ተማመኑ አንተም አዳንሃቸው። Psalms 22 ³ But thou art holy, O thou that inhabitest the praises of Israel. ⁴ Our fathers trusted in thee: they trusted, and thou didst deliver them.

#ማክሰኞ_23_12_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ኃጢአተኛውም ከሠራው ኃጢአት ቢመለስ ፍርድንና ቅን ነገርንም ቢያደርግ ነፍሱን ይጠብቃል።” — ሕዝቅኤል 18፥27 “Again, when the wicked man turneth away from his wickedness that he hath committed, and doeth that which is lawful and right, he shall save his soul alive.” — Ezekiel 18፥27

የተወደዳችሁ ዛሬ የንፍታሌም ቤተሰቦች ጋር እራት ስለምናበላ ስለሆነ ሁላችንም ቀድመን መገናኘት ወይንም በስፍራው ላይ እንድትመጡ እንናሳስባለን። የምትችሉ ሁላችሁም እንዳትቀሩ። ሰዓት - 11:30 ቦታ
የተወደዳችሁ ዛሬ የንፍታሌም ቤተሰቦች ጋር እራት ስለምናበላ ስለሆነ ሁላችንም ቀድመን መገናኘት ወይንም በስፍራው ላይ እንድትመጡ እንናሳስባለን። የምትችሉ ሁላችሁም እንዳትቀሩ። ሰዓት - 11:30 ቦታ - ቻይና ካምፕ ለተጨማሪ መረጃ +251920600595

Relationship part 3 pastor muse.m4a202.18 MB

#ሰኞ_22_12_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በመካከልሽም የዋህና ትሑት ሕዝብን አስቀራለሁ፤ በእግዚአብሔርም ስም ይታመናሉ።” — ሶፎንያስ 3፥12 “I will also leave in the midst of thee an afflicted and poor people, and they shall trust in the name of the LORD.” — Zephaniah 3፥12

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል ⏰ 10፡30 🗓 ነሃሴ 21 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል     ⏰  10፡30 🗓    ነሃሴ 21 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_20_12_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በልብ ሞልቶ ከተረፈው አፉ ይናገራልና መልካም ሰው ከልብ መልካም መዝገብ መልካሙን ያወጣል፥ ክፉ ሰውም ከልብ ክፉ መዝገብ ክፉውን ያወጣል።” — ሉቃስ 6፥45 “A good man out of the good treasure of his heart bringeth forth that which is good; and an evil man out of the evil treasure of his heart bringeth forth that which is evil: for of the abundance of the heart his mouth speaketh.” — Luke 6፥45

#አርብ_19_12_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤” — ዮሐንስ 10፥27 “My sheep hear my voice, and I know them, and they follow me:” — John 10፥27

14.mp31.41 MB

(አማርኛ 1954)“ለምኑ፥ ይሰጣችሁማል፤ ፈልጉ፥ ታገኙማላችሁ፤ መዝጊያን አንኳኩ፥ ይከፈትላችሁማል።”   — ማቴዎስ 7፥7 (KJV)“Ask, and it shall be given you; seek, and ye shall find; knock, and it shall be opened unto you:”   — Matthew 7፥7 (KJV)

#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም የሐዋሪያት ሥራ ምዕራፍ 13

photo content
+9

#ማክሰኞ_16_12_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የአባቴ የአብርሃም አምላክ የይስሐቅም ፍርሃት ከእኔ ጋር ባይሆንስ ዛሬ ባዶ እጄን በሰደድኸኝ ነበር፤ እግዚአብሔር መከራዬንና የእጆቼን ድካም አየ፥ ትናንትም ገሠጸህ።” — ዘፍጥረት 31፥42 (KJV)“Except the God of my father, the God of Abraham, and the fear of Isaac, had been with me, surely thou hadst sent me away now empty. God hath seen mine affliction and the labour of my hands, and rebuked thee yesternight.” — Genesis 31፥42

#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም የሐዋሪያት ሥራ ምዕራፍ 12