EECMYMC-YM
رفتن به کانال در Telegram
በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot
نمایش بیشتر1 104
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
+3230 روز
آرشیو پست ها
1 102
#ሐሙስ_03_10_2013
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“የነገሩን ሁሉ ፍጻሜ እንስማ፤ ይህ የሰው ሁለንተናው ነውና፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ትእዛዙንም ጠብቅ።”
— መክብብ 12፥13
“Let us hear the conclusion of the whole matter: Fear God and keep His commandments, For this is man's all.”
— Eccl 12:13 (NKJV)
@EECMYMC_YM
1 102
#ረቡዕ_02_10_2013
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ለሰው ሳይሆን ለጌታ እንደምታደርጉ፥ የምታደርጉትን ሁሉ በትጋት አድርጉት፥”
— ቆላስይስ 3፥23
“And whatever you do, do it heartily, as to the Lord and not to men,”
— Col 3:23 (NKJV)
@EECMYMC_YM
1 102
.
🎤 #ለካ_ያየኛል 🎤
🎙 #ዘማሪት_ኢየሩሳሌም_ነጊያ 🎙
🕑Duration 4.56 Min🕑
💿Size 4.5 Mb💿
🦅 @EECMYMC_YM 🦅
Join Us👇👇👇
🦅 @EECMYMC_YM 🦅
🦅 @EECMYMC_YM 🦅
🦅 @EECMYMC_YM 🦅
1 102
⚠️ATTENTION⚠️
በተለያዩ ማህበራዊ ድረ-ገጾች እየተለቀቁ ያሉ የመረጃ መመንተፊያ ማስፈንጠሪያዎች(Virus Link) በእኛም ስር ባሉ ቴሌግራም ግሩፖች ላይ እየተለቀቀ ስለሆነ ጥንቃቄ እንድታደርጉና ከመክፈታችሁ በፊት የላከው ሰው የሚታወቅ ሰው መሆኑን እና የመረጃውን ታማኝነት ቀድማችሁ ማጣራት እንዳትዘነጉ።
@EECMYMC_YM
1 102
#ማክሰኞ_01_10_2013
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ነገር ግን ጽድቅ የሚኖርባትን አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር እንደ ተስፋ ቃሉ እንጠብቃለን።”
— 2ኛ ጴጥሮስ 3፥13
“Nevertheless we, according to His promise, look for new heavens and a new earth in which righteousness dwells.”
— 2Pet 3:13 (NKJV)
@EECMYMC_YM
1 102
#ሰኞ_30_09_2013
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።”
— ዕብራውያን 2፥18
“For in that He Himself has suffered, being tempted, He is able to aid those who are tempted.”
— Heb 2:18 (NKJV)
@EECMYMC_YM
1 102
#እሁድ_29_09_2013
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ትእዛዛትህ ሁሉ ጽድቅ ናቸውና አንደበቴ ቃልህን ተናገረ።”
— መዝሙር 119፥172
“My tongue shall speak of Your word, For all Your commandments are righteousness.”
— Ps 119:172 (NKJV)
@EECMYMC_YM
1 102
#ቅዳሜ_28_09_2013
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።”
— ኤፌሶን 1፥4
“just as He chose us in Him before the foundation of the world, that we should be holy and without blame before Him in love,”
— Eph 1:4 (NKJV)
@EECMYMC_YM
1 102
የዮሐንስ ወንጌል 8
32፤ እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል።
#Misused_Bible_Verses
Join us 👇👇👇
@EECMYMC_YM
1 102
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
Position: Audio recording technician
Requirement: Diploma IT or relevant
For more information read the above.
