fa
Feedback
AIRDROP ROOM

AIRDROP ROOM

رفتن به کانال در Telegram
2 485
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-157 روز
-5230 روز
آرشیو پست ها
ጥያቄ ካላችሁ በውስጥ መስመር አዋሩኝ አብረን የዲጂታል ሞኒ እንቀላቀል @mediapromoter1

🔹 ጥያቄ 6. ኤርድሮፕ አዋጭ ነውን? ስንት እንደሚገኝበት ቢነገረን። እንደተጨማሪ ሥራ ሊሰራ የሚችል ሥራ ነውን? 👉 ይህንን በሁለት መንገድ መልስ ልንሰጥ እንችላለን። እነርሱም፦ የመጀመርያው ሌላ ሥራ ያለው ሰው ከሥራው ጎን ለጎን ሊሰራው የሚችለው ነው። ከሥራው ጎን ለጎን የሚሰራ ሰው በአማካይ 12 የተመረጡ እና ከፋይ ኤርድሮፓችን ሊሰራ ይችላል። ከተቻለም ከዚያ በላይ። ኤርድሮፕን ስንሰራ ታዲያ ጥቂት ጠብቀን ብዙ ብናገኝ ይሻላል ከዚህ ተቃራኒ መሆን የለብንም። ከሥራችን ጎን ለጎን የምንሰራ ከሆነ ታዲያ ከከፋይ ኤርድሮፖች ከ$100 እስከ $300 ዶላር ልንሰራ እንችላለን ... ይህም ማለት ከ12,000 እስከ 36,000 አካባቢ ማለት ነው። ይህ ገቢ በክፍያ ደረጃ ከሌሎች አንፃር እጅግ በቂ ዶላር ስለከፈለው Dogs እየተናገርን እንደሆነ ማስታወስ ግድ ይላል። የሁለተኛው፣ ሥራ የሌለን ሰዎች ከምንም የሚሻል ገቢ ስለምናገኝበት ሥራ ካላቸው የበለጠ በርከት ያሉ ኤርድሮፖች መሥራት ይጠበቅብናል። እንደ አቅማችን። ታዲያ ሥራ የሌላቸው አባሎቻችን በቂ የሚባል ገቢ እንዳገኙበት ነው መረጃችን የሚጠቁመው። አሁንም ዋቢ የምናደርገው በከፋይነት አቻ የሌለውን Dogs ን ነውና በትኩረት የሠሩት ከዶግስ እስከ $1,000 ሰርተዋል። ማስተዋል ያለብን ነገር ከላይ ለሌሎች ጥያቄዎች ምላሽ ስንሰጥ እንዳስነበብነው ኤርድሮፖች ከፋይ ናቸው ስንላቸው የማይከፍሉ አይከፍሉም ስንላቸው የሚከፍሉ ዓይነት ባሕርይ እንዳላቸው መገንዘብ ተገቢ ነው። በመጨረሻም ስለአዋጭነቱ ስንነግራችሁ ላወቀበት ኤርድሮፕ አዋጭ መሆኑ የሚካድ አደለም። ወደፊት ዝርዝሩን እናያለን ...

🔹 ጥያቄ 5. ኤርድሮፕ ስንሰራ እንደጀማሪ መጠንቀቅ ያለብን ከምን ከምን ነው? 👉 እንደሚታወቀው ማንኛውም ሥራ ሲሰራ እንደየሥራው ሁኔታ ጥንቃቄ ይፈልጋል። ኤርድሮፕም እንዲሁ ጥንቃቄ የሚፈልግ ሥራ ነው። ኤርድሮፕ ላይ ጥንቃቄ የሚፈልጉ ጉዳዮች የሚከተሉት ናቸው፦ 1. እንደነ ባይናንስ፣ ባይቢት፣ ኦኬኤክስ ... ወዘተ ኤክስቼንጅ ዋሌቶችን ቬሪፋይ ስናደርግ ፓስዋርድ እና ያስገባነውን ስልክ ወይም ኢሜይል አለመርሳት፣ ለዚህ እንዲያግዘን ፓስዋርድ እኛ ብቻ የምናውቀው ተመሣሣይ ብናደርግ የተሻለ ነው ... 2. እንደነ ቶንኪፐር፣ ቶንሀብ ... ዋሌቶች ከሆኑም በተመሣሣይ አራት ዲጂት ያለውን ፓስዋርድ አለመርሳት፣ ለቶንኪፐር የተጠቀምነውን ለቶንሀብ ፓስዋርድ መጠቀም እንችላለን፣     ሌላው እንዲህ አይነት ዋሌቶች የሚሰጡን 12 ወይም 24 ቃላቶች ይኖራሉና ፅፈን ደብቀን ማስቀመጥ፣ 3. የምንሰራውን የምናገኘው ዲጂታል በሆነ የአከፋፈል ሥርዓት በመሆኑና ጥንቃቄ የሚፈልግ በመሆኑ ገንዘብ ነክ ጉዳዮች ላይ ጥርጣሬ እያለን እርምጃ ከመውሰድ መጠየቅና መረዳት ይሻላል፣ 4. ገንዘብ ስንልክም ሆነ ስንቀበል እስከደቂቃዎች ሊዘገይ ይችላልና ኮኔክሽን አለማጥፋት፣ የምንልክ ከሆነ ስለመድረሱ ማረጋገጥ፣ ስንቀበልም እንዲሁ፣ 5. ፓስዋርድ ለሌላ ሰው አለመንገርን ማንኛውም ሰው ያውቃል። ከቶንኪፐር እና መሰል ዋሌቶች የሚሰጡንን ቃላት ለሌላ ሰው አሳልፎ መስጠትም ገንዘባችንን አሳልፎ መስጠት ማለት ነውና መጠንቀቅ ያሻል፣ ... ወዘተ

🔹 ጥያቄ 4. ከላይ የተዘረዘሩት ብዙ ናቸው። ኤርድሮኘ አሰልቺ ነው ማለት ነው? 👉 በእርግጠኝነት ኤርድሮኘ የሚሰራ ሰው ትእግስተኛ መሆን አለበት፣ ሆኖም ከላይ የተጠቀሱትን አፕሊኬሽኖች የምናወርደው አንድ ጊዜ ብቻ ነው። በቀጣይ የምንሰራው ኤርድሮኘ ላይ ብቻ ነው ትኩረት የምናደርገው ...

ጥያቄ ካላችሁ በውስጥ መስመር አዋሩኝ አብረን የዲጂታል ሞኒ እንቀላቀል @mediapromoter1

🔹  ጥያቄ 3. ኤርድሮፕ ለመሥራት ምን ምን ነገሮች ያስፈልጉናል? 👉 መልስ፦ ከላይ እንደተገለፀው ኤርድሮፕ ለመሥራት በመጀመርያ ስማርት ስልክ ያስፈልገናል። በተጨማሪም ኤርድሮፕ የሚሰራ ሰው የተለያዩ አፕሊኬሽኖች ሊኖሩት ግድ ይላል። ከእነዚህም መካከል፦ 1. የ X ወይም የ ቀድሞ Twitter app 2. የ Instagram app 3. የ Discord app 4. To keeper 5. Tonhub እና የመሳሰሉት ሊጠየቁ የሚችሉ አፕሊኬሽኖች ባለቤት መሆን ግድ ነው። NB: ኤርድሮፕ የሚሰራው በቴሌግራም ነው። ከላይ ከጠቀስኳቸው አፕሊኬሽኖች በተጨማሪ አንድ ኤርድሮፕ ሊሰራ ያሰበ ሰው Binance, Bitgate, OKX, KuCoin ... አፕሊኬሽኖችን አውርዶ Verify ማድረግ አለበት::

🔹 ጥያቄ 2. ኤርድሮፕ ምንድነው? ምንስ ማለት ነው? 👉 የኤርድሮፕን ምንነት በምሳሌ ለማስረዳት፣ ለምሳሌ ለመመስረት የታሰበ እንደ ብር፣ ዩሮ፣ ዶላር ሆኖ ዲጂታል የሆነ ገንዘብ አለ እንበል። የዚህ ገንዘብ ባለቤቶች፣ መስራቾችና ኃላፊዎች ገንዘቡ እውን ከመሆኑ በፊት ለሰው ያስተዋውቃሉ፣ ያስፋፋሉ፣ ለሚሣተፍላቸው ሰውም የተለያየ ሥራ ይሰጣሉ ... ገንዘቡ እውን በሚሆንበት ቀንም ለተሣታፊዎች እንደየሥራቸው ገንዘብ እንዲያገኙ ያደርጋሉ። ለገንዘብነት የታሰበውም ውጥን እውን ይሆንላቸዋል ... አጠር ባለ አገላለፅ ኤርድሮፕ በጅምር ላይ ባሉ የገንዘብ እንቅስቃሴዎች የድርሻን በመወጣት ገንዘብ ማግኘት ሊባል ይችላል። ኤርድሮፕ በጎ ጎኑ ማንኛውም ስማርት ሞባይል ያለው ሰው ተሣትፎ ገንዘብ የሚያገኝበት መሆኑ ... ነው። የኤርድሮፕ ችግር ደግሞ እውነት ናቸው ብለን የጀመርናቸው ኤርድሮፖች የኋላ ኋላ ሐሰተኛ ሊሆኑ የሚችሉ መኖራቸው ... ነው።

🔹 ጥያቄ 1. ክሪፕቶ ማለት ምን ማለት ነው? 👉 ክሪፕቶ ማለት ጠቅለል ያለ መጠርያ ሲሆን በዲጂታሉ ዓለም የምንገበያይባቸውን የመገበያያ ገንዘቦች አቅፎ የያዘ ዲጂታል የሆነ መገበያያ ገንዘብ ልንለው እንችላለን።

CATS ALL VIDEO CODE !!! Task : How to Make 10x on Crypto Answer : ABSTRACT Task : Futures Trading Part 1 Ans : AIRNODE Task : Future Trading Part 2 Ans : WEI Task : Free Crypto Ans : dip

#DV 2026 የ2026 የአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ማመልከቻ ከነገ ጀምሮ ክፍት ይደረጋል። ለ2026 የፊስካል ዓመት እስከ 55,000 የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) አዘጋጅታለች። ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ አያስፈልግም። አሜሪካ በየዓመቱ ከኢትዮጵያ ጨምሮ ከተለያዩ ሀገራት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን በዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) አማካኝነት እንደምትቀበል ይታወቃል። በነገው ዕለት ዝርዝር መረጃ የምንልክላችሁ ይሆናል። ምንጭ TikvaEthiopia

ይህ ማለት የትኛውንም Ton ባትከፍሉም ግዴታ የለውም እንዳልናቹ በትንሹ Airdrop ሊቀንስባቹ ይችላል እንጂ ማለት ነው👍 አንዳንድ ቻናሎች Ton እንዲሸጥላቹ ብቻ ግዴታ ነው ግዴታ ነው 🗣🗣 ሲሉ ነበር በዚህም ምክንያት ብዙ ልጆች ተስፋ በሙቀረጥ መሰራታቸውን አቁመዋል አንዳንዶቹ ደግሞ ton የሚጠይቅ Airdrop አንሰራም ሲሉም ነበር  ስለዚህ ቤተሰብ ባልተረጋገጠ ነገር ሲሉ ስለሰማን ብቻ ልክ ናቸው ማለት አይደለም አንዳንዴ በራሳችሁ መንገድ ሂዱ  ምድረ ግዴታ ነው ton ግዙ ፊት ጨበርብርቶ ሁላ👊

X EMPIRE 🌕 በዚህ ምዕራፍ ቃል በገባነው መሰረት 70% የሚሆነነውን Airdrop እናከፋፍላለን ብለዋል ዋና ዋና ለAirdrop በቂ ለመሆን የተገደቡ ነገሮች 👇 - የጋበዛቹት ጓደኞች ብዛት -
X EMPIRE 🌕 በዚህ ምዕራፍ ቃል በገባነው መሰረት 70% የሚሆነነውን Airdrop  እናከፋፍላለን ብለዋል ዋና ዋና ለAirdrop በቂ ለመሆን የተገደቡ ነገሮች 👇 - የጋበዛቹት ጓደኞች ብዛት - Profi  Perhour - በየቀኑ የሚመጡትን Task ለሰሩ ሰዎች 💥 ተጨማ bonus የሚያገኙ ሰዎች - Wallet Connect  ያደረጉ - Ton 0.5Ton የከፈሉ እና - ቴሌግራም ፕሪሚየም ተጠቃሚዎች ይህ ማለት 0.5Ton ባትከፍሉም ችግር የለውም ግን በትንሹ Airdrop ሊቀንስባቹ ይችላል  👍

Listing ቀን በቅርቡ እንደሆነ በተደጋጋሚ እየገልጡ ይገኛሉ ይህ Airdrop በአለም ታላላቅ Exchange ዎች ላይ List እንደሚሆን ይታወቃል ያልጀመራቹ ጀምሩ!! ⚫ለመጀመር New Puzzle
Listing ቀን በቅርቡ እንደሆነ በተደጋጋሚ እየገልጡ ይገኛሉ ይህ Airdrop በአለም ታላላቅ Exchange ዎች ላይ List እንደሚሆን ይታወቃል ያልጀመራቹ ጀምሩ!! ⚫ለመጀመር New Puzzle Durov in Major ⭐️ October 2 Prize: 5,000 🔥 Major puzzle Durov combo https://t.me/major/start?startapp=327128446

X Empire 💥 X Empire Mining ብይፋ ተጠናቋል ስለ ቀጣዩ ያሳውቁናልል። 💥 NFT የተሰጣቹ ሰዎች መሸጥ ትችላላቹ ወይንም List እስኪደረግ ጠብቃቹ ወደ Token ይቀየርና ወደፈለጋቹበ
X Empire 💥 X Empire Mining ብይፋ ተጠናቋል ስለ ቀጣዩ ያሳውቁናልል። 💥 NFT የተሰጣቹ ሰዎች መሸጥ ትችላላቹ ወይንም List እስኪደረግ ጠብቃቹ ወደ Token ይቀየርና ወደፈለጋቹበት መላክ ትችላላቹ።

CATS Listing Date : 7 October
CATS Listing Date : 7 October

#Major Listing ቀን በቅርቡ እንደሆነ በተደጋጋሚ እየገልጡ ይገኛሉ ይህ Airdrop በአለም ታላላቅ Exchange ዎች ላይ List እንደሚሆን ይታወቃል ያልጀመራቹ ጀምሩ!! ⚫ለመጀመር New
#Major Listing ቀን በቅርቡ እንደሆነ በተደጋጋሚ እየገልጡ ይገኛሉ ይህ Airdrop በአለም ታላላቅ Exchange ዎች ላይ List እንደሚሆን ይታወቃል ያልጀመራቹ ጀምሩ!! ⚫ለመጀመር New Puzzle Durov in Major ⭐️ September 25th Prize: 5,000 🔥 Major puzzle Durov combo https://t.me/major/start?startapp=327128446

Dogs የተባለው (AIRDROP) ብዙ ሰዋችን 20ሺ እስከ 60ሺ ትናንት ከፈሏል 🎉 ይሄ እድል ላመለጣችዉ Cats የሚል አዲስ AIRDROP ወጧል 30 ደቂቃዎች ባልምላ ስራ Task በመስራት ከእድሉ
Dogs የተባለው (AIRDROP) ብዙ ሰዋችን 20ሺ እስከ 60ሺ ትናንት  ከፈሏል 🎉 ይሄ እድል ላመለጣችዉ Cats የሚል አዲስ  AIRDROP ወጧል 30 ደቂቃዎች ባልምላ ስራ Task በመስራት ከእድሉ ይጋሩ

Big Breaking:- BLUM points traded at $0.001 on Whales market. What will be your #Airdrop size if you get all the $BLUM points
Big Breaking:- BLUM points traded at $0.001 on Whales market. What will be your #Airdrop size if you get all the $BLUM points in token allocation ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ 👇 https://t.me/blum/app?startapp=ref_ZgDcXVsVQw

💥Cats በ Telegram ገጻቸው ላይ የመጨረሻው Snapshot የሚደረገው september 30 ነው ብለዋል እናም Cats Tonken ወደ ተለያዩ Exchange መላክ የሚያበቃው October 4 ነ
💥Cats በ Telegram ገጻቸው ላይ የመጨረሻው Snapshot የሚደረገው september 30 ነው ብለዋል እናም Cats Tonken ወደ ተለያዩ Exchange መላክ የሚያበቃው October 4 ነው ብለዋል !💥

Major puzzle durov TODAY’s COMBO !!! Puzzle Durov 27/9/2024 Order 👉 10 4 5 1 Start farming major 👇 if you are already farmi
Major puzzle durov TODAY’s COMBO !!! Puzzle Durov 27/9/2024 Order 👉 10 4 5 1 Start farming major 👇 if you are already farming join our community to be earning extra %10