መንፈሳዊ መጽሐፍትና ፅሁፎች ✟
رفتن به کانال در Telegram
✔ይህ ቻናል መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት ያደረጉ የተለያዩ መፅሐፍት እና ፅሁፎች የሚያገኙበት ነው። ✔ የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል። " (2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3:16-17)
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
271
مشترکین
+424 ساعت
+127 روز
+3630 روز
در حال بارگذاری دادهها
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24دسامبر '24
دسامبر '24
+24
در 0 کانالها
نوامبر '24
+22
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+84
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+134
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+231
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+875
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+796
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+840
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+1 060
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+994
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+611
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+530
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+805
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '230
در 0 کانالها
Get PRO
مه '230
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '230
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '230
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '230
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '220
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '220
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '220
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '220
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '220
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '220
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '220
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+1
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+11
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+6
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+4
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+7
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+7
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+8
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+10
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+13
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+5
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+13
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '21
+3
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+247
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 21 دسامبر | +1 | |||
| 20 دسامبر | 0 | |||
| 19 دسامبر | 0 | |||
| 18 دسامبر | +2 | |||
| 17 دسامبر | 0 | |||
| 16 دسامبر | +2 | |||
| 15 دسامبر | +2 | |||
| 14 دسامبر | +1 | |||
| 13 دسامبر | +2 | |||
| 12 دسامبر | +5 | |||
| 11 دسامبر | +1 | |||
| 10 دسامبر | +1 | |||
| 09 دسامبر | 0 | |||
| 08 دسامبر | +2 | |||
| 07 دسامبر | +1 | |||
| 06 دسامبر | 0 | |||
| 05 دسامبر | +2 | |||
| 04 دسامبر | 0 | |||
| 03 دسامبر | 0 | |||
| 02 دسامبر | 0 | |||
| 01 دسامبر | +2 |
پستهای کانال
| 2 | 🚩 #ኢየሱስና_የኒቅያ_ጉባኤ
#ለሙስሊም_ሰባኪያን_የተሰጠ_መልስ
ተቃዋሚዎች ክርስትናን ለመተቸት በተዛባ መንገድ ከሚያቀርቧቸው ታሪካዊ ክስተቶች መካከል የኒቅያ ጉባኤ ዋነኛው ነው፡፡ የቅዱሳት መጻሕፍት ቀኖና የጉባዔው አጀንዳ ባልነበረበትና ርዕሱ እንኳ ባልተነሳበት ሁኔታ በጉባዔው ላይ በድምፅ ብልጫ ተወስኗል የሚለውን የፈጠራ ታሪክ ጨምሮ መሠረታዊ የክርስትና አስተምህሮዎች በሙሉ በጉባዔው ላይ በጳጳሳት የድምፅ ብልጫና በቆስጠንጢኖስ አስገዳጅነት የተወሰነ በማስመሰል መናገር የተለመደ ነው፡፡ በተለይም ሙስሊም ሰባኪያን ስለ ጉባዔው ሲጽፉም ሆነ ሲናገሩ ለታሪክ ሃቀኝነት ምንም ዓይነት ታማኝነትና ጥንቃቄ ሳያሳዩ በድፍረትና በራስ መተማመን የግል ተረቶቻቸውን ይናገራሉ፤ ተከታዮቻቸውም አሜን ብለው ይቀበሏቸዋል፡፡ በዚህ ጽሑፍ ጉባዔውን በተመለከተ በአንድ ሙስሊም ሰባኪ ተጽፎ በኢንተርኔት ላይ በሰፊው እየተዘዋወረ የሚገኝን አንድ ጽሑፍ እንቃኛለን፤ እውነተኛውንም ታሪክ ከተረት ለይተን እናሳያለን፡፡ ሙስሊሙ ጸሐፊ እንዲህ ሲል ይጀምራል፡-
🎱 አብዱሉ
ኢየሱስና የኒቅያ ጉባኤ ክፍል አንድ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኛ በሆነው፡፡
መግቢያ
የክርስትና ታሪካዊ ስነ-መለኮት ስንዳስስ በተለይ የኒቅያ ጉባኤ የማይረሳ ታሪክ ነው፣ በኒቅያ ጉባኤ ውስጥ ሁለት አቀንቃኝና ተቀናቃኝ ኤጲስ ቆጶሳት አሉ አንዱ አርዮስ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ አትናቲዎስ ናቸው፣ ሁለቱም የአንድ መምህር ተማሪዎች ናቸው፣ ሁለቱም ያልተግባቡበት የሙግት ነጥብ አላቸው፣ አርዮስ አብና ወልድ ሄትሮ-ኦሲያ ማለትም የተለያዩ ህላዌዎች ናቸው ሲል አትናቴዎስ ግን አብና ወልድ ሆሞ-ኦሲያ ማለትም በህላዌ ተመሳሳይ ናቸው ብሎ አለ፣ ይህን ሙግት ለመፍታት ከተለያየ ቦታ 118 ኤጲስ ቆጶሳት ኒቅያ በሚባል ቦታ ተሰበሰቡ፣ ጉባኤውን የጠራውና በሊቀ-መንበርነት ሲመራ የነበረው በመንግሥቱ መከፋፈል የፈራው ቆስጦንጢኖስ የሚባል የሮሙ ንጉሥ ነው፡፡////
♦ መልስ
ከላይ በሚገኙት ጥቂት ዓረፍተ ነገሮች ውስጥ ከዓረፍተ ነገሮቹ የበዙ ስህተቶች ይገኛሉ፡፡ አንደኛ፤ በወቅቱ አትናቴዎስ ዲያቆን፣ አርዮስ ደግሞ ቄስ እንጂ ኤጲስ ቆጶሳት አልነበሩም፡፡ ሁለተኛ፤ በቦታው የተገኙት ጳጳሳት ቁጥር በየትኛውም ቆጠራ 118 አልነበረም፤ የመጣጥፉ ጸሐፊ ራሱ በጠቀሰው በማርክ ኤ ኖል መሠረት 230 ነበሩ (Mark A Noll. Turning Points: Decisive Moments in the History of Christianity; 1997, p. 52)፡፡ በብዙ ሊቃውንት መሠረት የጳጳሳቱ ቁጥር ከ250-325 መካከል ነው (Paul Pavao. In the Beginning was the Logos; 2011, p. 47)፡፡ ምናልባት 318 የሚለውን በብዙ ሰዎች ዘንድ የሚታወቅ ቁጥር ለመጻፍ በስህተት 118 ብሎ ከሆነ በይቅርታ ልናልፈው እንችላለን፡፡ ሦስተኛ፤ ሁለቱ የአንድ መምህር ተማሪዎች አልነበሩም፡፡ አትናቴዎስ የእስክንድርያው ሊቀ ጳጳስ የእስክንድር ተማሪ የነበረ ሲሆን አርዮስ ደግሞ የአንፆኪያው የሰማዕቱ ሉቂያኖስ ተማሪ እንደነበር መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ አራተኛ፤ የአትናቴዎስ አቋም አብና ወልድ በሕላዌ ተመሳሳይ ናቸው የሚል አልነበረም፡፡ የአትናቴዎስ አቋም አብና ወልድ በባሕርይ/ሕላዌ አንድ ወይም የተካከሉ (homoousios) ናቸው የሚል ሲሆን በባሕርይ/ሕላዌ ተመሳሳይ (Homoiousios) ናቸው የሚለው በኒቅያ ጉባኤ ላይ የተገኘ ከአትናቴዎስ አቋም ጋር ያልተስማማ ሌላ ቡድን አቋም ነበር (J.F. Bethune-Baker. The Meaning of Homoousios in the ‘Constantinopolitan’ Creed; 2004, p. 2)፡፡ አርዮስ አብና ኢየሱስ በሕላዌ/ ባሕርይ የተለያዩ (Heteroousios) ናቸው የሚል አቋም ነበረው፡፡
ሙስሊሙ ጸሐፊ ይህንን ሁሉ የስህተት ናዳ ካዘነበ በኋላ በማስከተል እንዲህ በማለት ምናባዊ ትረካውን ያስነብበናል፡-
🎱 አብዱሉ
////አርዮስ የሙግቱ ነጥብ አስቀመጠ ፦ ኢየሱስ ከሁሉ በፊት የተፈጠረ ነው መረጃዬ ይኧው፦ ምሳሌ 8.22
Greek Septuagint-
κύριος ἔκτισέν με ἀρχὴν ὁδῶν αὐτοῦ εἰς ἔργα αὐτοῦ
International Standard Version
“The LORD made me as he began his planning,
1980 አዲስ ትርጉም
እግዚአብሔር ከሁሉ በፊት ፈጠረኝ፥ ከጥንት ጀምሮ የሥራው ተቀዳሚ አደረገኝ። አትናቴዎስ ቀበል አረገና፦ ፈጠረኝ ተብሎ በግሪኩ ሰፕቱአጀንት የተቀመጠው የዕብራይስጡ ቃል ቃናህ ሲሆን ወደ ግሪክ ሲተረጎም መሆን የነበረበት ክታኦማይ ነው ትርጉሙ *ገንዘቡ አደረገኝ* የሚል ፍቺ አለው፣ በመቀጠል አርዮስ ግሪኩ የተተረጎመበት ዕብራይስጡ የለም፣ የብሉይ ኪዳን ቀዳማይ እደ ክታብ ሰፕቱአጀንት ነው ከሰፕቱአጀንት በፊት ምንም አይነት የዕብራይስጥ እደክታብ ቅሪት የለም፣ ሁሉም የዕብራይስጥ እደክታብ ከሰፕቱአጀንት ወዲህ የተዘጋጁ ናቸው፣ ኢየሱስ ከሁሉ በፊት የተፈጠረ ነው መረጃዬ ይኧው፦ ኪትዞ ἔκτισέν ፈጠረኝ የሚለው ነው፣ ሰፕቱአጀንት ተሳስቷል ካልክ ሌላ ጉዳይ ነው፡፡ ይህ ነበር የውይይቱ ነጥብ፡፡ ኦርቶዶክስና ካቶሊክ ምሳሌ 8.22 ስለ ኢየሱስ ነው የሚያወራው ሲሉ ዘመነኞቹ ፕሮቴስታንት ግን ይህ ለኢየሱስ አይደለም ይላሉ፡፡////
♦ መልስ
የሚገርም ፈጠራ ነው፡፡ በመጀመርያ ደረጃ አርዮስ በጉባዔው ላይ ስላልተገኘ ከአትናቴዎስ ጋር እንዲህ ያለ ክርክር አልገጠመም፡፡ በጉባዔው ላይ ከአትናቴዎስ ጋር ሙግት የገጠመው የአርዮስ ደጋፊ የነበረው የኒቆሜድያው ጳጳስ ኢዮስቢዮስ ነበር (Pavao፡ 48-49)፡፡ በክርስቶስ ማንነት ዙርያ በቤተክርስቲያን ውስጥ ውዝግብ በተነሳባቸው በነዚያ ዘመናት ምሳሌ 8፡22 አንዱ አወዛጋቢ ጥቅስ ቢሆንም የግሪኩን ትርጉም መሠረት ያደረገ ክርክር እንጂ ዕብራይስጡን ጠቅሶ ሙግት ያቀረበ ሰው ስለመኖሩ ማስረጃ የለም፡፡ ዕብራይስጡን መሠረት ያደረገ ሙግት ካልተደረገ ደግሞ አርዮስ ስለ ዕብራይስጥ ቀዳሚያን ጽሑፎች አንስቶ የሚከራከርበት ምክንያት የለም፡፡ ጸሐፊው እያስነበበን ያለው ሁሉ ከገዛ ልቡ የፈለቀ እንጂ እውነተኛ ታሪክ ባለመሆኑ ለዚህ ፈጠራው ቅንጣት ታክል ማስረጃ መጥቀስ አይችልም፡፡ በጽሑፉ መጨረሻ ላይ ባስቀመጣቸው ምንጮች ውስጥም ከላይ የተናገረውን የሚደግፍ ምንም ነገር የለም፡፡
ጸሐፊው የግሪክ ቋንቋ ዕውቀት እንደሌለውና ፊደላቱን እንኳ ለይቶ እንደማያውቅ ግልፅ ነው፡፡ ለዚህም ነው ἔκτισέν (ኤክቲሴን) የሚለውን “ኪትዞ” ብሎ ያነበበው፡፡ ሥላሴያውያኑ አበው ይህንን ቃል ኢየሱስ በዘላለማዊ መገኘት ከአብ የተገኘ መሆኑን እንደሚያመለክትና ኢየሱስ ፍጡር ነው የሚለውን ኑፋቄ እንደማይደግፍ በመግለፅ በዘመኑ የነበሩትን የሐሰት መምህራን ዝም አሰኝተዋል፡፡ የእግዚአብሔር ጥበብ ፍጡር ነው ከተባለ እግዚአብሔር ጥበብ አልባ የነበረበት ጊዜ ነበረ ማለት ይሆናል፤ ይህ ደግሞ ሐሰት ነው፡፡ ስለዚህ አርዮሳውያን ቃሉን የተረዱበት መንገድ ስህተት መሆኑ ግልፅ ነው፡፡ በዚያው ምዕራፍ ቁጥር 23-25 ላይ ጥበብ የተወለደችና ዘላለማዊት መሆኗ ተገልጿል፡-
“ከጥንቱ #ከዘላለም ጀምሮ ተሾምሁ ምድር ከመፈጠርዋ አስቀድሞ። ቀላያት ገና ሳይኖሩ እኔ #ተወለድሁ፥ የውኃ ምንጮች ገና ሳይፈልቁ። ተራሮች ገና ሳይመሠረቱ፥ ከኮረብቶች በፊት እኔ #ተወለድሁ፡፡”
🔎 http://www.ewnetlehulu.org
🔎 https://t.me/BiblicalScriptures | 0 |
| 3 | بدون متن... | 0 |
| 4 | የእግዚአብሔር ቅንዓት ይህንን ያደርጋል ማለት፥ ይህ ሕጻን እንዲወለድ የሚያደርገው ደግሞም በዳዊት ዙፋን ላይ የሚያስቀምጠው እግዚአብሔር ነው ማለት ነው። ስለዚህ እግዚአብሔርና መሲሁ አስነሺና ተነሺ ናቸው ማለት ነው
እግዚአብሔር መሲሁን በዳዊት ዙፋን ላይ ይቀመጥ ዘንድ የሚያስነሳ ሲሆን፤ መሲሁ ደግሞ የዳዊት ሆድ ፍሬ ሆኖ የሚነሳ ወይንም በዙፋኑ የሚቀመጥ ነው ማለት ነው። ስለዚህ የሚወለደው ህጻንና እግዚአብሔር የተለያዩ ማንነቶች ናቸው ማለት ነው።
▶ እግዚአብሔር መሲሁን ያስነሳል ማለት ምን ማለት ነው?
እግዚአብሔር በዳዊት ዙፋን ላይ ይቀመጥ ዘንድ መሲሁን ያስነሳዋል ማለት፥ ልጁን በስጋ ይልካል ማለት ነው
በ2 ሳሙ 7:12-16 ላይ እግዚአብሔር በነቢዩ ናታን አማካኝነት ከወገቡ ፍሬ በዙፋኑ ላይ እንደሚያስቀምጥና ያም ልጁ ለዘላለም እንደሚገዛ ለንጉስ ዳዊት ቃል ገብቶለታል። በመጽሐፍ ቅዱስ የወገብ ፍሬ ማለት የስጋ ልጅ ማለት ነው። (1 ነገ 8:19 2 ዜና 6:9)
ስለዚህ እግዚአብሔር መሲሁን ያስነሳዋል ማለት፥ ልጁን ከዳዊት ዘር እንዲሰገው ያደርገዋል ማለት ነው። በመልኩ (መለኮቱ) ሲኖር የነበረውን ልጁን በዚያ ስጋ ልኮታል። ይህ በኢሳ 9:6-7 "የእግዚአብሔር ቅናት ይህንን ያደርጋል" ሲል ምን ማለቱ እንደሆነ ግልጽ ያደርጋል። አብ ልጁን በስጋ ይልከዋል ማለት ነው። ያስነሳዋል የሚለው ትንቢት በዚህ መልኩ ተፈጸመ
" ከሥጋ የተነሣ ስለ ደከመ ለሕግ ያልተቻለውን፥ እግዚአብሔር የገዛ #ልጁን #በኃጢአተኛ_ሥጋ ምሳሌ በኃጢአትም ምክንያት #ልኮ አድርጎአልና፤"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 8:3)
(የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 13)
----------
22፤ እርሱንም ከሻረው በኋላ #ዳዊትን በእነርሱ ላይ እንዲነግሥ አስነሣው፥ ሲመሰክርለትም። እንደ ልቤ የሆነ ሰው ፈቃዴንም ሁሉ የሚያደርግ የእሴይን ልጅ #ዳዊትን አገኘሁ አለ።
23፤ ከዚህም #ሰው #ዘር እግዚአብሔር እንደ ተስፋው ቃል ለእስራኤል መድኃኒትን እርሱም #ኢየሱስን #አመጣ።
" ያለው ከቶ ለማን ነው? ደግሞም #በኵርን ወደ ዓለም #ሲያገባ። የእግዚአብሔር መላእክት ሁሉም ለእርሱ ይስገዱ ይላል።"
(ወደ ዕብራውያን 1:6)
" በዚህ የእግዚአብሔር ፍቅር በእኛ ዘንድ ተገለጠ፥ በእርሱ በኩል በሕይወት እንኖር ዘንድ እግዚአብሔር አንድ #ልጁን ወደ ዓለም #ልኮታልና።"
(1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4:9)
➣ ለዚህም ነው በተለያዩ ስፍራዎች እግዚአብሔርና መሲሁ በአንድ አውድ ላይ ሁለቱም "እግዚአብሔር/ያሕዌ" እና "አምላክ" ተብለው የተጠሩት። የመለኮት አንድነትና የማንነት ሁለትነት በመኖሩ ነው። (ኤር 23:5-6 መዝ 45:6-7)
▶ መደምደሚያ
ከላይ የቀረቡት ማስረጃዎች በሙሉ፥ ኢሳያስ 9:6-7 "መሲሁ ራሱ እግዚአብሔር አብ ነው" የሚለውን የስህተት ትምህርት እንደማይደግፍ ያሳያሉ።
በተቃራኒው ያ ክፍል እግዚአብሔርና መሲሁ ሁለት መለኮታዊ ማንነቶች መሆናቸውን እንደሚያስተምር ያረጋግጣሉ
ጌታ ይርዳን! | 0 |
| 5 | 🚩 የኢሳያስ 9 ማብራሪያ
ከመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፥ እንደ ኢሳያስ 9:6 በስህተት የሚተረጎም ክፍል የለም። የተለያዩ ወገኖች ይህንን ጥቅስ ከአውዱና ከቋንቋ ህጉ ጋር በተጣላ መልኩ ሲፈቱት ይታያል። ከነዚህ የተሳሳቱ ትርጓሜዎች አንዱ "ኢሳ 9:6 መሲሑ ራሱ እግዚአብሔር አብ መሆኑን ያሳያል" የሚለው ነው
▶ ዛሬ እግዚአብሔር በፈቅድ ይህንን የተሳሳተ ትርጉም በቃሉ እውነት ለማረም እንሞክራለን
(ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ 9)
----------
6፤ ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።
7፤ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ በፍርድና በጽድቅ ያጸናውና ይደግፈው ዘንድ በዳዊት ዙፋንና በመንግሥቱ ላይ አለቅነቱ ይበዛል፥ ለሰላሙም ፍፃሜ የለውም። የእግዚአብሔር ቅንዓት ይህን ያደርጋል።
➣ ይህ ቃል መሲሁ ራሱ እግዚአብሔር አብ መሆኑን ያሳያል የሚሉ ወገኖች የተሳሳቱበት ዋናው ነጥብ "የዘላለም አባት" በሚለው ሀረግ ትርጉም ነው። የዘላለም አባት ተብሎ የተተረጎመው የዕብራይስጥ ቃል "አቪዓድ/אביעד" ሲሆን "የዘላለም ባለቤት፥ ዘላለማዊ" ማለት ነው። የሚወለደው ህጻን መጀመሪያና መጨረሻ የሌለው እንደሆነ፤ ዘላለማዊነት ባህርይው እንደሆነ የሚያሳይ ቃል ነው።
כי ילד ילד לנו בן נתן לנו ותהי המשרה על שכמו ויקרא שמו פלא יועץ אל גבור #אביעד שר שלום
(Isaiah 9:6)
በዕብራይስጥ ባለቤትነትን ለመግለጽ "አባት" የሚለው ቃል ጥቅም ላይ ይውላል።
ለምሳሌ
" #የአቢካኢልም ልጅ ንግሥቲቱ አስቴርና አይሁዳዊው መርዶክዮስ ይህችን ስለ ፉሪም የምትናገረውን ሁለተኛይቱን ደብዳቤ በሥልጣናቸው ሁሉ ያጸኑአት ዘንድ ጻፉ። "
(መጽሐፈ አስቴር 9:29)
አቢካኢል የሚለው ቃል "אֲבִיהַיִל/አቪሃይል" በአወቃቀሩ ከዘላለም አባት ጋር አንድ አይነት ሲሆን ትርጓሜው "የብርታት አባት" ማለት ነው። የብርታት አባት ማለት ብርቱ የሆነ፥ ያ ባህርይ ያለው ማለት ነው። አባት ባለቤትነትን ለማመልከት የገባ ቃል ነው
- Father (i.e #possessor) of might
[ Strong's Hebrew Concordance H32 ]
" ምድርም ተከፈተች ዳታንንም ዋጠችው፥ #የአቤሮንንም ወገን ደፈነች፤"
(መዝሙረ ዳዊት 106:17)
አቤሮን "אֲבִירָם/አቪራም" የሚለው ቃል ከዘላለም አባት ጋር ተመሳሳይ አወቃቀር ያለው ሲሆን የከፍታ አባት ማለት ነው። የከፍታ አባት ማለት ከፍ ያለ፥ የገነነ ማለት ነው። አባት የዚያ ባህሪ ባለቤት መሆኑን ለማሳየት የገባ ቃል ነው
- Father of height (i.e #lofty)
[ Strong's Hebrew Concordance H48 ]
" የምድያምም ልጆች ጌፌር፥ ዔፌር፥ ሄኖኅ፥ #አቢዳዕ፥ ኤልዳዓ ናቸው። እነዚህ ሁሉ የኬጡራ ልጆች ናቸው።"
(ኦሪት ዘፍጥረት 25:4)
በዚሁ ስፍራም ተመሳሳይ አወቃቀር ያለው ቃል እናገኛለን። አቢዳዕ "אֲבִידָע/አቪዳዕ" ማለት የእውቀት አባት ማለት ነው። የእውቀት አባት ማለት አዋቂ ማለት ነው። አባት ባለቤትነትን ለመግለጽ የገባ ቃል ነው
- Father of knowledge (i.e #knowing)
[ Strong's Hebrew Concordance H28 ]
" እኅቱ መለኬት ኢሱድን፥ #አቢዔዝርን፥ መሕላን ወለደች።"
(መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 7:18)
በዚሁ ስፍራም ተመሳሳይ አወቃቀር ያለው ቃል እናገኛለን። አቢዔዝር "אֲבִיעֶזֶר/አቪዔዜር" ማለት የእርዳታ አባት ማለት ነው። የእርዳታ አባት ማለት ደግሞ የሚረዳ፥ እረጂ ወይንም ረድዔት ማለት ነው። አባት የዚያን ባህርይ ባለቤትነትን ለመግለጽ የገባ ቃል ነው
- Father of help (i.e #helpful)
[ Strong's Hebrew Concordance H44 ]
" ከሑሺምም #አቢጡብንና ኤልፍዓልን ወለደ።"
(መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 8:11)
ይህ አቢጡብ "אֲבִיטוּב/አቪቶቭ" የሚለው ቃልም ከሌሎቹ ቃላት ጋር አንድ አይነት አወቃቀር ያለው ሲሆን የመልካምነት አባት ማለት ነው። የመልካምነት አባት ማለት ደግሞ መልካም ማለት ነው። አባት የዚያን ባህርይ ባለቤትነት ለመግለጽ የገባ ቃል ነው
- Father of goodness (i.e #good)
[ Strong's Hebrew Concordance H36 ]
➣ ሌሎች ብዙ ማስረጃዎችን ማቅረብ ይቻላል። በዚህ አይነት አወቃቀር አባት የሚለው ቃል ሲገባ፥ ባለቤትነትን ወይንም የዚያ ባህርይ ገላጭ ሆኖ ያገለግላል። ስለዚህ ኢሳ 9:6 መሲሁ ዘላለማዊ መሆኑን ያሳያል እንጂ ራሱ እግዚአብሔር አብ መሆኑን አያሳይም
ይህንንም ሀቅ፤ ክርስትና ከመጀመሩ በፊት የነበሩ አይሁድ አረጋግጠውታል። ብሉይ ኪዳንን ከዕብራይስጥ ወደ አረማይስጥ በተረጎሙበት ታርጉማቸው ላይ፥ የዘላለም አባት የሚለውን ቃል "ለዘላለም የሚኖር" በማለት ነው የተረጎሙት
The prophet said to the house of David, For unto us a child is born, unto us a son is given, and he has taken the law upon himself to keep it. His name is called from eternity wonderful, the mighty God who #liveth_to_eternity, the Messiah whose peace shall be great upon us in his days.
[ Targum Johnathan Isaiah 9:6 ]
➣ አዲስ ኪዳንም ይህንን በማጽናት መሲሑ ኢየሱስ ክርስቶስ መጀመሪያና መጨረሻ የሌለው ዘላለማዊ መሆኑን ይናገራል
" ባየሁትም ጊዜ እንደ ሞተ ሰው ሆኜ ከእግሩ በታች ወደቅሁ። ቀኝ እጁንም ጫነብኝ እንዲህም አለኝ። አትፍራ፤ #ፊተኛውና #መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ፥"
(የዮሐንስ ራእይ 1:17)
" #አልፋና #ዖሜጋ፥ #ፊተኛውና #ኋለኛው፥ #መጀመሪያውና #መጨረሻው እኔ ነኝ።"
(የዮሐንስ ራእይ 22:13)
ስለዚህ መሲሁ የዘላለም አባት መባሉ ዘላለማዊነቱን እንጂ ራሱ እግዚአብሔር አብ መሆኑን አያሳይም። አባት የሚለው ቃል ሕጻኑ የዘላለማዊነት ባህርይ እንዳለው የሚያሳይ ነውና
♦ሲቀጥል፥ በኢሳይያስ 9:6-7 ሁለት መለኮታዊ ማንነቶችን እንመለከታለን!
እነዚህ ወገኖቻችን ካላስተዋሏቸው እጅግ ዋና ነጥቦች መካከል በኢሳ 9:6-7 ሁለት መለኮታዊ ማንነቶች መኖራቸው ነው። የሚወለደው ሕጻን እና ያንን ያደርጋል የተባለው እግዚአብሔር
(ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ 9)
----------
6፤ #ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ #ኃያል_አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።
7፤ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ በፍርድና በጽድቅ ያጸናውና ይደግፈው ዘንድ በዳዊት ዙፋንና በመንግሥቱ ላይ አለቅነቱ ይበዛል፥ ለሰላሙም ፍፃሜ የለውም። #የእግዚአብሔር ቅንዓት ይህን #ያደርጋል።
➣ ነቢዩ ኢሳያስ ሕጻን እንደሚወለድ፥ ያም ሕጻን ኃያል አምላክ እንደሆነ ከተናገረ በኋላ በዳዊት ዙፋን ላይ ለዘላለም እንደሚቀመጥ ይተነብያል። ይህንን የሚያደርገውም የእግዚአብሔር ቅንዓት መሆኑን ይናገራል | 0 |
| 6 | 📘 #ከጥያቄዎች_ቃርሚያ
✍ ዘላለም መንግስቱ
💾 3.1MB
በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የተጠየቁ 40 መንፈሳዊ ጥያቄዎችንና መልሶቻቸው!
🔎 @BiblicalScriptures | 0 |
| 7 | 📘 #ከጥያቄዎች_ቃርሚያ
✍ ዘላለም መንግስቱ
💾 3.1MB
በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የተጠየቁ 40 መንፈሳዊ ጥያቄዎችንና መልሶቻቸው!
🔎 @BiblicalScriptures | 0 |
| 8 | 📘 #የሐብት_እና_የብልጽግና_ወንጌል
📌 ኑፋቄ ዳሰሳ (የመጣጥፎች ስብስብ)
✍ አማኑኤል እንዳለ
📧amanuelendale223@gmail.com
Facebook :- www.facebook.com/amani.love.902
Telegram :- @SDG1517
Phone +251949241635
© 2013
🔎 @BiblicalScriptures | 0 |
| 9 | 📘 #የሐብት_እና_የብልጽግና_ወንጌል
📌 ኑፋቄ ዳሰሳ (የመጣጥፎች ስብስብ)
✍ አማኑኤል እንዳለ
📧amanuelendale223@gmail.com
Facebook :- www.facebook.com/amani.love.902
Telegram :- @SDG1517
Phone +251949241635
© 2013
🔎 @BiblicalScriptures | 0 |
| 10 | 📘 #የቃለ_እምነት_ኑፋቄ_ዳሰሳ
📌 ሰው መንፈስ ነው፣ ነፍስ አለው ፣ በሥጋ ያድራ? ቅጽ 1
✍ አማኑኤል እንዳለ
💾 1.5MB
🔎 @BiblicalScriptures | 0 |
| 11 | 📘 #የቃለ_እምነት_ኑፋቄ_ዳሰሳ
📌 ሰው መንፈስ ነው፣ ነፍስ አለው ፣ በሥጋ ያድራ? ቅጽ 1
✍ አማኑኤል እንዳለ
💾 1.5MB
🔎 @BiblicalScriptures | 0 |
| 12 | ✝📗📗📗📗📗📗📗📗✝
📗 #ታቦትና_አዲስ_ኪዳን
📌 የብሉይ ኪዳንና_l የታቦት አመጣጥና ምንነት
✍ Solomon Girmatsion
🔍 @BiblicalScriptures
✝📗📗📗📗📗📗📗📗✝ | 0 |
| 13 | ✝📗📗📗📗📗📗📗📗✝
📗 #ታቦትና_አዲስ_ኪዳን
📌 የታቦት አመጣጥና ምንነት
✍ Solomon Girmatsion
🔍 @BiblicalScriptures
✝📗📗📗📗📗📗📗📗✝ | 0 |
| 14 | 📗 #የተሻለውን_ኪዳን_መኖር
✍ ጸሐፊ፦ሜሪ ፌልድ
🗣 ሬቨረንድ አማኑኤል ቶማስ
💾 2.8MB
🔍 https://t.me/BiblicalScriptures | 0 |
| 15 | 📗 #የተሻለውን_ኪዳን_መኖር
✍ ጸሐፊ፦ሜሪ ፌልድ
🗣 ሬቨረንድ አማኑኤል ቶማስ
💾 2.8MB
🔍 https://t.me/BiblicalScriptures | 0 |
| 16 | 🔍 https://t.me/BiblicalScriptures | 0 |
| 17 | 🔍 https://t.me/BiblicalScriptures | 0 |
| 18 | 🔍 https://t.me/BiblicalScriptures | 0 |
| 19 | 🔍 https://t.me/BiblicalScriptures | 0 |
| 20 | 🔍 https://t.me/BiblicalScriptures | 0 |
