fa
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

رفتن به کانال در Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

نمایش بیشتر
1 092
مشترکین
+324 ساعت
+107 روز
+3930 روز
آرشیو پست ها
🌅 Easter Evening Worship is almost here! Join us this Saturday night at Mekanisa Mekane Yesus Church for a powerful time of
🌅 Easter Evening Worship is almost here! Join us this Saturday night at Mekanisa Mekane Yesus Church for a powerful time of worship, prayer, and the message of the Resurrection. Come celebrate the hope and new life we have in Christ together! ✨🙏📖 📅 April 11, 2026 🕗 8:00 PM (All Night Program) Bring your family and friends—everyone is welcome! 🤝

#ቅዳሜ_03_08_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። John 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ For God so loved the world, that he gave his only begotten Son, that whosoever believeth in him should not perish, but have everlasting life. ¹⁷ For God sent not his Son into the world to condemn the world; but that the world through him might be saved.

#አርብ_02_08_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ሉቃስ 23 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴⁴ ስድስት ሰዓትም ያህል ነበረ፥ ጨለማም እስከ ዘጠኝ ሰዓት በምድር ሁሉ ላይ ሆነ፥ ፀሐይም ጨለመ፥ ⁴⁵ የቤተ መቅደስም መጋረጃ ከመካከሉ ተቀደደ። ⁴⁶ ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ፦ አባት ሆይ፥ ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ አለ። ይህንም ብሎ ነፍሱን ሰጠ። Luke 23 (KJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴⁴ And it was about the sixth hour, and there was a darkness over all the earth until the ninth hour. ⁴⁵ And the sun was darkened, and the veil of the temple was rent in the midst. ⁴⁶ And when Jesus had cried with a loud voice, he said, Father, into thy hands I commend my spirit: and having said thus, he gave up the ghost.

🌅 Easter Evening Worship is almost here! Join us this Saturday night at Mekanisa Mekane Yesus Church for a powerful time of
🌅 Easter Evening Worship is almost here! Join us this Saturday night at Mekanisa Mekane Yesus Church for a powerful time of worship, prayer, and the message of the Resurrection. Come celebrate the hope and new life we have in Christ together! ✨🙏📖 📅 April 11, 2026 🕗 8:00 PM (All Night Program) Bring your family and friends—everyone is welcome! 🤝

#አርብ_01_08_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።” — ኤፌሶን 1፥4 “According as he hath chosen us in him before the foundation of the world, that we should be holy and without blame before him in love:” — Ephesians 1፥4

#የፍቅር_አገልግሎት ATTENTION ልዩ የበዓል ድጋፍ ጥሪ የተወደዳችሁ የመካኒሳ መካነ ኢየሱስ ወጣቶችና የግሩፓችን አባላት በቀጣይ ሳምንት ለሚከበረው #የትንሳኤ_በዓል ከዚህ ቀድሞም እንደሚደረገው
#የፍቅር_አገልግሎት ATTENTION ልዩ የበዓል ድጋፍ ጥሪ የተወደዳችሁ የመካኒሳ መካነ ኢየሱስ ወጣቶችና የግሩፓችን አባላት በቀጣይ ሳምንት ለሚከበረው #የትንሳኤ_በዓል ከዚህ ቀድሞም እንደሚደረገው አቅም የሌላቸው ቤተሰቦችን በአይነትና በገንዘብ እንደምንደግፍ ይታወቃል። ይህንን ስራ ከቀድሞው በተሻለና በተጠናከርው መልኩ ለማድረግ እንዲያስችለን ሁላችሁም አባላት እንድትሳተፉ ጥሪ እናወርባለን። በመሆኑም 👉ለ 1 ቤተሰብ 2500 ብር 👉ግማሹን ለመሸፈን 1250 ሲሆን ♦️በግልም በቡድንም በመሆን ድጋፋችሁን መስጠት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የምትችሉት ያክልም ድጋፋችሁን መስጠት ትችላላችሁ ለተጨማሪ መረጃ👇 0920600595 0939165104

#ረቡዕ_30_07_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥13 “There hath no temptation taken you but such as is common to man: but God is faithful, who will not suffer you to be tempted above that ye are able; but will with the temptation also make a way to escape, that ye may be able to bear it.” — 1 Corinthians 10፥13

#የፍቅር_አገልግሎት ATTENTION ልዩ የበዓል ድጋፍ ጥሪ የተወደዳችሁ የመካኒሳ መካነ ኢየሱስ ወጣቶችና የግሩፓችን አባላት በቀጣይ ሳምንት ለሚከበረው #የትንሳኤ_በዓል ከዚህ ቀድሞም እንደሚደረገው
#የፍቅር_አገልግሎት ATTENTION ልዩ የበዓል ድጋፍ ጥሪ የተወደዳችሁ የመካኒሳ መካነ ኢየሱስ ወጣቶችና የግሩፓችን አባላት በቀጣይ ሳምንት ለሚከበረው #የትንሳኤ_በዓል ከዚህ ቀድሞም እንደሚደረገው አቅም የሌላቸው ቤተሰቦችን በአይነትና በገንዘብ እንደምንደግፍ ይታወቃል። ይህንን ስራ ከቀድሞው በተሻለና በተጠናከርው መልኩ ለማድረግ እንዲያስችለን ሁላችሁም አባላት እንድትሳተፉ ጥሪ እናወርባለን። በመሆኑም 👉ለ 1 ቤተሰብ 2500 ብር 👉ግማሹን ለመሸፈን 1250 ሲሆን ♦️በግልም በቡድንም በመሆን ድጋፋችሁን መስጠት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የምትችሉት ያክልም ድጋፋችሁን መስጠት ትችላላችሁ ለተጨማሪ መረጃ👇 0920600595

#ማክሰኞ_29_07_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ዮሐንስ 18 ⁴ ኢየሱስም የሚመጣበትን ሁሉ አውቆ ወጣና፦ ማንን ትፈልጋላችሁ አላቸው። ⁵ የናዝሬቱን ኢየሱስን ብለው መለሱለት። ኢየሱስ፦ እኔ ነኝ አላቸው። አሳልፎ የሰጠውም ይሁዳ ደግሞ ከእነርሱ ጋር ቆሞ ነበር። ⁶ እንግዲህ፦ እኔ ነኝ ባላቸው ጊዜ ወደ ኋላ አፈግፍገው በምድር ወደቁ። John 18 ⁴ Jesus therefore, knowing all things that should come upon him, went forth, and said unto them, Whom seek ye? ⁵ They answered him, Jesus of Nazareth. Jesus saith unto them, I am he. And Judas also, which betrayed him, stood with them. ⁶ As soon then as he had said unto them, I am he, they went backward, and fell to the ground.

#ሰኞ_28_07_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንግዲህ ከወዴት እንደ ወደቅህ አስብ ንስሐም ግባ የቀደመውንም ሥራህን አድርግ፤ አለዚያ እመጣብሃለሁ ንስሐም ባትገባ መቅረዝህን ከስፍራው እወስዳለሁ።” — ራእይ 2፥5 “Remember therefore from whence thou art fallen, and repent, and do the first works; or else I will come unto thee quickly, and will remove thy candlestick out of his place, except thou repent.” — Revelation 2፥5

#Special_Youth_Day‼️ #መጋቢት_27 የጠዋት እሑድ ፕሮግራም እንዲሁም ከሰዓት ልዩ የአምልኮ ምሽት Glory be to The almighty God April 5, 2026 Join us👇👇👇
#Special_Youth_Day‼️ #መጋቢት_27 የጠዋት እሑድ ፕሮግራም እንዲሁም ከሰዓት ልዩ የአምልኮ ምሽት Glory be to The almighty God April 5, 2026 Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY

photo content
+1

photo content
+9

photo content
+7

Youthday #live
+9
Youthday #live

ሰላም። T shirt ያዘዛችሁ ሰዎች ፕሮግራም ከመግባታችሁ በፊት ቢሮ መጥታችሁ ወስዳችሁ እየለበሳችሁ ግቡ!😁 ተባረኩ!!

#Special_Youth_Day‼️ #መጋቢት_27 የጠዋት እሑድ ፕሮግራም እንዲሁም ከሰዓት ልዩ የአምልኮ ምሽት Glory be to The almighty God April 5, 2026 Join us👇👇👇
#Special_Youth_Day‼️ #መጋቢት_27 የጠዋት እሑድ ፕሮግራም እንዲሁም ከሰዓት ልዩ የአምልኮ ምሽት Glory be to The almighty God April 5, 2026 Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY

#2017_ የወጣቶት_ቀን #ክርስቶስን_ተመልከቱ 7 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.m
+8
#2017_ የወጣቶት_ቀን #ክርስቶስን_ተመልከቱ 7 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#2017_ የወጣቶት_ቀን #ክርስቶስን_ተመልከቱ 4 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.m
+9
#2017_ የወጣቶት_ቀን #ክርስቶስን_ተመልከቱ 4 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice