cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ማህቶት Tube 💒🇪🇹

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ ዝማሬዎችና ሌሎችንም ያገኛሉ . . . . . . join at @mahtotzetewahdo For any comment @abveronika

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 586
مشترکین
-724 ساعت
-187 روز
-9930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ደስ አለው ጌታ በሙሽሮች ደስ አለው ጌታ/2/ በቅዱስ ቁርባን ተወስነው ደስ አለው ጌታ ደስ አላት ድንግል በሙሽሮች ደስ አላት ድንግል/2/ በቅዱስ ቁርባን ተወስነው ደስ አላት ድንግል 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
نمایش همه...
በቃና ዘገሊላ ዘገሊላ ከብካብ ኮነ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
نمایش همه...
ሕገ ሰብእናሁ ዐቀበ በተደንግሎ ዘፈፀመ በወንጌል ዘሀሎ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
نمایش همه...
ያስደስታል/3/ የእኛ እምነታችን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የጋብቻ ሥርዓታችን ተፈፀመ/3/ ዛሬ ሰርጋችሁ ምስጋና ይግባው እንላለን/2/ ቸር አምላካችንን 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
نمایش همه...
መጻ መርዓዊ ፍስሐ ለኲሉ በሰላም ጻኡ ተቀበሉ መጣ ሙሽራው ደስታ ለሁሉ በሰላም ውጡ ተቀበሉ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
نمایش همه...
ደስ አላት ቤተክርስቲያን በጣም ደስአላት/2/ ሙሽሪት ሙሽራው ልጆቿ/2/ በተክሊል በቍርባን አንድ ሆኑላት 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
نمایش همه...
🌿🌿ወምድረኒ🌿🌿 ወምድረኒ ትገብር ፋሲካ×2 ተሃፂባ በደመ ክርስቶስ 🌿🌿መልአኩም፡መልሶ፡ሴቶቹን፡አላቸው፦እናንተስ፡አትፍሩ፥የተሰቀለውን፡ኢየሱስን፡እንድትሹ፡ዐውቃለኹና፤ እንደ፡ተናገረ፡ተነሥቷልና፥በዚህ፡የለም፤የተኛበትን፡ስፍራ፡ኑና፡እዩ።ፈጥናችኹም፡ኺዱና፦ከሙታን፡ተነሣ፥እንሆም፥ወደ፡ገሊላ፡ይቀድማችዃል፡በዚያም፡ታዩታላችኹ፡🌿🌿ማ,ቴ 28:5_7 🍃🍃💚እንኳን አደረሳችሁ💚 መልካም የትንሳኤ በዓል❤️🍃🍃 @Amdehaymanotzeortodoxtewahdo @Amdehaymanotzeortodoxtewahdo
نمایش همه...
*ተነስቷል ጌታ ተነስቷል* *ተነስቷል ክርስቶስ ተነስቷል* *ከሙታን መሀል የለም* *ክርስቶስ ተነስቷል /2/* *አዝ======* *ተነስቷል* በመቃብር ተኛ *ተነስቷል* ሦስት ቀን ሦስት ሌሊት *ተነስቷል* ሞትን አሸንፎ *ተነስቷል* የዓለም መድኃኒት *ተነስቷል* ብርሃን ተጎናጽፎ *ተነስቷል* ይኽው ተነሳልን *ተነስቷል* *ሞትን አሸንፎ መውጊያውን ሰባብሮ* *ተነስቷል ክርስቶስ ጠላትን መዝብሮ* *አዝ=======* *ተነስቷል* በሞት ያሽለበ *ተነስቷል* ትሁት ባለፀጋ *ተነስቷል* የትንሳኤው በኩር *ተነስቷል* አልፋና ኦሜጋ *ተነስቷል* ብርሃን ተጎናጽፎ *ተነስቷል* እሁድ በማለዳ *ተነስቷል* *ማህተሙ ተፈታ ድንጋዩም ለቀቀ* *ሲኦልም ተሻረ ዲያብሎስ ወደቀ* *አዝ =======* *ተነስቷል* ሞትና መውጊያውን *ተነስቷል* ከጥልቁ ጣለልን *ተነስቷል* የልባችን መብራት *ተነስቷል* ይብራ ለአምላካችን *ተነስቷል* ወትንስአ እንበል *ተነስቷል* ሲኦል ተሻረልን *ተነስቷል* ትንሳኤው ልዩ ነው *የመከራን ቀንበር ከእኛ አርቆልናል* *የሞትን ኃይል ሰብሮ ጌታችን ተነስቷል* 🍃🍃💚እንኳን አደረሳችሁ💚 መልካም የትንሳኤ በዓል❤️🍃🍃 @Amdehaymanotzeortodoxtewahdo @Amdehaymanotzeortodoxtewahdo
نمایش همه...
#እዩና_እመኑ_ሰዎች እዩና እመኑ ሰዎች ድንጋዩ ተፈነቃቅሏል ኢየሱስ በኩለ ሌሊት በሀይሉ ሞትን ድል ነስቷል/2/ እልልታ ለዚህ ይገባል ግርግርታ ለዚህ ይገባል የሞት ሀይል ተዋርዷል ዛሬ ሲኦልም ተመሰቃቅሏል/2/ መላዕክቱ ነጭ ለብሰዉ ምስራቹን አበሰሩ ተነስቷል ኢየሱስ ብለው ለዓለም እዲናገሩ/2/ 🍃🍃💚እንኳን አደረሳችሁ💚 መልካም የትንሳኤ በዓል❤️🍃🍃 @Amdehaymanotzeortodoxtewahdo @Amdehaymanotzeortodoxtewahdo
نمایش همه...
✞ጌታ ተነስቷል✞ ጌታ ተነስቷል እልል እልል በሉ አምላክ ተነስቷል የምስራች በሉ ሙስና መቃብር በኃይሉ አጥፍቶ ሁላችን አየነው ክርስቶስ ተነስቶ አዳምን ለማዳን ቃልኪዳን ገብቶለት ዘመኑን ጠብቆ ካሳ ሊከፍልለት ከሰማያት ወርዶ የተሰቀለው ሞትን በሞት ሽሮ ይኸው አየነው አዝ= = = = = ደቀ መዛሙርቱ እጅጉን ተጨንቀው በጌታቸው መሞት በኀዘን ተመተው በተዘጋ ደጃፍ ተሰብስበው ሳለ እጆቹን ዘርግቶ ሰላም ለእናንተ አለ አዝ= = = = = ማርያም መግደላዊት እየገሰገሰች በለሊት ተነስታ ወደ አምላኳ ሄደች አይሁድ አንገላተው የሰቀሉት ጌታ ተነስቶ አግኝታው ተመላች በደስታ መዝሙር ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ "እንደተናገረ ተነስቷልና በዚህ የለም" 🍃🍃💚እንኳን አደረሳችሁ💚 መልካም የትንሳኤ በዓል❤️🍃🍃 @Amdehaymanotzeortodoxtewahdo @Amdehaymanotzeortodoxtewahdo
نمایش همه...