cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Hemi&yoye💎

Join this wonderful channel 😘 Funny video😂 Col pics😉 New,oldies music🎼🎧 Memes Day pics School memories📷 Dance challenge New fshionable clothe For any comment & cross contact the admin👇👇👇 @hemi_yoye

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
260
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Ex: I still love you Me ya I still love me too😊 @SeliOfficial
نمایش همه...
​​​🍂❣🍂❣🍂..........✍ . . . #ፍቅር_ማለት . . ♥️ፍፃሜው የሚያምር ቅርብ ማንነት ግልፅነት ሚያስተምር .. .. .. ርህራሄ እና ለሰው ማዘንን በልብ የሚያኖር💗 ከፈጣሪ የሚገኝ ፀጋ ነው።💖 ♥️ከፍቅር ቀደም ብለው አይጓዙ ምክንያቱም ላይከተሎት ይችላልና ወደ ኃላም እንዳይቀሩ b/c ላይመራዎት ይችላልና ከፍቅር እኩል ይጓዙ ለምን ቢባል ሊረዳዎት ይችላልና ♥️ፍቅር የሚመሠረተው . . . አንድ ነፍስ በሁለት. . . አካል ሲኖር💕 ነው፡፡ 💓 ምንጊዜም በቂ ነገር አሟጠን የማናገኝበት ነገር ፍቅር ነው፡፡ 💖 እውነተኛ ፍቅርን አግኝተህ ከተንከባከበው . . . እራስህን በምድር ላይ ካሉ ጥቂት እድለኞች💗 መሀል አንዱ ነህ፡፡ ♥️ፍቅር የተለየ ቀን ልዩ ቦታና ድርጊት አይፈልግም . . . በድንገት ሳይጠበቅ ይከሠታል፡፡💝 . :*:*••••••😍🌸:*:🌹:*:🌸😍•••••••*:*: ▶️Join us share 🌹 @SeliOfficial 🌹 @SeliOfficial ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄ ❥............🍃🌹🍃..............❥ ቢያንስ ለ10 ሰዉ share 🙏 @SeliOfficial
نمایش همه...
📷
نمایش همه...
💬Are you okay ? 🍂💔N̶o̶,̶ ̶I̶ ̶m̶i̶s̶s̶ ̶y̶o̶u̶ ̶&̶ ̶😭 🥀N̶e̶e̶d̶ ̶y̶o̶u̶ ,̶ Im̶a̶l̶o̶n̶e̶ ̶,😥 ̶d̶e̶p̶r̶̶e̶s̶s̶e̶d̶ ̶,̶🙇🏻‍♀ 😞 s̶a̶d̶ ̶,̶ ̶ a̶f̶r̶a̶i̶d̶ ̶̶̶,🤦🏻‍♀ 💔 ̶b̶r̶o̶k̶e̶n̶­ ̶,̶ ̶ s̶i̶c̶k̶ .....😨 🖤 yes i'm fine... don't worry about me .😊 @SeliOfficial 💔 @SeliOfficial @SeliOfficial 💔
نمایش همه...
🔥የ Billboard music በየለቱ👌
🔥የ Dj Mix music
🔥የ Afro bit music
🔥And other music
የሙዚቃ ግብዣ ለ ፍቅረኛዎ
💞💞💞💞 @tEluya @tEluya
نمایش همه...
1.15 KB
This has to be shared For those who don't have YouTube access ✌️ Great day everyone 😀😀 @Tsi_Quoth @Tsi_Quoth @Tsi_Quoth
نمایش همه...
TEDDY AFRO - DEMO BE ABAY - - [New_ Official S btuC2IfwmfQ.m4a6.16 MB
🇪🇹ኢትዮጵያዊው የሬጌ አቀንቃ🇪🇹 እዮብ መኮንን በ1975 ጥቅምት 12 በጂግጂጋ ተወለደ።እዮብ የሬጌ፣ሩት ሙዚቃን ጠንቅቆ የሚጫወት፤ የሀገሩንም ቺክቺካ ከሬጌ ጋር አዋህዶ መስራት የቻለ ነበር። ዛየን ባንድን በመቀላቀል በተለያዩ የ አ.አ ክለቦች ከነ ድምፃዊ ሀይልዬ ታደሰ ጋር ተጫውቷል። ከሀገር ውስጥ አሊ ቢራ ከውጭ ቦብ ማርሊ አርርአያዎቹ ነበሩ። እንደቃል የተሰኘ አልበሙን ባበረከተ ወቅት የሙዚቃው ቶሎ አለመደመጥ አስግቶት ነበር ። ዋላ ላይ ከተማው በሙሉ ማድመጥ ጀመረ። ህይወትን በተለየ መልኩ የሚያት እዮብ የባንክ ቡክ እንኳን የኖረው በዛየን ባንድ ስራ አስኪያጅ ሚኪ በኩል ነበር ።ለቁሳዊ ነገር ብዙም ቁብ ያልሰጠው እዮብ ሰርቶ የሚያገኘውን ገንዘብ ለተቸገሩ በመስጠት ይጨርስ ነበር። በአንድ ወቅት ሳይክል እየነዳ እያለ አብረውት ከሚነዱት ልጆች አንዱ የእዮብን ሳይክል ይወደውና ፦ ልጅ፦ "እዮባ ያንተ ሳይክል እኮ በጣም ነው ሚመቸው"ይለዋል እዮብም፦ወደድከው እንዴ ልጅ፦አዎ እዮብም ሳይክሉን ይቀይረውና በልጁ ሳይክል ወደ ቤቱ የተመለሰበት አጋጣሚም አለ። እዮብ እንደኔ አመለካከት የዘፈን ግጥሞች አስተማሪነታቸው ቢጎላ እና መርዛማነት ባይኖራቸው እመርጣለው።ግጥም ሲፃፍ እያዝናኑ መልካም መልዕክት የሚያስተላልፉመሆን አለባቸው።የኔም ግጥም እንደዚ ይመስለኛል።ከኤልያስ መልካ ያገኘሁት ግጥም እኔ ውስጥ ያሉ ሀሳቦች ናቸው።ይህም ፍልስፍናችን አንድ አይተት መሆኑን ያመለክታል ። ድምፃዊ እዮብ መኮንን በመጀመሪያ አልበሙ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሲሆን ከሞተ በህዋላ ባለቤቱ እና ጓደኛው ከብዙ ውጣውረድ በህዋላ በ 2009 ለአድማጭ አድርሰዋል። እዮብ የኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ የነበረ ሲሆን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራዎችን አቅርቧል። እዮብ በደረሰበት የድንገተኛ ህመም ምክትያት በኬንያ ናይሮቢ ከተማ ህክምናውን በመከታተል ላይ እያለ እሁድ ማታ ሰኔ 12 2005 ዓም አርፏል። እዮብ ማለት ብዙ የሰራ ግን ብዙ ያልተነገረለት የሬጌ ሩት እና ቺክቺካ አቀንቃኝ ነበር 💚💛❤ @oldsonegs @oldsongsgroup
نمایش همه...
እንኳን ወደ Music Time በሰላም መጡ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች #የሀገር ውስጥ የባህር ማዶ ዘፈኖች #Hip Hop🔊 #Rap battle 👥👦👩 #Life styles #ስለ ውበቶ😍💅💇💆 #Instrument music😇 #Mix 😈 😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇 Join our channel @Tekashi_Entertainment Follow us on instagram @M_toletor
نمایش همه...