cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Chrstian profile picture

ይህ ቻናል መንፈሳዊ የሆኑ profile picture ሚለቀቅበት ነው Please join and share

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
570
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

👉የመንፈስ ቅዱስ አምላካዊ ባሕርይ 1.ዘላለማዊ ነው። “ነውር የሌለው ሆኖ በዘላለም መንፈስ ራሱን ለእግዚአብሔር ያቀረበ የክርስቶስ ደም እንዴት ይልቅ ሕያውን እግዚአብሔርን ልታመልኩ ከሞተ ሥራ ሕሊናችሁን ያነጻ ይሆን?” (ዕብ. 9፥14) 2.በሁሉ ስፍራ ይገኛል። ⁷ ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ? ከፊትህስ ወዴት እሸሻለሁ? ⁸ ወደ ሰማይ ብወጣ፥ አንተ በዚያ ነህ፤ ወደ ሲኦልም ብወርድ፥ በዚያ አለህ። (መዝ.139፥7-8) 3.ሁሉን ያውቃል። “መንፈስም የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር ስንኳ ሳይቀር ሁሉን ይመረምራልና ለእኛ እግዚአብሔር በመንፈሱ በኩል ገለጠው።” (1ኛ ቆሮ. 2፥10) “አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል።” (ዮሐ.14፥26) ¹² የምነግራችሁ ገና ብዙ አለኝ፥ ነገር ግን አሁን ልትሸከሙት አትችሉም። ¹³ ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል።(ዮሐ.16፥12-13) 4.ሁሉን ቻይ ነው። በድንግል ማርያም ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ (እየሱስ ክርስቶስ)እንዲፀነስ ኅይል የሆነው መንፈስ ቅዱስ ነው፤ “መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፦ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል።”(ሉቃ.1፥35) ኢየሱስ ክርስቶስ ከሞት በኋላ ሕያው እንዲሆን ያደረገው የመንፈስ ቅዱስ ኀይል ነው፤“ነገር ግን ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ፥ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል።” (ሮሜ. 8፥11) "...በስጋ ሞተ በመንፈስ ግን ሕያው ሆነ።"(1ጴጥ.3፥18) Ye geta lji abrham
نمایش همه...
በአንጻሩ ወንጌል እንዲይ ይላል፦ 👉ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታም አምላክም ነው፤ 👉ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው፤ 👉ደኅንነት (የዘላለም ሕይወት) በጌታ በኢየሱስ በማመን ብቻ ይገኛል፤እርሱም ስለ ኀጢአታችን ሞቶ በአሸናፊነት ከሞት ተነሣ፤ ወደ ሰማይ አረገ፤በእግዚአብሔር ቀኝ በግርማው ተቀመጠ፤ 👉ጌታ ኢየሱስ በአይን በሚታይ ሁኔታ በደመና በመላእክት ታጅቦ ቤተ ክርስቲያንን (ልጆቹን) ለመውሰድ ዳግመኛ ይመጣል፤ 👉መንፈስ ቅዱስ ከሦስት አካላት አንዱ ነው፤ 👉መንፈስ ቅዱስ ዛሬም በአማኞች ሕይወት ይሠራል።
نمایش همه...
1. ውጊያ ካለ ጠላት አለ.. ጠላት ማነው... ? “በመጠን ኑሩ ንቁም፥ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና..”(1ጴጥ.5፥8) "...መንግሥተ ሰማያት በእርሻው መልካም ዘርን የዘራን ሰው ትመስላለች።   ሰዎቹ ሲተኙ ግን ጠላቱ መጣና በስንዴው መካከል እንክርዳድን ዘርቶ ሄደ።...ማቴ.13፥24-25 እንክርዳዱም የክፉው ልጆች ናቸው፥ የዘራውም ጠላት ዲያብሎስ ነው..." ማቴ.13፥39። ከእነዚህ ጥቅሶች እንደምንረዳው ጠላታችን ዲያብሎስ (ሰይጣን)ነው። ሰይጣን እንዴት ጠላት ሆነ ??? ሰይጣን መጀመርያ የተፈጠረው ጠላት እንዲሆን አልነበረም። ኀያሉን እግዚአብሔርን ሊያገለግሉ ከተፈጠሩት ከዋነኞቹና ከከበሩት መላእክት አንዱ ነበር። የእግዚአብሔር ቃል ስለ እርሱ እንዲህ ይላል፦ ¤ጥበብን የተሞላህ ውበትህም የተፈጸመ መደምደሚያ አንተ ነህ።  ¤የከበረ ዕንቍስ ሁሉ...ልብስህ ነበር፤ ¤በእግዚአብሔር ገነት በዔደን ነበርህ፤ ¤አንተ ልትጋርድ የተቀባህ ኪሩብ ነበርህ፤ ¤በተቀደሰው በእግዚአብሔር ተራራ ላይ አኖርሁህ፤ ¤በእሳት ድንጋዮች መካከል ተመላለስህ። ¤ከተፈጠርህበት ቀን ጀምር በደል እስኪገኝብህ በመንገድህ ፍጹም ነበርህ (ሕዝ.28፥12-15)። ነገር ግን ከክብሩ ብዛት የተነሳ ልብ እንደ ኬራና በእግዚአብሔር ላይ እንዳመጸ፣ በዚህም ምክንያት ከነሰራዊቱ ከሰማይ እንደ ተጣለ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል።" ኢሳይያስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² አንተ የንጋት ልጅ አጥቢያ ኮከብ ሆይ፥ እንዴት ከሰማይ ወደቅህ! አሕዛብንም ያዋረድህ አንተ ሆይ፥ እንዴት እስከ ምድር ድረስ ተቈረጥህ! ¹³ አንተን በልብህ፦ ወደ ሰምይ ዐርጋለሁ፥ ዙፋኔንም ከእግዚአብሔር ከዋክብት በላይ ከፍ ከፍ አደርጋለሁ፥ በሰሜንም ዳርቻ በመሰብሰቢያ ተራራ ላይ እቀመጣለሁ፤ ¹⁴ ከዳመናዎች ከፍታ በላይ ዐርጋለሁ፥ በልዑልም እመሰላለሁ አልህ። ¹⁵ ነገር ግን ወደ ሲኦል ወደ ጕድጓዱም ጥልቅ ትወርዳለህ። እግዚአብሔር ይባርካቹ የጌታ ልጅ ነኝ
نمایش همه...
.መንፈሳዊ ውጊያ ስንል ምን ማለታችን ነው? መንፈሳዊ የሚለው ቃል፣በአይን ከምናየው ከምናየው ዓለም ውጭ የሆነውን የማይታየውን ዓለም ሲያሳየን ፣ ውጊያ የሚለው ቃል ደግሞ በሁለት ተቃራኒ ኅይሎች መካከል ያለውን ጦርነት ያመለክታል። መንፈሳዊ ዉጊያ ስንል፣ በአማኝና በሰይጣን መካከል የሚካሄደውን መንፈሳዊ ጦርነት ማለታችን ነው። ስለ መንፈሳዊ ጦርነት ስናስብ፣ እግዚአብሔርንና ሰይጣንን በማስተካከል ሰይጣን እግዚአብሔር በቀጥ ታ መዋጋት ይችላል ማለታችንሳይሆን፣ ሰይጣን የጽድቅ ጠላት ስለ ሆነ በምድር በጽድቅ የሚመላለሱትንና በጽድቅ ለመመላ ለስ የሚሞክሩትን የሚቃወም የክፋት መንፈሳዊ ኅይል መሆኑን ለመጠቁም ነው። ስዎች ልዩ ልዩ የጦር መሣሪያ ይዘው ወደ ጦርነት ሲሄዱ እነርሱ ጠላታቸውን፣ጠላታቸ ውን እነርሱን ሊያጠቃና..ሊያተጠፋ... ይፈልጋል። በመንፈስም ዓለም “ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።” ዮሐ. 10፥10 የሚመጣና የሚዋጋን ጠላት አለን።
نمایش همه...