cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አዲስ ነገር መረጃ

🚩 Channel was restricted by Telegram

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 537
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Prohibited content
ኢትዮጰያውያን እንኳን ደስ አላችሁ ።።በሳፍሪኮም plc የተዘጋጀው ሽልማት የብዙ ሰዎችን ህይወት ቀየረ ተሸላሚ ለመሆን ቡቱን start ብለው ያስጀምሩ ይሳተፉ።።👇👇👇👇👇  http://t.me/Safari_Ethiopia_bot http://t.me/Safari_Ethiopia_bot
نمایش همه...
Prohibited content
ኢትዮጰያውያን እንኳን ደስ አላችሁ ።።በሳፍሪኮም plc የተዘጋጀው ሽልማት የብዙ ሰዎችን ህይወት ቀየረ ተሸላሚ ለመሆን ቡቱን start ብለው ያስጀምሩ ይሳተፉ።።👇👇👇👇👇  @Onlysafafricomethiopia_bot @Onlysafafricomethiopia_bot
نمایش همه...
የተለያዮ መረጃዎችን ለማግኘት👇👇👇
نمایش همه...
Prohibited content
🏮ሰበር ዜና ሼር 🏮 💔አሳዛኝ ዜና ይህን ቪዲዮ ከ 18 አመት በታች እንዳያዮ #ነፍስ_ይማር ። ዝርዝሩን ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ 👇👇👇 https://t.me/+L6-3aIiQy7kxNWU0 https://t.me/+L6-3aIiQy7kxNWU0
نمایش همه...
Prohibited content
የመጀመሪያዋ ሴት የፋሽን ዲዛይነር እማማ ፂዮን ሚካኤል አንዶም በ 100 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል‼️ በኢትዮጲያ የመጀመሪያ የባህል አልባሳት ዲዛይየር ፣ ላለፉት 56 ዓመታት 365 ቀናት የጥበብ አልባሳትን ብቻ በመልበስ የሚታወቁት ፣ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የጥበብ አልባሳት ለዓለም ያስተዋወቁ ፣ የሴት ባህላዊ አልባሳት በሽመና በማሰራትና ዲዛይን በማድረግ እራሳቸው እየሰፉ እንዲሁም እየለበሱ ሌላውንም እንዲለብሱ ትልቁ አስተዋጽዖ ያደረጉት እማማ ፂዮን ሚካኤል አንዶም በ 100 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል።
نمایش همه...
Prohibited content
የማይጨው ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ማግኘቷን ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ መላኩ ታዬ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንዳስታወቁት፤ በትግራይ ክልል የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ በተሰራው የተቀናጀ ሥራ የማይጨው ከተማ በዛሬው ዕለት የኤሌክትሪክ አገልግሎት አግኝታለች፡፡አገልግሎቱ በክልሉ ያሉ የመብራት አግልግሎት የተቋረጠባቸው ከተሞች ዳግም አግልግሎት እንዲያገኙ መጠነ ሠፊ ተግባራትን እያከናወነ እንዳለም አቶ መላኩ ገልጸዋል፡፡
نمایش همه...
Prohibited content
ሰበር መረጃ! የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ ከስልጣኗ ተነስታለች!
نمایش همه...
Prohibited content
በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ክሮሺያ ብራዚልን ጥላ ወደ ግማሽ ፍጻሜው አለፈች በ22ኛው የኳታሩ የዓለም ዋንጫ ዛሬ ምሽት የተገናኙት ብራዚልና ክሮሺያ 90ውን ደቂቃ ያለምንም ግብ በማጠናቀቃቸው ተጨማሪ 30 ደቂቃ ለመጫወት ተገደዋል። በጭማሪው የመጀመሪያ 15 ደቂቃ ኔይማር ባስቆጠራት ጎል ብራዚል ክሮሺያን 1 ለ 0 መምራት ብትችልም በሁለተኛው 15 ደቂቃ ክሮሺያ አቻ መሆን ችላለች። ጨዋታው በአቻ ውጤት በመጠናቀቁ በተሰጠው የመለያ ምት ክሮሺያ 4 ለ2 አሸንፋ ወደ ግማሽ ፍጻሜው አልፋለች።
نمایش همه...
Prohibited content
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.