cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Redina👑

#እንኳን ወደ Channelችን በደና መጡ ✌✌✌✌✌✌ በ Channelችን ምንም ማያገኙት ነገር የለም #join ካሉ #Share ማድረኑን አይዘንጉ እናመሰግናለን

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
661
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

This is the channel created for you my dear customers to get Europe standard Torshens with fair prices ❇️የአዉሮፓ SecondHand አልባሳት ❇️የአውሮፓና አሜሪካ እስታንዳርድ የሴቶች አና የወንድ የሆኑ ኳሊቲ አልባሳት በታላቅ ቅናሽ በ 👩‍👩‍👧 📌hiwi online shopping 📥 @Tybdah https://t.me/Hiwi_bonda
نمایش همه...
Hiwi bonda

This is the channel created for you my dear customers to get Europe standard Torshe ❇️የአዉሮፓ SecondHand አልባሳት ❇️የአውሮፓና አሜሪካ እስታንዳርድ የሴቶች አና የወንድ የሆኑ ኳሊቲ አልባሳት በታላቅ ቅናሽ በ 📌hiwi online shopping 📥 @Tybdah call with 0937889486 0703277007

ዛሬን👦👧 በትላንት ቀለም ነገን እየጻፍህ የትላንት መበደልህ ነገን እያበላሸብህ በትላንት ታስረህ ለምን ትኖራለህ ዛሬን የተሰጠህ ዛሬን እንድትኖር ነው በትላንት ህይወትህ ነገን አትጻፈው እርግጥ ነው ተበድለህ ታመህም ይሆናል ብዙ ሰው በድሎህ ሊሆንም ይችላል ትላንትን እያሰብክ ነገን አታበላሸው በትላንት ትዝታ ዛሬን እየኖርክ ነገን አትጻፈው✍✍ ዛሬን የተሰጠህ ዛሬን እንድትኖር ነው ወገኔ እባክህ ነገን በትላንት ማንነትህ አትጻፈው✍ የምትደርስበትን ቦታ አታበላሸው ዛሬን የተሰጠህ ዛሬን እንድትኖር ነው።(2) ✍✍ ቃልኪዳን
نمایش همه...
ዘመንና ሰው ማን ነው አጥፊ ተጠያቂው ሀቅ አስትቶ ውሸት አውሪው ማነው ለእውነት የቆመው ሁሉን ትቶ የኖረው ከእናቴ ጎን ተቀምጠህ የምትበላው አንተ ማነህ ለሁላችን ነበር እሱ አልጠግብ ባይ ቅድሚያ አፈሱ ነበር እኮ ሁሉ በቂ የእጅ አመል ነው ሰውን ፋቂ ኢትዮጵያ እማምዬ♥♥ ቤትሽ ሙሉ ነበር ያኔ ዛሬም እኮ ሙሉ ነው ኪሱ ሞልቶ ባንክ ነው ላገልግልሽ ብለው ያሉሽ ባዶ መና ነው ያስቀሩሽ ጊዜው ሆኖ ዛሬ የነሱ እንደሌለው አስመሰሉ የሰው አሳር በዘመን እንደሆነ ዛሬ አየን ግን አምናለሁ ያቺን ቀን በትንሳኤ ስንቆም🙏🙏 ✍✍እንየው
نمایش همه...
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ይለካ እስትንፋሰ
نمایش همه...
እስቲ ተናገር እስቲ አንተ አውራ እኔ ሰሚ ልሁን አስረዳኝ በዝርዝር ፍቅር የሚሉትን ከሳቅ ጨዋታዬ ከምኔ ያዘህ እኔን ለማፍቀር ምከንያት የሆነህ ጥርሴ ነው አይኔ ወይስ ቁመናዬን አንተን እየሳበ የቀማው ልብህን እስቲ ተናገር እንዲህ ያረገህን ልክ አንደማሽላ አረህ የምስቀውን እኔን ለማግኘት ደጄ ያቆመህን ……✍Redina
نمایش همه...
ቅጣት ውዴ ሳታስፈቅጂ በህይወቴ ገብተሽ ባላስብኩት መንገድ እወድሀለው ብለሽ ምንም አይቼ የማላቀውን ፍቅር አሳይተሽኝ እኔም ድንገት ስላንቺ ማሰብ ጀመርኩኝ ሀያሉ ፍቅር ነውና እኔም ሳይዘኝ አይቀረም እንዲህ አይነት ስሜት ተሰምቶኝ አያቅም ግንለምን ተለየሽኝ ይመስለኝ ነበርበጣምየምትወጅኝ ቅጣት መሆኑ ነው እኔ እየወደድኩሽ አንቺ ምትለይኝ
نمایش همه...
Ed_sheeran 😍 ❤️ 😢 🥰 @hi_tss
نمایش همه...
ann marie ❤️
نمایش همه...
😂እወድሻለሁ😜 የምገልጽሽ በተግባሬ የማትፈልጊ የሰው ወሬ እኔነቴን የማገኝብሽ ሰው 'የማትሺ በመንገድሽ ማንነቴ..... እርካታዬ የልቤ ውስጥ ገመናዬ ልግለጽ አንቺን እንዴት ብዬ ወድሻለሁ... ጸጥታዬ። 😁😁😁😁😁😁
نمایش همه...