fa
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

رفتن به کانال در Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

نمایش بیشتر
1 108
مشترکین
-124 ساعت
+147 روز
+4230 روز
آرشیو پست ها
#ማክሰኞ_17_07_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ ታላቅ ሥራ አድርጎአልና፤ ስሙም ቅዱስ ነው።” — ሉቃስ 1፥49 “For he who is mighty has done great things for me.Holy is his name.” — Luk 1፥49

Voice 003.m4a83.79 MB

#ሰኞ_16_07_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ጌታው መጥቶ እንዲህ ሲያደርግ የሚያገኘው ያ ባሪያ ብፁዕ ነው።” — ሉቃስ 12፥43 “Blessed is that servant whom his lord will find doing so when he comes.” — Luk 12፥43

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #አዲስ_ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡ዐዐ 🗓 መጋቢት 15 2016 Join us👇 Y.b
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #አዲስ_ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡ዐዐ 🗓   መጋቢት 15 2016 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_14_07_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን፤” — ማቴዎስ 6፥11 “Give us today our daily bread.” — Mat 6፥11

#አርብ_13_07_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አቤቱ፥ አንተ አምላኬ ነህ፤ ድንቅን ነገር የዱሮ ምክርን በታማኝነትና በእውነት አድርገሃልና ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ ስምህንም አመሰግናለሁ።” — ኢሳይያስ 25፥1 “The Lord, you are my God. I will exalt you! I will praise your name, for you have done wonderful things, things planned long ago, in complete faithfulness and truth.” — Isa 25፥1

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #አዲስ_ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡ዐዐ 🗓 መጋቢት 15 2016 Join us👇 Y.b
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #አዲስ_ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡ዐዐ 🗓   መጋቢት 15 2016 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ሐሙስ_12_07_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንዲሁም የሰው ልጅ ሊያገለግል ነፍሱንም ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።” — ማቴዎስ 20፥28 (NHEB)“even as the Son of Man came not to be served, but to serve, and to give his life as a ransom for many."” — Mat 20፥28

#ረቡዕ_11_07_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አንተን ታምኛለሁና በማለዳ ምሕረትህን አሰማኝ፤ አቤቱ፥ ነፍሴን ወደ አንተ አንሥቻለሁና የምሄድበትን መንገድ አስታውቀኝ።” — መዝሙር 143፥8 “Cause me to hear your loving kindness in the morning,for I trust in you.Cause me to know the way in which I should walk,for I lift up my soul to you.” — Ps 143፥8

#ማክሰኞ_10_07_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት እንዲቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።” — ሐዋርያት 10፥43 “All the prophets testify about him, that through his name everyone who believes in him will receive remission of sins."” — Acts 10፥43

Voice 002.m4a90.30 MB

#ሰኞ_09_07_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።” — ሮሜ 12፥2 “And do not be conformed to this world, but be transformed by the renewing of your mind, so that you may prove what is the good, well-pleasing, and perfect will of God.” — Rom 12፥2

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ 🔥 🔥 Indoor program After program campfire time 🔥🔥 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡3ዐ
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ 🔥 🔥 Indoor program After program campfire time 🔥🔥  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡3ዐ 🗓   መጋቢት 8 2016 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_07_07_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አንተ ግን ምጽዋት ስታደርግ ምጽዋትህ በስውር እንዲሆን ቀኝህ የምትሠራውን ግራህ አትወቅ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።” — ማቴዎስ 6፥3-4 Mat 6 ³ But when you do merciful deeds, do not let your left hand know what your right hand does, ⁴ so that your merciful deeds may be in secret, then your Father who sees in secret will reward you.

#አርብ_06_07_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።” — ዮሐንስ 3፥17 “For God did not send his Son into the world to judge the world, but that the world should be saved through him.” — John 3፥17

#ሐሙስ_05_07_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” — ዮሐንስ 14፥6 “Jesus said to him, "I am the way, the truth, and the life. No one comes to the Father, except through me.” — John 14፥6

#ረቡዕ_04_07_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ፈቃድህ ሁሉ በምድር ባሉት ቅዱሳንና ክቡራን ላይ ነው።” — መዝሙር 16፥3 “As for the holy ones who are in the land,they are the excellent ones in whom is all my delight.” — Ps 16፥3

About Sundays youth service #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #የጌታ_ቃል Glory be to The almighty God March 10 2024 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b
+9
About Sundays youth service #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #የጌታ_ቃል Glory be to The almighty God March 10 2024 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ማክሰኞ_03_07_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።” — ሮሜ 1፥16 “For I am not ashamed of the Good News, for it is the power of God for salvation for everyone who believes; for the Jew first, and also for the Greek.” — Rom 1፥16

ንስሃ.m4a114.00 MB