cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

👏 ልባም ሴቶች 👏

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
872
مشترکین
+124 ساؚت
+67 عوز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🩸ፍቅር ምን ምን ያደርግ ይሆን!🤔                👇👇 በጭፍን፣ በስሜት ብሎም ባለማስተዋል የሚደረግ አይደለም ፍቅር እንኳ ቀርቶ መልካም ተግራባት ልሹ መጨረሻቸው ያማረ አይሆንም🤷‍♂ ውድቀትና ጉዳትን ያስከትላሉና በህይወት ሁል ጊዜም ወሳኙና ቁልፉ "ማስተዋል" ነው🤔 በማስተዋል የሚደረግ የትኛውም መልካም ነገር ወደ መልካም ስኬት ያደርሳል👫 ወደ ፍቅር ግኑኙነት/r.ship ስንመጣ ፍቅር ሲገለጥ ልሹ 🔹ማስተዋል ነው፣ 🔹ጥበብኛ ነው፣ 🔹ትሁት ነው፣ 🔹ዝቅ ማለት ነው ብሎም አዋቂነት ነው ፍቅር ጭፍንነት ዝም ብሎ መነዳት አይደለም አንድ ወንድ ስለወደድሽ ፍቅር ስለያዘሽም የምታደርጊውን ሁሉ ባለማስተዋል በጭፍንነት ሁሉንም እሺ በማለት ከሆነ አንቺ ሴት "ፍቅር" አልገባሽም ማለት🤷‍♂ ነው ፍቅር ሲገለጥ 🔹ቅድስና ነው፣ 🔹ነገን ማየት ነው፣ 🔹የልቦናን አይን መክፈት ነው፣ መመርመር ነው🤔 በነገራችን ላይ ፍቅር የዋህ ነው ማለት ለፍቅር ብለን ምንም ነገር እናደርጋለን ማለት አይደለም❌ በፍቅር ግኑኙነት/r.ship ውስጥ ለፍቅር ብዬ ነው እኮ የምንሳሳመው፣ ለፍቅር ነው እኮ አብረን የምንተኛው የሚባል ነገር የለም🤷‍♂  የዋህነት አይደለም ያ አለማስተዋል ነው ልብ በይ👉 "የዋህነት ቅድስናን እያሳጣ ከሆነ የዋህ ሆነሽ አይደለም ስለማታስተውይና ፍቅር ስላልገባሽ እንጂ😳" በውሉ የዋህነት ማለት እኮ ማስተዋል ማለት ነው የነገ ቤትሽን የምትሰሪው በጭፍንነት ሳይሆን በማስተዋል🤔፣ ዝም በመነዳትና ሁሉን እሺ በማለት ሳይሆን በቅድስናና በጥበብ ነው "ፍቅር ማስተዋል ነው!"                             ከደካማው ቦና 🐆 ለአስተያየት👉 @onlyforjesus1 Share👉 @lebamsetoch
نمایش همه...
ፍቅር ጭፍን ነው ወይ🤔 እንደ ክርስቲያን ትዳርን የሚሰጥ ረዳትን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው አይኔን ጨፍኜ ልረዳው አይኔን ጨፍኜ ላግዘው አልችልም በጭፍን ልከተለው አልችልም የምከተለው የፈጠረኝን ነው ፍቅር በጭፍን መከተል ሳይሆን መሆን ያለበት እያዩ ገደልም ካለ ለመመለስ እንዲመች ማየት ጥሩ ነው ማየት እና መጨፈን ማለት አይንን መግለጥ እና መክደንን አይደለም የሚነግረን ይሄ ሀሳብ ስለዚህ በጭፍን ማለት ባለማስተዋል መከተል እንደማለት ነው ስለዚህ በተከፈተ አይን በማስተዋል መራመድ ጥሩ ነው ቤካ
نمایش همه...
እኔ የማስበው በተቀራኒው ነው ፍቅር በ r.ship ውስጥ ጭፍን ያደርጋል ብዬ አላስብም በእርግጥ እንደ ሰዎቹ ቢወሰንም እንደተባለው ዝም ብሎ መከተል በፍጭን መራመድ ተገቢ አይመስለኝም አይንን ከፍቶ ነገሮችን እያገናዘቡ ማስኬድ ተገቢ መስሎ ይሰማኛል። ከ ሃና
نمایش همه...
👋 ሰላም ለእናንት እህቶች የውይይት ሃሳብ አለ 👇 ብዙ ጊዜ ሰዎች ሾለ ተቃራኒ ፆታዊ ግንኙነት👫 እንዲህ ሲሉ አስተውላለው ፍቅር ጭፍን ነው፣ የዋህ፣ ዝም ብሎ ተነጂ የወደዱትን ተከታይ ታዲያ ፍቅር ጭፍን ነው አላስተዋይ ዝም ብሎ ተነጂ ነው የሚያደርገው የሚለው ሃሳብ ትክክል ይመስላችኃል🤔⁉️ የእውነት ፍቅር በተቃራኒ ፆታ ግንኙነትስ/r.ship ቢሆን ጭፍንና ዝም ብሎ ተነጂ መሆን አለበት ትላላችሁ⁉️  እስቲ ሃሳባችሁን በነፃነት አጋሩ🙏👇 ለሃሳብ👉  @onlyforjesus1 Share 👉 @lebamsetoch
نمایش همه...
ውሏቹን ቀይሩ ንብና ዝንብ አንድ ቀን አየር ላይ ሲበሩ ይገናኙና ሞቅ ያለ የወሬ ጫወታ ይይዛሉ ጫወታቸውም በቀን ውሏቸው ላይ የተመሰረተ ነበርና ዝንብ ከየት ነው የምትመጪው ብላ ንብን ትጠይቃታለች፤ ንብም ያው ከየት ይሆናል ቆንጆ ቆንጆ አበቦች ላይ ቀሰማ ስራ ላይ ነበርኩ ከዛነው እየመጣሁ ያለሁት ትላታለች፤ ንብም በተራዋ አንቺሽ ከየት ነው የምትመጪው ትላታለች፤ ዝንብም የዋለችበትን ቦታ በእፍረት ላለመናገር እያቅማማች፤ አይ ንብ የኔ ውሎ እኮ አይነገርም ያው ቆሻሻ የበዛበት ስፍራ ስንከራተት ውዬ ከዛ ነው እየመጣሁ ያለሁት ስትል ትመልስላታለች፤ ዝንብ..…....... ንብን አንዴ ካገኘዋት አይቀር ለምን አንድ ጥያቄ አልጠይቃትም ትልና ቀጠል አድርጋ ቆይ እናንተ ንቦች ከኛ ብዙም የመልክ ልዩነት የላቹም ነገር ግን በሰዎች ፊት ሰፊ የሆነ የክብር ልዩነት አለ ለምን ይህ ልዩነት ተፈጠረ ? ንብ.......... ምን አይነት ልዩነት ዝንብ............ ምን ጥያቄ አለው ግልፅ እኮ ነው እናንተ ንቦች በሰዎች ዘንድ ከፍተኛ ክብር ይሰጣቿል፤ የሚደረግላቹም እንክብካቤ እኛን ዝንቦችን በቅናት ሊጨርሰን ነው፤ ምን ይሄ ብቻ ሰዎች እናንተን ፍለጋ ላይ ታች ሲሉ ነው የምናያቸው፤እኛን ደግሞ በተቃራኒው ያሳድዱናል፤ በእነርሱ በሆነ እቃ ላይም እንድናርፍ አይፈቅዱልንም እረ እንደውም ከምድረ ግፅ ብንጠፋላቸው ደስ ይላቸዋል፤  እና ይሄ ሁሉ ልዩነት ለምን በመካከላችን ተፈጠረ ? መልሺልኝ እንቲ ንብ  ....... የት ነው የምትውዪው ዝንብ   ......... ቅድም ነገርኩሽ እኮ ቆሻሻ መጣያ ሰፈር ነው የኛ መዋያ ንብ    .........   አየሽ ዝንብ ልዩነታችን መልካችን ሳይሆን ውሏችን ነው፤ እንቺ ሰዎች በሚጠየፉበት ስፍራ መዋል ያስደስትሻል፤ እኛ ንቦች ደግሞ ከዚህ ተቃራኒው ውሏችን ውብና ማራኪ ስፍራ ነው ስለዚህ እንደኔ መከበር የምትፈልጊ ከሆነ ውሎሽን አስተካኪዪ አለቻት ይባላል               
نمایش همه...
3⃣, በመከራ የምታልፍ ናት💪 ከእግዚያብሄር ጋር ውሎና አዳሯን ያደረገች❤️ ልባም ሴት እግዚያብሄርን አልፎም ሌላውን ከመውደድ ቀጥሎ ሶስተኛው ጠንካራ ጎኗ በመከራ የምታልፍ መሆኑዋ ነው👍 በመንገዷ መሃል ችግር ሲመጣ👇 #1, እጅ አትሰጥም🙅 #2, ወይኔ ምን ልሆን ነው ብላም አትርበተበትም 💁 #3, ግራ አትጋባም 🤷‍♀ #4, እምነቷንም አትጥልም ተስፋም አትቆርጥም ይልቁኑስ👇 #1, ተስፋን ትሰንቃለች🤔 #2,  ተግታ ወደ አምላኳ ትጮሃለች🙏 #3,  እጇቿ ስራን ከመስራት አይታክቱም🏃‍♀ #4, ችግሩና መከራውን በምስጋና ታልፈዋለች🤣 ልባም ሴት በፈተና አትናወጥም በችግሩ መሃል ነገዋን አሻቅባ ታያለች 👇            "ብርታትን ታጥቃ ስራዋን ታከናውናለች፤ ክንዷቿም ለሾል ብርቱ ናቸው" ምሳ 31, 17💪 በፈተና ማለፉዋ ውስጥ በአንዱና ትልቁ በረከቷ ያለው ስለዚህ አትዝልም💪 " በፈተና የሚፀና ሰው የተባረከ ነው፣ ምክንያቱም እግዚያብሄር ለሚወዱት የሰጠውን ተስፋ፣ የህይወትን አክሊል ያገኛል" ያዕ 1,12 🙏      ከደካማው ቦና 🐆 ለአስተያየት👉 @onlyforjesus1 Share đŸ‘‰ @lebamsetoch
نمایش همه...
2⃣, በለንጀራዋን እንደራስዋ አድርጋ ትወዳለች😇 በማቴ 22,39 ላይ የእግዚያብሄር ቃል እንዲህ ይላል 👇    "ሁለታኛውም ያንኑ ይመስላል፤ ይህም፣ ጎረቤትህን እንደራስህ ውደድ የሚለው ነው "🙏 አንዲት በእግዜር መንገድ የምትሄድ ሴት እርሱን😍 ከመውደድዋ ቀጥሎ የምታደርገው ነገር ቢኖር ዙሪያዋ ያሉትን ሰዎች እንደራስዏ አድርጋ ትወዳለች🤝 ክፉን ቢያደርጉባት እርሷም ክፉትን መልሳ የምታደርግ ሳትሆን ይበላጡኑ💁 ፍቅርን አብዝታ ማሳየት ነው ያለበት ም\ክቱም ይህ የፍቅር ባህሪው ስለሆነ ማንም👉 እግዚያብሄርን እወዳለው እያለ ወንድሙን የሚጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው😳 እንደሚለው የእግዚያብሄር ቃል እናንተ ክርስቶስን የምትወዱ ከሆነ ይሄን ማድረግ ከባድ አይሆንም ጎረቤት፣ ዘመድ፣ ጓደኛ፣ ቤተሰብሽ ዛሬ የእውነት ትወጃለሽ⁉️ ይህን እንደ ጥያቄ ልለፈውና ፍቅር ማለት ምን ማለት እንደሆን ትቂት ልበል👉 ፍቅር ማለት ራስን አሳልፎ መስጠት፣ እንደራስ ያንን ሰው መውደድ፣ ቦታ መስጠት፣ ይቅር ማለት፣ መታዘዝም ጭምር ነው🙏 "ፍቅር ታጋሽ ነው፣ ደግሞም ቸር ነው፣ ፍቅር አይመቀኝም፣ አይመካም፣ አይታበይም፣ ተገቢ ያልሆነ ነገር አያደርግም፣ ልሾ ወዳድ አይደልም፣ አይበሳጭም፣ በደልን አይቆጥርም፣ ፍቅር ከእውነት ጋር እንጂ በአመፃ ደስ አይሰኝም፣ ፍቅር ሁል ጊዜ ይታገሳል፣ ሁል ጊዜም ያምናል፣ ተስፋ ያደርጋል ሁል ጊዜ ፀንቶ ይኖራል" 1ቆሮ 13, 4–7 🙏 ሶስተኛውና የመጨረሻው ሃሳብ የሚቀጥል ይሆናል… ከደካማው ቦና🐆 ለአስተያየት👉 @onlyforjesus1  share  đŸ‘‰  @lebamsetoch
نمایش همه...
♦️ 3 Qualitys of Godly women/ የእግዚያብሄር ሴት(ልባም ሴት) የሆነች መገለጫ የሆኑት 3 ጠቃሚ ነገሮች… 🤔            👇👇 እግዜር ሴት/ልባም ሴት የሆነች🤔 ማለት የእግዚያብሄር መንፈስ የተላበሰች፣ አስተሳሰቧ🙋 መልካም፣ በእርሱ መንገድ የምትጓዝ ማለት ነው ታዲያ ይህች ሴት በእግዜር መንገድ እንደመሄዷ 🛣 መጠን ማድረግ ያለበት/የምታደርገው ብዙ ነገሮች ቢኖሩን👍 ለዛሬ ግን ከእነዚያ ውስጥ በጣም ጠቃሚ ነው ያልነውን 3 ጉዳዬችን እንመልከት👇👇 1⃣, እግዚያብሄርን የምትወድ ሴት ናት❤️ መፅሃፍ ቅዱሳችን ሲነገር እንዲህ ይላል          "እርሱም መልሶ እንዲህ አለው፤ ጌታ አምላክህን በፍፁም ልብህ፣ በፍፁም ሐሳብህ ውደድ፤ ይህ የመጀመሪያውና ከሁሉ የሚበልጠው ትዕዛዝ ነው" ማቴ 22, 37,38 የእግዚያብሄርን ባህሪ የተላበሰች ሴት መጀመሪያ🙋 የምታደርገው ነገር የእግዚያብሄር ከምንምና ከማንም በላይ አብልጣ መውደድን😍 ነው ከገንዘብ፣ ከጓደኛ፣ ከቤተሰብ፣ ከእንቁ፣… ሁሉ የበላይና አድርጋ እግዚያብሄርን መውደድ ነው❤️ እግዚያብሄርን በመውደድና በማፍቀር ውስጥ የምትመላለስ ያቺ ብልህ ሴት😲 መንገዷ ቀና፣ ስራዏ ፍሬያማ፣ ልጇቿም ብሩክ ናቸው ስለዚህ ዛሬ እንዲህ ብላችሁ ፀልዩ👇      "እግዚያብሄር ሆይ እባክህ ማንንም ከመውደዴ በፊትና የትኛውንም ነገር ከመሻቴ🤔 በፊት አንተን እንድወድህ እርዳኝ ፀጋህንም አብዛልኝ" በይው 🙏 "ነገር ግን እነዚያም ሆናችሁ  አምላካችሁ እግዚያብሄርን በፍፁም ልባችሁ ብትፈልጉት ታገኙታላችሁ" ዘዳ 4, 29🙏 ሁለተኛው ሃሳብ የሚቀጥል ይሆናል … ከደካማው ቦና 🐆 ለአስተያየት @onlyforjesus1 Share   @lebamsetoch
نمایش همه...
🩸አስተውይ አንቺ ሴት!!🤔                   👇👇 ቂጣ በእሳት ላይ ሲገላበጥ የሚቆይበትን ልቅ ካለወቁ🤔 ያራል ለመብላትም አይሆንም እጅግ ይመራልና😳 በስርዓትም ካላገላበጡት በአንዱ በኩል ሌላ በሌላውም ደግሞ ሌላ አይነት መልክ ይይዝና ይበላሻል😔 "ነገ ከእናንተ የሚጣፍጥ ነገር የሚወጣው ዛሬ በተመላለሳቹበት ልክ ነው"👍 የቂጣው መጣፈጥ ያለው በእጃችሁ እንደሆነ🤔 የነገው ህይወት መልካም መሆኑም የሚወሰነው ዛሬ እናንተ በተመላለሳችሁበት ልክ ነው🤷‍♂ ሾለ ነገው ደንታ የማይሰጠው ዛሬን ብቻ ልኑር የሚል እመኑኝ ያ ሰው ነገው መልካም አይሆንለትም☹️ አንቺ ሴት ዛሬ በአግባቡ ተመላለሺ🤔 ዛሬሽንም በደንብ ሾሪ ሽሎ ለመስራት ግብዓቶች ሊያስፈልጉት ግድ እንደሆነ ሁላ🤷‍♂ ነገ ላይ የምትመኛትን አይነት ልባምና አስተዋል👉 በትዳሯ፣በስራዋ፣በልጆቿ፣በጤና… የተባረከች ፍሬያማም ሴት ትሆኚ ዘንድ ዛሬሽን አጥብቀሽ ስሪ💪 ቸል አትበል ተስፋ በጭራሽ እንዳትቆርጪ❌ ይልቁኑስ "በፅድቅና በቅድስና እለት እለት ተመላለሺ🙏" ልብ በይ👉 "ነገ ሰዎች ከአንቺ የሚጣፍጥ ነገር የሚያገኙት ዛሬ በተመላለሽው ልክ ነው👍" ነገን እንደማኖር ዛሬ ላይ ሆና "ለዛሬ ከኖርኩ" በቂ እንደምትል ሰነፍ ሴት አትሁኚ❌ ለጉዞሽ አንድም ግብዓት ጓደኛ ነውና የተጠጋሽውንም የከበቡሽንም ሰዎች በማስተዋል ተመልከቺ🙏                ✒️ ከደካማው ቦና 🐆 ለአስተያየት👉 @onlyforjesus1 Share👉 @lebamsetoch
نمایش همه...
ሴትና ወንድ የልብ ጓደኛ/best friend መሆን ይችላሉ ወይ ለሚለው ጥያቄ በእኔ በኩል አንድ ነገር ልበላችሁ የኔ ሃሳብ 👇 በደፈናው መልሴ አዎ ነው መሆን ይችላሉ ነገር ግን #1⃣ ማስተዋል #2⃣ ሃላፊነትን ይጠይቃል ያ ጓደኝነት በእህትና ወንድምነትም አብሮ እንዲቀጥል ማድረግ ይቻላል ታዲያ "አስተውለን ከመራነው" ነው የምንመራበት መንገድ መሳኝነት አለው ወደፊት ለሚፈጠረው ለየትኛውም ነገር የፍቅር ጥያቄ ሊመጣ ይችላል አዎን ይመጣል አጀማመራችንና አመራራችን ላይ አለማስተዋል ካለ የጀመራችሁበትም መንገድ ወሳኝነት አለው Best friend/የልብ ጓደኛ  ሆነው እስከ ዛሬ የዘለቁ በየፊናቸው አግብተው ነገር ግን ያ መልካም ጓደኝነታቸውን ያስቀጠሉ የሉም! በደንብ አሉ አያቹ የምትመሩበት መንገድ ነው ካስተዋላችሁ ነገሮችን አክብዳችሁ አትመለከቱም ለሁሉ ነገር መፍትሄ አለውና በደፈናው በፍፁም አያስፈልግም ብሎ መደምደም ሳይሆን የምመራበት መንገድ እንዴት ይሆን ብሎ ማሰብ መልካም መስሎ ይታየኛል #ንግግርን፣ ቅርበትን… የመሳሰሉትን ነገሮች ማስተዋል ከትዳርም በሻገር እንደ መልካም ጓደኛ እህትና ወንድም አድርጎ ማስቀጠያው ቁርፍ በእጅ ነው በማስተዋል፣ በምሪት፣ በጥበብ ንግግር መምራት                               ደካማው ቦና 🐆
نمایش همه...