cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የኔ ፤ የኛ ኢትዮጵያ

🇪🇹ኃያልነታችንን እናስታውስ !🇪🇹 ኢትዮጵያዊ፦ ሀሳቦች ፣ ታሪኮች ፦ ጉዞዎች ፦ውድድሮች ፦ እውነታዎች ይቀላቀላሉ ፣ ያጋሩ ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት 🔻🔻 @kidanekal16 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @yeneyegnaethiopia @yeneyegnaethiopia @yeneyegnaethiopia

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
282
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

☹️
نمایش همه...
እጅህ ላይ ምን አለ? ዘፀአት የእስራኤላውያን የመውጣት ታሪክ ነው የነፃነት ታሪክ ታዲያ እስራኤላውያን ከነበሩበት የግብፅ ግዞት ሲወጡ አንድ ኮልታፋና የዋህ መሪ እግዚአብሔር ላከላቸው።፨ሙሴን፨ ሙሴ መልካም መሪ ነው ስለ ሕዝብ የሚያለቅስ መሪ ነው ። ስለበጎቹ የማይተኛ መልካም እረኛ.. ታድያ ወደ ከፍታው ወደ ከንአን ወደ ተስፋይቱ ምድር እግዚአብሔር እንዲያሻግር ሲሾመው .....ፈጣሪ እስራኤላውያን ከታላቁ ፈርዖን እጅ ሊያወጣቸው ሲሻ ....ሙሴን አንድ ሰው ፊት አቆመው። ከዚ ንጉስ ፊት ሊያቆመው ሲመርጠው በሙሴ ጭንቅላት ውስጥ አንድ ጥያቄ ነበር የብቃት ጥያቄ ፣ የአቅም ጥያቄ ፣ የይቻላል ወይ ጥያቄ ሙሴ ልክ ነው ማን ፊት እንደሚቆም ያቃል ፈርኦን ፊት ነው ሚቆመው ; ለዛም ጥያቄው ትክክል ነው ። ግን አብሮት የቆመው የይቻላል አምላክ ነበር አብሮት የነበረው የብቁነት አምላክ ነበረ።አምላክም ሙሴን አለው፦ እጅህ ላይ ምን አለ አለው ? የሙሴ እጅ ላይ የነበረው በትር ነበር ። የማራን ውሀ የሚያጣፍጥ በትር ፣ባህሩን ደም የሚያረግ በትር፣ የቀይ ባህርን የሚያሻግር በትር ። አዎ እስከዛች ሰኮንድ ድረስ ለሙሴ ተራ የሆነች ተዓምራዊ በትር ነበር ሙሴ እጅ ላይ የነበረው ። አምላካችን አሁንም ይጠይቀናል እጃችሁ ላይ ምንድን ነው ያለው ይለናል። ተዐምር ሊያሰራን ሊያሻግረን ....እጃችሁ ላይ ምንድን ነው ያለው ይለናል። ፈጣሪ እጃችን ላይ የየራሳችንን መክሊት አስቀምጦልናል እኛ ግን የኛ ባልሆነው መክሊት ገብተን እየባዘንን ከግዜ ጋር ግብግብ እፈጥራለን። የእኔ እጅ ላይ ለግዜው የተንቀሳቃሽ ስልክ አለ ። ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ብቻ የሚሰብክ ተንቀሳቃሽ ስልክ ። የኛም ዘፀአት አሁን ነው ። ከግብፅ ምንወጣው አሁን ነው ። የትኛው ግብፅ ውስጥ ነን? የትኛው ግዞት ውስጥ ነን ? የዘር ግብፅ ውስጥ የበለው የግደለው ግብፅ ውስጥ የስድብ እና ጸያፍ ቃል የመጠቀም ግብፅ ውስጥ .... የትኛው ግብፅ ውስጥ ነን ወገን? የትኛውም ግብፅ ውስጥ ብንሆን ፈጣሪ ሙሴን ይልክልናል። ከግብፅ እንዲያወጣን ወደ ከንዐን ሊንዲያሻግረን ሙሴን ወደ ህይወታችን ይልከዋል። ያኔ እንባንናለን። ታዲያ ልክ እንደሙሴ በእጅህ/ሽ ላይ ምንድን ነው ያለው ሲል ምን ልንለው ነው ። የሚያሻግረን በትራችን ምናችን ነው ? ያለን ምንድን ነው። ወደ ምናልመው ቤት ወደ ምንጓጓለት ሀገር ወደ ምናስበው አለም የሚያሻግረን በትር ነው እጃችን ላይ ያለው ወይስ በተቃራኒው ነው። በጥላቻ ፈርኦን ፊት በቂም ፈርዖን ፊት በሞት ፈርኦን ፊት ምን ይዘን ቆምን በትራችን የሚያሻግር በትር ነው ወይስ እንደ ፈርኦን አስማተኞች የሚያሸንፍ በትር ነው ። የሚያሸንፈውን በትር በእጃችን እንያዝ የምህረትን በትር የፍቅርን በትር የማፅናናትን በትር ይዘን እንሻገር ። ፍቅር ያሸንፋል እንዲል ቴዎድሮስ ። #ከራድዮን
نمایش همه...
             ፨ የፍቅረኛሞች ቀን ፨ ይህ በአል በሮማውያን ዘንድ ሲከበር የኖር ቢሆንም ! በተመሳሳይ መልኩ ከዚህ በፊት ግሪካውያንም ያከብሩት ነበር ። የግሪክ ሰዎች " አርኪዲያ " በሚባል ! የግሪክ ግዛት ያከብሩት የነበረው በአል መነሻ ምክኒያቱ ! " ፓን " ( pan ) የተባለ ዓምላካቸው ነው ። " ፓን " ማንም ሳይሆን ግማሽ ሰው ግማሽ ፍየል የሆነ ዓምላካቸው ነው ። ይህ ዓምላካቸውም ብዙ ስሞች አሉት ። " ባፎሜት " ፣ " ሳተርን " ፣ " የሜንዴዝ ፍየል " ፣ " ሳማኤል " ፣ " የሉሲፈር ኮከብ " ፣ " የአውሬው ቀንድ " እና ወ-ዘ-ተ ናቸው ። በኢሉማንቲ ምስሎች ላይ የምንመለከተው ቀንዳም ፍየል እሱ ነው ። ይህ ታሪከኛ ፍየል የጥንታዊቷ ግሪክ ዓምላክ ከምንም ነገር በላይ አብልጦ የሚወደው ነገር ነበር ! እሱም ወሲብ እና ዝሙትን ነው ። ፍየሉ መልኩ እጅግ አስከያሚ ስለነበር የግሪክ ቆንጃጅንት እና እረኞች እንኳንስ አብረውት ወሲብ ሊፈጽሙ ቀርቶ ! ሊያዩትም እንኳን አይፈልጉም ነበር ። ይህን ጊዜ " ኪዩፒድ " የተሰኙት ትንንሽ መላእክት ትንንሽ የቀስት ጦሮቻቸውን ወርውረው የቆነጃጅትን ልብ ይወጉ እና ቆነጃጅቱ በአስቀያሚው ግማሽ ሰው ! ግማሽ ፍየል ላይ ፍላጎት እንዲኖራቸው ፥ የወሲብ አምሮታቸው እንዲነሳሳ እና እሺ እንዲሉት ያደርጉ ነበር ። በፍቅር ደብዳቤ ላይ በጦር የተወጋ ልብ መሳል ከዚ ታሪክ ጋር ተያያዝነት አለው ። ይህ ሴሰኛ ፍየል በአርኪዲያ ጫካ ውስጥ እረኞችን እና ቆነጃጅቱን እያባረረ መድፈሩን ስራዬ ብሎ ተያይዞት ነበር ። እናም የሁለት ጾታ ባለቤት ስለነበር ከወንዶችም ! ከሴቶችም ጋር ግንኙነት የማድረግ ችግር አልነበረበትም ። ይህንንም ስንመለከት አሁን በምድራችን ላይ እየተስፋፋ ያለው ሰዶማዊነትም ከዚህ ጋር ተመሳሳይነት አለው ። የፍየሉ አምስት ጫፍ ያለው ምስል  ( ፔንታግራም ) ለመጀመሪያ ጊዜ የታየው እ.ኦ.አ. በ1897 ዓ /ም  " la clef de magie noire " በተሰኘው የፈረንሳዊው ምታተኛ " ስታኒስሳስ ደ ጉያታ " መጸሐፍ ላይ ነው ። ፍየሉ በአይሁዶች  አፈታሪክ  " lilith " የሚል ! ስያሜን የተሰጣትን ሴት ሰይጣን እንደሚወክል የሚናገሮ ጽሁፎች አሉ ። እናም ! ይህ በአል መከበር የጀመረው የዚህን ሴሰያ ፍየል መታሰቢያ ለማድርግ ነው ። የአከባበሩም ሄደት ልቅ ወሲብ ፥ የተመሳሳይ ጾታን ጨምሮ ! የማይተዋወቁ በዕለቱ የተገናኙ ሰዎች ለወሲብ እርካታ ብቻ የሚፈጽሙት ዝሙታዊ ተግባር ነው ። የዚህ እርኩስ መንፍስ ምን ያህል እንደጠነከር ማየት እና መስማት በቂ ነው ። ከሁሉም በላይ ግን ማስተዋል ያስፈልጋል ። በአሉ የሚከበርበት ቀን የአልጋ ክራይ በሰዓት ገደብ ነው ። ይህም የሚያመለክተን የወሲብ በአል መታሰቢያ መሆኑን ነው ። ወገን ወደራሳችን እንመለስ ፥ ላልሰሙት እናሰማ ፥ ከሰይጣን ተገዢነት እና የሰይጣን አምልኮ እራሳችንንም ሆነ ! ወገኖቻችንን እንመልስ ። " ኢትየጵያን እና ህዝቦቿን እግዚአብሔር ይጠብቅ !!! " አሜን ። " ማዕበል እንዳሻው "
نمایش همه...
መፅሀፉ በዘራከው ልክ ታጭዳለህ ይላል። የዘራነውን እያጨድን ነው። አሁን የአስተሳሰብ ልዕልናችን ከፍ ማለት አለበት... በዚ ሁሉ ውጥንቅጥ ውስጥ መልካም ዘር እንዝራ ነገ ከነገወዲያ የምንቀበለው ዘር ቢያንስ ከአሁኑ የተሻለ ይሆናል። በሰፈርነው ቁና ነው ሚሰፈርልን። ዛሬ ቁናችን ላይ ያለው ምንድን ነው። ፍቅር ነው ወይስ ጥላቻ ? ቁናችንን የምንሞላውን ነገር እንወቀው። ነገ የሚሰፈርልን እርሱ ስለሆነ ። #share @yeneyegnaethiopia @yeneyegnaethiopia @yeneyegnaethiopia
نمایش همه...
ማዕረግ #1ኛ_ራስ #2ኛ_ደጃዝማች #3ኛ_ፊታውራሪ #4ኛ_ፀሀፊ_ትዕዛዝ #5ኛ_በጂሮንድ #6ኛ_ሊቀመኳስ #7ኛ_ነጋድራስ #8ኛ_አፈንጉስ #9ኛ_ከንቲባ #10ኛ_ቀኝዝማችና_ግራዝማች #11ኛ_ባላንባራስ_ና _አዛዥ #ገፅ_361(የጥንቷ ኢትዮጵያ ትንሳኤ ታሪክ) @yeneyegnaethiopia @yeneyegnaethiopia
نمایش همه...