BitNOVA
رفتن به کانال در Telegram
DM @BitNova7 ✅Trading Books ✅ Fundamental News ✅ Risk Management & Trading Psychology Tips ✅ Market Analysis
نمایش بیشتر773
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-47 روز
-1930 روز
آرشیو پست ها
773
አሜሪካ በሩሲያ ነዳጅ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ አነሳች።
የፕሬዚዳንት ትራምፕ አስተዳደር ከሩሲያ ነዳጅ እንዳይገዙ ተገደርገው የነበሩ ሀገራት በጊዜያዊነት እንዲገዙ ፍቃድ ሰጥቷል።
ትራምፕ ይህን ውሳኔ ያሳለፉት በኢራን ጦርነት ምክንያት የዓለም ነዳጅ ዋጋ ወደ 120 ዶላር በመጨመሩ ነው።
አሜሪካ በዩክሬን ጦርነት ሳቢያ በሩሲያ ነዳጅ ላይ ማዕቀብ መጣሏ ይታወቃል።
#USD #Gold #Oil🛢
@Bit_NOVA1
773
በመካከለኛው ምስራቅ ባለው ጦርነት ምክንያት ዛሬ ለሊት ማርኬት ሲከፈት የጎልድ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራል ተብሎ ይጠበቃል 📈
ምን አልባትም ሳሳምንት ውስጥ አዲስ ከፍተኛ ዋጋ (ATH) ላይ ሊደርስ ይችላል።
የነዳጅ ዋጋም ይንራል ተብሎ ይጠበቃል
#USD #Gold #Oil🛢
@Bit_NOVA1
