fa
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

رفتن به کانال در Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

نمایش بیشتر
1 091
مشترکین
+124 ساعت
+87 روز
+4030 روز
آرشیو پست ها
የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን በመጪው ሀሙስ ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከ
የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች  ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን በመጪው ሀሙስ ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሐሙስ_05_09_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።” — መዝሙር 23፥6 “Surely goodness and mercy shall follow me all the days of my life: and I will dwell in the house of the LORD for ever.” — Psalms 23፥6

የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30
የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች  ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ረቡዕ_05_09_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ቆነጃጅትም የእግዚአብሔር ቃል እንዳይሰደብ፥ ባሎቻቸውን የሚወዱ፥ ልጆቻቸውን የሚወዱ፥ ራሳቸውን የሚገዙ፥ ንጹሖች፥ በቤት የሚሠሩ፥ በጎዎች፥ ለባሎቻቸው የሚታዘዙ እንዲሆኑ ይምከሩአቸው።” — ቲቶ 2፥4-5 Titus 2 ⁴ That they may teach the young women to be sober, to love their husbands, to love their children, ⁵ To be discreet, chaste, keepers at home, good, obedient to their own husbands, that the word of God be not blasphemed.

#ማክሰኞ_04_09_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በፍርድ ወንበር ላይ ለሚቀመጥም የፍርድ መንፈስ፥ ሰልፉን ወደ በር ለሚመልሱም ኃይል ይሆናል።” — ኢሳይያስ 28፥6 “And for a spirit of judgment to him that sitteth in judgment, and for strength to them that turn the battle to the gate.” — Isaiah 28፥6

#ሰኞ_03_09_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የሰው አካሄድ እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘው እንደ ሆነ በእርሱና በጠላቶቹ መካከል ስንኳ ሰላምን ያደርጋል።” — ምሳሌ 16፥7 “When a man's ways please the LORD, he maketh even his enemies to be at peace with him.” — Proverbs 16፥7

የተወደዳችሁ እንዴት ናችሁ? #የደም_ልገሳ የፊታችን እሑድ በመካኒሳ መ/ኢየሱስ ግቢ ውስጥ! እንደ ክርስቲያን አምልኳችን ለተቸገሩትና ለተጨነቁን መድረስ እንደመሆኑ እኛም በደም እጥረት ለሚቸገሩት እን
የተወደዳችሁ እንዴት ናችሁ? #የደም_ልገሳ የፊታችን እሑድ በመካኒሳ መ/ኢየሱስ ግቢ ውስጥ! እንደ ክርስቲያን አምልኳችን ለተቸገሩትና ለተጨነቁን መድረስ እንደመሆኑ እኛም በደም እጥረት ለሚቸገሩት እንድረስላቸው።

⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #አምልኮ_ምሽት ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ግንቦት 2 2018 Join us👇 Y.b - https:/
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #አምልኮ_ምሽት  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓 ግንቦት 2 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_01_09_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በረከት በጻድቅ ራስ ላይ ነው፤ የኀጥኣንን አፍ ግን ግፍ ይከድነዋል።” — ምሳሌ 10፥6 “Blessings are upon the head of the just: but violence covereth the mouth of the wicked.” — Proverbs 10፥6

የተወደዳችሁ እንዴት ናችሁ? #የደም_ልገሳ የፊታችን እሑድ በመካኒሳ መ/ኢየሱስ ግቢ ውስጥ! እንደ ክርስቲያን አምልኳችን ለተቸገሩትና ለተጨነቁን መድረስ እንደመሆኑ እኛም በደም እጥረት ለሚቸገሩት እን
የተወደዳችሁ እንዴት ናችሁ? #የደም_ልገሳ የፊታችን እሑድ በመካኒሳ መ/ኢየሱስ ግቢ ውስጥ! እንደ ክርስቲያን አምልኳችን ለተቸገሩትና ለተጨነቁን መድረስ እንደመሆኑ እኛም በደም እጥረት ለሚቸገሩት እንድረስላቸው።

#አርብ_30_08_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።” — ዕብራውያን 6፥10 “For God is not unrighteous to forget your work and labour of love, which ye have shewed toward his name, in that ye have ministered to the saints, and do minister.” — Hebrews 6፥10

#ሐሙስ_29_08_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ ዓመፅን ደግሞ ያደርጋል፥ ኃጢአትም ዓመፅ ነው።” — 1ኛ ዮሐንስ 3፥4 “Whosoever committeth sin transgresseth also the law: for sin is the transgression of the law.” — 1 John 3፥4

#ረቡዕ_28_08_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ሐናም ስትጸልይ እንዲህ አለች፦ ልቤ በእግዚአብሔር ጸና፥ ቀንዴ በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ፤ አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ፤ በማዳንህ ደስ ብሎኛል።” — 1ኛ ሳሙኤል 2፥1 “And Hannah prayed, and said, My heart rejoiceth in the LORD, mine horn is exalted in the LORD: my mouth is enlarged over mine enemies; because I rejoice in thy salvation.” — 1 Samuel 2፥1

#ማክሰኞ_27_03_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ስለ ጽድቅ የሚሰደዱ ብፁዓን ናቸው፥ መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና።” — ማቴዎስ 5፥10 “Blessed are they which are persecuted for righteousness' sake: for theirs is the kingdom of heaven.” — Matthew 5፥10

#ሰኞ_26_08_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ተግሣጹን ተቀበሉ ጌታ እንዳይቈጣ እናንተም በመንገድ እንዳትጠፉ፥ ቍጣው ፈጥና ትነድዳለችና። በእርሱ የታመኑ ሁሉ የተመሰገኑ ናቸው።” — መዝሙር 2፥12 “Kiss the Son, lest he be angry, and ye perish from the way, when his wrath is kindled but a little. Blessed are all they that put their trust in him.” — Psalms 2፥12

⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #አምልኮ_ምሽት #ተከታታይ_ትምህርት ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ሚያዝያ 25 2018 Join us👇
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #አምልኮ_ምሽት #ተከታታይ_ትምህርት  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓 ሚያዝያ 25 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_24_08_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ።” — 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥16 “And without controversy great is the mystery of godliness: God was manifest in the flesh, justified in the Spirit, seen of angels, preached unto the Gentiles, believed on in the world, received up into glory.” — 1 Timothy 3፥16

#አርብ_23_08_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ዘመንህ በእኔ ይበዛልና፥ የሕይወትህም ዕድሜ ይጨመርልሃልና።” — ምሳሌ 9፥11 “For by me thy days shall be multiplied, and the years of thy life shall be increased.” — Proverbs 9፥11

#ሐሙስ_22_08_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እኛ አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን፤” — ፊልጵስዩስ 3፥20 “For our conversation is in heaven; from whence also we look for the Saviour, the Lord Jesus Christ:” — Philippians 3፥20

ጸሎት ክፍል 1.m4a114.98 MB