cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

😍 best frindes 🌝

@remlitiiiii

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
168
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🔥🔥🙌 #Revo_Records: በቅርብ ቀን በዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/channel/UCkYBbrEXTr1yqF2ixLfGgRg #Please #Subscribe
نمایش همه...
በቀላሉ ከፍተኛ ምንዳ(አጅር) ለማግኘት 1ኛ በመስጂድ ላይ አንድ ቁርአን መተው/ማስቀመጥ ሰዎች እንዲያነቡት/እንዲቀሩበት ማመቻቸት✔ 2ኛ በሆስፒታል ተንቀሳቃሸ ወንበር (ጋሪ) ለበሸተኞች መቀበያ ማስቀመጥ✔ 3ኛ በመስጂድ ግንባታ በአንድ ሲሚንቶ ከረጢትም ቢሆን መሳተፍ✔ 4 በብዙሃን ህዝብ መገልገያ መሃከል የውሃ መጠጫ ጋን ወይም ሮቶ ማስቀመጥ✔ 5 ዛፍ መትከል በዛፏ የተጠቀመበት/በተጠለለበት/ ሰዎች ሁላ አጅር/ምንዳ ታገኝበታለህ✔ 6 በሰዎች መተላለፊያ መንገድ ላይ ሰዎችን አዛ የሚያደርግ/የሚያስቸግር/ ነገር ማስወገድ✔ 7 ከዚህ ሁላ የሚቀለው ግን ይህንን ሜሴጅ ለሌላው ማስተላለፉ በሰሩበት ልክ አጅሩን እንዲያገኙ ሰበብ ይሆኖታል፣ ምክንያቱም ረሱል(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋልና👇 "አመላካች የሰሪውን ያህል አጅር/ምንዳ/ ያገኛል። https://t.me/QireatelQuran
نمایش همه...
التيلاوة القران

اللهم إعتنا في الدنيا الخسنة وفي الاخيرة الخسنة وقنا عذاب النار.

ፎቶንስ እንደቀልድ ለምን ታያላችው አሜሪካ ሩሲያ እንግሊዝ ፈረንሳይ ጀርመን ጃፓን ምናምን ሰው ሰርተዋል ግን አጥንት የሌለው ስጋ የሌለው ደም የሌለው ከብረት የተሰራ አእምሮ የሌለው ሶፍትዌር እንጅ ሩህ የሌለው አውቶማቲክ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ነው የሰሩት አንተ የነሱን ያክል መኪና ቴሌቭዥን መስራት ሳትቺል ፎቶ ትነሳለህ ግን አላህ የማትችለውን ነገር ሩህ አስገባ እንደሚልህ አታቅምን ኧረ አላህ ፍሩ እንወቅ ፕሮፋይል ላይ ፎቶ ተጠንቀቁ ዳዕዋ አዳምጡ ለእውቀት ጉጉት ይኑራችሁ ወሬ ይቅርባችሁ ሙስሊም አማኝ ማለት አላህ ምንድን ነው ያለው በቁርአን(ኢነመል ሙእሚኑን ኢዛ ቱሊየት አለይሂም አያቱና ዛደትሁም ኢማና) ነው የሚለው እኮ (የማኸለቅቱል ጂነ ወል ኢንሰ አላ ሊየእቡዱን ማኡሪዱ ሚንሁም ሚን ሪዝቂን ወላ አዩጥኢሙን) እሽ እያሉ መስማትማ ካፊርም እሽ ብሎ ይሰማሀል እኮ ሙናፊቅም ተግባር ግን የለም ኡሱል የቀራ ካለ ምን ይላል አለ ኢማኑ 1,ኑጥቁን ቢሊሳን(በምላስ መናገር ዳዕዋን አለመሰልቸት በቻልከው ደረጃ አይንህ እያየ አትለፍ በምላስህም ታገል ላኢላሀ ኢለሏህም በል/ላ የለም ኢላሀ በትክክል የሚገዙት ጌታ ፈጣሪ በውሸት እንጅ ኢላ ሲቀር ሏህ አላህ እንጅ በል) 2,ቀስዱን ቢል ቀልብ(በልብ ማሰብ በአፍህ ሙስሊሞችን ወይም ሌላን ፈርተህ በአፍህ ሌላ በምላስህ ሌላ አትሁን ዱአን ጨምሮ ሌላ ኢባዳ አድርግ) 3,አመሉን ቢል ጀዋሪህ (በተግባር መስራት ዳእዋ እያደረግ በልብ አላህ እያልክ በተግባር ከአላህ ሌላ ማረድ አለመስገድ ምን ይሉታል መስጊድ ገብቶ ካፊር ጋር መወዳጀት ለዱንያ ብሎ አላህ መርሳት) ★የዚዱ ቢጣአ( አላህ በመፍራት በመገዛት ይጨምራል ወነጀል ካለብህ ያካክስልሀል ያጣፋልሀል) ★የንቁሱ ቢል መእሲያ(ወንጀል ላይ ከሆንክ ይጎላል ይቀንሳል ከቀነሰ ከጎደለ ከኢማን ያርቅህ እና ለኢማን ተቃራኒ ትዳረጋለህ ጓደኛ አቃማጭ ምረጥ አንዱ ወንጀል ምክንያት እሱ ነው ውሸትን ጨምሮ ስለሚያስዋሽህ ከወደድከው ጀነት አላህ ካለ ተገናኙ እንጅ አላህን አትመፅ ለሱ ብለህ ገደል እንግባ ብሎህ ቢገባ አንተ እንደማትገባ ሁሉ ወይም ሲጎህ እንደምትርቀው ይሁ ጉዳቱ አንተ ላይ ባያደርሰውም ከአላህ ጋር ሌላ ጉዳት ያስጠብቅልሀል እና) የሚል አለ የለም ከስሜቴ የተናገርኩት ካለ እንደዚ በሉ እስቲ ማብራሪያው ትንሽ ሊቀረው ይችላል ከዛ ውጭ ስህተተ ነኝ ወይ? ይላል አይልም? ንገሩኛ ማነበብ ብቻ አይደለም የተሳሳትኩትንም አውጡልኝ ሰው ነኝ ተሳሳች ነኝ ተሳስቼ በስሜት ተናግሬ ይሆናል ነቢያችን ብቻ(የማ የንጢቁ አኒል ሀዋ ኢን ሁወ ኢላ ወህዩን ዩሀ) ስላለ ያሉትን ቢሉህ ከአላህ የመጣ ወህይ ስለሆነ ስህተት የለባቸውም እኔ ግን አለብኝ አስተካካኝ ሁኑ እሽ ካላወቃችሁ ደረጃ ጠብቃችሁ ትደርሳላችሁ ሰአት ሳያልቅባቸው ከሞት በፊት ታገሉ ቁርአንን ሀፍዙ ቁርአን ለቀብር ጥያቄ ጊዜ ጠበቃ ነውና አድ ማድረግ ብቻ አይደለም ዳዕዋ አድርጉላቸው ስህተት ስታዩ አስተካክሉ ስትሳሳቱ እንዴት ብላችሁ ከቁርአን ሀዲስ መረጃ ጠይቁ ቁርአን እና ኪታብ ላይ እዩ የስሜቱን ተናጋሪ አያሳስታችሁ አረበኛን በደንብ እወቁ ትርጉም አሳሳች እንዳያጠማችሁ ሀራም ሲገጥማችሁ ላይተር ወይ ክብሪት ያዙ ሀራም ልትሰሩ ስትሉ ራሳችሁ በክብሪት ወይ በላይተር እጃችሁን ወይም ሌላ አካል በእሳት ነካ አድርጉት ግን ራሳችሁን እንዳታቃጥሉ ከዛ ስትፈጃችሁ ጀሀነምን አስታውሳችሁ ትጠናከራላችሁ ጀሀነም ስትገቡ እሳቱ አቃጠለኝ ስትሉ በረዶ በረዶው በረደኝ ስትሉ እሳት እሳቱ አቃጥሏችሁ ስጋ እና አጥንት ሲያልቅ እንደገና ተፈጥራችሁ እያለ እድሜ ልክ ወይም እንደወንጀላችሁ ብዛት መቃጠልን ታስታውሳላችሁ የሰውን ሀቅም ትፈራላችሁ ስንቶቻችን ነን ብር ጋር የምንሞተው ኡመር ኢብን ኸጣብ ረዲየሏሁ አንህ እኮ የያዙት ሀብት የኡማ ነበር የራሳቸው አልነበረም እና አንድ ሳይነኩ በቆሳ የተጣፈ ጀለብያ ለብሰው ልጆቻችው እንዳይቸገሩ ለሌላ ሰው ሰተውም ርሀብ ሲደፋቸው አሸዋ ላይ ተኝተው ከዳእዋ ግን አልራቁም ሰሀቦች ንግድ እየነገዱ ለተቸገረም ይሰጡ ነበረ እኮ ህዝቦቹ ተርበው ዳቦ ዳቦ ሲሉ ያደለው ኬክ አይሉም እንዴ ዳቦ ይላሉ እሳ የሚል አለ ቅባት ና ስብ እየበላ እነሱ ዳቦ አተው እንደትልቅ ምግብ የሚቆጥሩን። አትብላ ማለት አይደለም አላህ ሳይሰስት እንደሰጠህ አንተም ሳትሰስት በቻልከው ስጥ ደረሳ ምሳ ክትፎ ጥብስ ዱለት ፒዛ በርገር ስትበላ መቶ አሰላሙ አለይክ ሲልህ ወአልይከሰላም ብለህ ሽሮ አትስጥ አላህ ይስጥህ ብለህ አትመልስ ዘካ እኮ ዘካተል ፊጥር ሆነ ዘካተል ማል ግዴታ ነው ዘካ ያላወጣ ሙስሊም አይደለም ምክንያቱም አርካነል ኢስላም የእስልምና መሰረቶች ውስጥ አራተኛው ነው እና ከሸሀዳ ወይም ምስክር ከሶላት እና ከረመዳን ፆም ቀጥሎ ነው ከዛ ለቻለ ሀጅ ማድረግ ዘካም ለቻለ ነው ራስህን እንዳትጎዳ ግን ልጅ ኑሮህ ደልቶህ ከሆነ አላህን ፍራ(ኢነ ሏሀ ላውሪዱ ቢኩሙል ኡስረ የላኪን ዩሪዱ ቢኩሙል ዩስራ) ረመዳንን ስኳር ኤድስ ካለብህ ህፃን እና ሽማግሌ ከሆንክ ኡዙር ነው ግን በዛ ፈንታ ግን ሌላ ማሟላት ያለብህን አትርሳ እኛ እንኳን በችግር ሳንሆን ደልቶን ሁሉ ተሟልቶልን ዳእዋ አናደርግም ብናደርግም ስናደርግ ዲነኛ ነኝ አልክሳ አጉል ዳእዋ አድራጊ ልሁን ላድርግ አልክ ነብዩን ሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለምን ካልተሁ አልክ እየው ጀመረልህ ወግ ና ሱና አጥባቂ የሚል ሰው የሞላው እኛ እንዳንተረብ ሙድ እንዳያዝብ ለምንድን ነው የምንተወው በርግጥ ስራህን ተው ያለህን በሙሉ ሰድቅ ቀዳዳ ልበስ አላልኩም እንደ ኡማ ሲታይ ሌላ ተርቦ አንተ አጉል አትቀናጣ ጀለቢያ ሽርጥ ከ1000 በታች እያለ የአውሮቻ አውረት የሚያሳይ ቡጭቅ ፋሽን በ1500 አትግዛ ብር አውጥተህ ወንጀል አትስራ ጉልበቱ ላይ የተቀደደ አያሰግድም እያልክ መስጂድ ጀለቢያ ስራ ቦታ ቤትህ ውጭም ሱሪውን አትልበሰው አውረትህ ይታያል ቅርፅ ያስታውቃልና ፀጉርህን አታበላልጥ ነብያችን ወንጀል ነው ብለዋል ሴትም በምታሳይው ፀጉርሽ ብዛት መላኢካ ይረግምሻል ተይ ተመለሺ ጀምዐ ሶላት ምረጥ አጅርህ ይበዛል በ25 በአንዳንድ ዘገባ በ27 እጥፍ ብቻህን ከምትሰግደው ቤትም ከሆንክ ቤተሰብህ ጋር ስራ ቦታ ከሆንም ስራ ቦታህ ብቻ በጀምአ ወስዋስ እንዳያሳስትህ ደግሞ መስጂድ ቢሆን ይመረጠል ተራዊህ ተሀጁድ ዊትር የሰገደ አሸረል አዋሂር ላይ ቁርአን የቀራ እና ዱአ እያደረገ ለይለተል ቀድር የጠበቀ መስጂድ ሂዶ የተኛ አይደለም ሂደህ ካልሰገድክ ቁርአን ካልቀራህ ዱአ ካላደረክ እንቅልፍን መተኛት ከሆነ ተወው የመኝታ ቤት ለውጥ ነው እና ከሙቀት ወደ ብርድ ከአልጋ ና ፍራሽ ወደ መሬት ከብርድ ልብስ ወደ አንሶላ ሄድክ እንጂ ረመዳን ሲገባ ተውባ አድራጊ ሲወጣ ወደ ወንጀል ተመላሽ ስንቶቻችን ነን ይሄኮ ረመዳንን 9ኛው ወር መገዛት እንጂ ኢባዳ አይደለም። ሸዋልንስ 6 ቀን ከረመዳን አስከትሎ የፆመ ማን ነው ከፆመ በኋላ ግን ሳምንታዊ ኢድ ጁመዐን ቀን እና አመታዊ 2 ኢድ ኢደ አለ ፈጥር እና ኢድ አል አድሀ ከሚባሉ ውጭ የሸዋል ፍች እያላችሁ ነብዩ ያላዘዙትን ኢድ የምታከብሩስ ስንት ናችሁ ኧረ,,,,, አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ ፈስዐሉ አህለ ዚክሪ ኢንኩንቱም ላተዕለሙን ካላወቃችሁ የእውቀት ባለቤትን ጠይቁ ዳእዋ አጠብቁ ዳእዋ ያደረገላችሁ ሰው ዳእዋው ትክክል ከሆነ ተቀበሉት ወንጀል ካለበት አልቀበልም አይባልም እናንተ ትክክለኛ ድእዋ አድርጉለት እንጂ ወንጀለኛ ነው እና ትክክል ቢሆን አልቀበልም አትበሉ
نمایش همه...
🔆 #አመስግን @Revorecords
نمایش همه...
♥️​​በልብ ያለን ነገር ሁሉ መናገር ይከብዳል ለዛም ነው ፈጣሪ ጩኸት፣እምባ፣ እንቅልፍ እና ቀዝቃዛ ፈገግታ የፈጠረልን🙏 ┈ @heewan @heewan
نمایش همه...
☝️☝️☝️☝️☝️ Share #freePalestine @heewan @heewan
نمایش همه...
3.69 KB
ሳያስቡ ከመኖር እያሰቡ መሞት ይሻላል @heewan🦋 @Razia_ni🦋 @lindaspat🦋
نمایش همه...
Watch "BTS (방탄소년단) 'Butter' Official MV" on YouTube https://youtu.be/WMweEpGlu_U
نمایش همه...
BTS (방탄소년단) 'Butter' Official MV

BTS (방탄소년단) 'Butter' Official MV Credits: Director: Yong Seok Choi (Lumpens)1st AD: Jihye Yoon (Lumpens)2nd AD: Ran Ro (Lumpens)PA: Soeyoung Park, Minsu KimD...

“Butter” becomes the fastest music video to surpass 1 million likes on Youtube history (30min before premiere). @Razia_ni💜 @Razia_ni💜
نمایش همه...
#kim_tayhyung ❤️💋 @lindaspat
نمایش همه...