cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

️መርጌታ ተክሌ ባህላዊ ህክምና

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
5 097
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

እንስሳት ለብዙ ጥቅም ለመድሐኒትነትም እንደሚጠቅሙ ያውቃሉ ለምሳሌ በገጠር እባብ የነደፈው ሰው እንቁላል ያልወለደች ዶሮ ወይም በ አለቅት ደሙን ያስባሉ መርዙን ወደራሣተቹው ስበው ይሞታሉ ይህ እፁብ ነው በእውነት ደማችንን ሳይነኩ ከደም ላይ መርዝ መሳብ የትኛው technology yehen yemiyaderg ይህ ብቻ አደለም =አጋንንትን ለማርያቂያ =ለታመመ ሰው =ለአበደ ጭንቅላቱን ለሳተ ሰው የእርኩም ልብ ማብላት ነው መረቁን መጠጣት እድሜ ይሰጣል =ለስጋ ደዌ =ለአይን ህመም =ለአንገት ህመም =ለነፍሰ ጡር ቶሎ ለመገላገል =ለሀብት የድመት እንግዴ ደቁሰው ቢይዙ ሀብት ይሰጣል =ለዛር የአህያ ወተት ከምስር ጋር ማብላት ጥሩ ነው =ጡቷ ለአበጠባትና ወተት ለማያወጣ የንስር የቅልጥሙን ስብ መቀባት በተጨማሪ የንስር ምላስ ከወርቅ ጋር ቢያዝ ሁሉን ያስደንቃል ንስሩን ከቤት ቢቀብሩት በቤቱ የተደገመ ይጠፋል መተትም አይገባም ልቡንም በወይራ ፍም ጠብሰው  ቢበሉት ደፋር ያደርጋል =ለጆሮ ህመም በተለይ ለአዋቂዎች በእርያ አሳማ ስብ በጆሮ ማድረግ ጥሩ ነው =ለሚጥለው የጥቁር ውሻ ሀሞት በአፍንጫው ቢደረግ ይድናል =ግማሽ ሰውነቱን ለሚያመው =ለለምጥ የዝንጀሮ ስጋ መረቅ ቢጠጡ አይሰፋም በተጨማሪ ጊንጥ አሳርሮ በዘይት መቀባት ደሞ ያጠፋዋል =አይኑ ለሚያለቅስ የግመል ሀሞት መቀባት ነው =ልቡን ለረሣ =ለነቀርሳ =ራሱ ለተመለጠ የሰይጣን ዶሮ ቅልጥሙን መቀባት ነው =ለእጢ ለኪንታሮት እሾኩን አሳርሮ ከጎርጠብ ቅጠል ጋር በማር ለውሶ መቀባት =ለሽበት ጥቁር አሞራ አፅሙን አክስሎ ከዋጊኖስ ፍሬ ጋር በቂቤ ለውሶ እራስን ተላጭቶ መቀባት =ለፍጥነት ለሩጫ ሌላው ትልቁ ለመድሐኒትነት የሚጠቀሙበት ጅብ ነው ምን ይሁን ? መልካም ይቆየን አገልግሎት ለማግኘት 👇👇👇 0968838376
نمایش همه...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
0968838376 አብዛኞቻችሁ እጅግ ብዙ ችግር ያለባቹህ ናችሁ ከችግሮቻችሁ ውስጥ 1.የገንዘብ ችግር 2.የስራ ማጣት ችግር 3. ብር ያለመበርከት 4. የትዳር ፍቅረኛ የማጣት ችግር 5.ተስፋ የመቁረጥ 6.በግለ ወሲብ መስቃየት 7.ነገሮች ያለመሳካት ችግር 8.ትምህርት ላይ ጥሩ ያለመሆን 9.የስንፈተ ወሲብ ችግር 10.በከባድ ድህነት መማቀቅ 11.ደስታ የማጣት ችግር 12.ብትዳር ውስጥ ያለመስማማት እነዚህ ሁሉ እያንዳዳቸውን የሚያስፈፅሙ ክፉ መናፍስቶች አሉ በተቃራኒው ደግሞ እነዚህንም ክፉ መናፍስቶችንም ሚቃረኑ ጥሩ መናፍስቶች አሉ ጠቢባን ሁኑ ወንድም እህቶቼ ከዕለት ተዕለት ኑሮ ወታችሁ ረቂቁን ዓለም ምታዩበት አዕምሮዋቹህን አሰሩት እኔ እናተን ለመርዳት ሁሌም ዝግጁ ነኝ ግሩፑን ለወዳጅ ዘመድዎ share አድርጉት ከየትኛውም ዕምነት ጋር ማይፃረር ነው ማስተምረው ምሰራው  ጠቢባን ሁኑ ። 0968838376 ይደውሉ
نمایش همه...
መሪጌታ ተክሌ የባህል መዳኒት ቀማሚ እና መስተፋቅር እንሰራልን በሁሉም ከተሞች ያላችሁ አናግሩኝ: መሪጌታ የባህል መዳኒት ቀማሚ እና መስተፋቅር እንሰራልን በሁሉም ከተሞች ያላችሁ አናግሩኝ። የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል። 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ለበለጠ መረጃ 0900696679
نمایش همه...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
መሪጌታ ተክሌ የባህል መዳኒት ቀማሚ እና መስተፋቅር እንሰራልን በሁሉም ከተሞች ያላችሁ አናግሩኝ: መሪጌታ የባህል መዳኒት ቀማሚ እና መስተፋቅር እንሰራልን በሁሉም ከተሞች ያላችሁ አናግሩኝ። የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል። 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ለበለጠ መረጃ 0900696679 ይደዉሉ
نمایش همه...
ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤናእድገት ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘሁ በቅንነት ሸር እናድርግ 👉ዛሬ ሌባ ገትር ወይም የሌባ መመለሻ የረቀቀ የአባቶች ሚስጥር ላጋራችሁ ወደድኩ ሌባ ወይም ወንበዴ ሽፍታ የለፋንበትን የደከምንበትን ሀብትና ንብረታችን ( ገንዘባችን ) ሳይደክም ሳይለፋ ብርሃንንና ጨለማን ተገን በማድረግ እየዘረፈንና እየሰረቀን ይኖራል ከዚያም ሲያልፍ በህይወታች ላይ አዳጋን ሲፈጥር ይኖራል። 👉ታዲያ ይህን ዘራፊ ሌባ ለማገድ ቀደምት አባቶቻችን የተለያዩ ሚስጥሮችን በመጠቀም ሊሰርቅ የመጣው ሌባ ከግቢ ውጭ ሲዞር ሲንከራተት አድሮ እንዲመለስና አጥር ዘሎ ከገባም አንድም ንብረት ሳያነሳ ቁሞ ወይም ተገትሮ እንዲገኝ ያደርጉታል ። ታዲያ ይህን ሚስጥር ስንቶቻችን እንሆን የምናውቀው ? የችግሩ ሰለባ የሆናችህና መስራት የቻላችሁ ትጠቀሙበት ዘንድ እንሆ ጥበቡን አቀረብኩላችሁ። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ሌባ ማሽን ወቤት ተኳሽ በስመ አብ ግዝዎን ፫ ጊዜ በስመ ወልድ ግዝዎን ፫ ጊዜ በስመ መንፈስ ቅዱስ ግዝዎን ፫ ራፎን ፫ ራኮን ፫ ጋዴዎን ፫ ሂሰዎቴን ፫ ኤሮን ፫ ፍሎን ፫ ብርስባሕልዮን ፫ ባንድ ክንድ ተስንዝር ፫ ያምን ሐሐይን ፫ ሐይን ፫ መድፍን ድፍን ፫ ልቦሙ በኃይለ እሉ አስማቲከ ሕትም አፉሆሙ ወእፁ ጉርዔሆሙ ወአጽልም አዕይንቲሆሙ ወእሥር እደዊሆሙ ወእገሪሆሙ ለሌባ ወለቤት ተኳሽ ከመ ኢይስርቁ ንዋይየ ወኩሎሙ ዘሃሎ ውስተ ቤትየ ወኢይባዕ ውስተ ቤትየ ወቅጽርየ ሀበ ሃሎኩ አነ ገብርከ እገሌ ገቢር ( አሰራር ) 👉በስሚዛ ( ሰለሰላ ) እንጨት እንደ ብዕር መፃፊያ ቀርፆ ሰባቱ ቀለማት በጥብጦ አሣ በላሰው ድንጋይ ( አሳ ያለበት ባህር ውስጥ ባለ ድንጋይ )ላይ ጽፎ የተፃፈውን ድንጋይ ቤቱን ወደግራ ፫ ግዜ አዙሮ በመግቢያው በር መቅበር ነው። ሼር ሼር በማድረግ ለተቸገሩ አድርሱ ይህ የተፈተነ ሌባ ገትር የሊቃውንት አባቶቻችን ጥበብ ነው ሰርቶ ማየት ማመን ነው። በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ሌልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላ ✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ 📞 0900696679
نمایش همه...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
🩸🩸የ ስኳር ህመም 🥨የስኳር ህመም ተብሎ የሚጠራው ሁለት ዓይነትም ቢሆን መንስኤውና ህመሙ ስለደረሰበት ሰው ጠባይ እጠቁማለሁ። 🌽በመጀመሪያ መንስኤው ጊዜን በማሳለፍና ያለመዱትን ምግብ በመመገብ 🪝የዓይን መፍዘዝ 🪝 የጥፍር መውለቅ 🪝  የነርቭ ጭንቀት 🪝ግራ መጋባት 🪝የከንፈር መንቀጥቀጥ 🪝የልብ ትርታ 🪝ማጥወልወል 🪝ደርሶ መራብ እነዚህን የመሰሉ ሁሉ በግለሰቡ ይታዩበታል። ህመሙ ሲበረታ የዓይን መታወር :የአካል :መዛል:ማንቀላፋት :የሽንት ብዛት: የመሰሉ ሁሉ ይደሱበታል። አስፈላጊ የሆኑ የዕፅዋት ቅመምና ምክርን እንዲጠቀሙበት ከዚህ በታች እዘረዝራለሁ 🌱በቅድሚያ ጨው : ስኳር :ቅቤ:ጮማ ስጋ: አለመብላት ነው። ለመመገብ የሚያገለግሉ ሽንብራ ገብስ አተር ማሽላ ጥራጥሬዎችና እሸቶችን መብላት። የፍየል የዓሣ ሥጋና መረቅ መጠጣት ሚጥሚጣ ቁንዶ በርበሬ ጥቁር አዝሙድ የበዛው ወጥ መመገብ የነጬ ሽንኩርት የጥቁር አዝሙድ የሰናፍጭ ዘይት መጠቀም ውሀ ከሎሚ ጋር አዘውትሮ መጠቀም ነው። 🌿ሁለተኛ የአሚራ: የፈላፁት ቅጠልና ስር እንደሻይ አዘውትሮ መጠጣት የዋጊኖስ የድግጣ ፍሬ በቀን አንድ አንድ መዋጥ ነው። በውጭ ሀገር የሚኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ካልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ በቅንነት ሸር ሸር ያድርጉ ለተቸገሩ አድር በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️ 0900696679
نمایش همه...
መሪጌታ ተክሌ የባህል መዳኒት ቀማሚ እና መስተፋቅር እንሰራልን በሁሉም ከተሞች ያላችሁ አናግሩኝ: መሪጌታ የባህል መዳኒት ቀማሚ እና መስተፋቅር እንሰራልን በሁሉም ከተሞች ያላችሁ አናግሩኝ። የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል። 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ለበለጠ መረጃ 0900696679 ይደዉሉ
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.