cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ሱሴ_መዝናኛ(suse_fun)

ሱሴ_fun!! ------------------ . ★ግጥሞች . ★አጫጭር ፅሑፎች . ★አባባሎች . ★መረጃ . ★ዲስኩር . . . @susefun @suse_ET } ላይ ያናግሩን፡፡ @susemzbot

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
190
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ሴት ልጅ ጨካኝ መሆኗን ምታዉቀዉ አንተ ትራንስፈር ባደረክላት ካርድ ሌላ ስትጀነጅን ስታይ ነዉ😆
نمایش همه...
👍 4
👎 2
ሴቶችዬ... ልብስ ስታጥቡ የባሎቻችሁ ኪስ ውስጥ ገንዘብ ስታገኙ ጸጥ እንደምትሉት ኮንዶምም ስታገኙ አታካብዱ !
نمایش همه...
👍 8
👎 1
መንግስት ከወዲሁ እንኳን ለብርሃነ #ልደቱ አደረሳችሁ ብሏል😜🤣
نمایش همه...
👍
👎
የጓደኛዬ የሰርግ ፎቶ ላይ ዉለዱ ክበዱ እላለሁ ብዬ 'ክ' በስተት 'ተ' ሆናብኝ ሲሰድቡኝ ነው ያየሁት🙈🙊
نمایش همه...
👍
👎
አንዲት ቆንጆ የልጅ እናት ወድጄ እየጀነጀንኩ ነው ይቅናህ በሉኝ... የወተት የዳይፐር ሳላወጣ አባት ልሆን ነው😘
نمایش همه...
👍 1
👎
#ዳኛ: እንዴት አድርገህ ነው የኤሌክትሪክ አጥሩን ጥሰህ ቤቱን ልትዘርፍ የቻልከው #ተከሳሽ: ክቡር ዳኛ ይቅርታ እዚህ የመጣሁት ፍርድ ለመቀበል እንጂ የሞያዬን ምስጢር አሳልፌ ልሰጥ አይደለም😜😂
نمایش همه...
👍 1
👎 1
መንጃ ፍቃድ ሊፈተን ሄዶ ሲመለስ ፈተና እንዴት ነበር እለዋለሁ... የማልፍ ይመስለኛል ፈታኙን ገጭቼው ተሽሎት ሲወጣ ነው የሚሠጠኝ🤣😂
نمایش همه...
👍 2
👎
ቆንጆ ሀብት ና ንብረት አውርሰዋት ብቸኝነት የጎዳት ሚስት ፈልጉልኝ ወሮታውን ከፍላለው😜🤣
نمایش همه...
👍 2
👎
እኔ አንቺን ከማጣ ወደድኩት ያልሽኝን ወግቼ ልቀጣ
نمایش همه...
👍 1
👎 1
ለምን አልቆምሽም እላታለሁ ሳላገባ ቆሜ የቀረሁት ይበቃኛአል አለችኝ😜🤣😂
نمایش همه...
👍 1
👎