cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🤲🙏ÿያሪፎች §ስብስብ ❤️👳‍♂

ምንይፈልጋሉ እንግዲውስ በምርጫዎት ይደሰታሉ 💙❤💚ወደ ያሪፎች ሰብስብ ቻናልጎራ ይበሉ🙏 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉ሀዲስቢሉ 👉ተምቢህ 👉ቂሳዎችን 👉 የመሻይኾች ታሪክ 👉 ሀያቱ ሶሀባ 👉የሀድራላይ ቅጂዎችን በቃምኑንትቼ ምኑን ልንገራቹ....... 👉ቀልዶችንም ይኖሩናል ፈገግታ 👉አላማችን የአላህና የነብዩ ሰለላሁ አለይሂወሰለም ውዴታነው። 💙💚❤🙏🙌👋👏💘

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
178
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

esmael kaligrafi any commant @esmaelasd https://t.me/esmaelkaligrafi
نمایش همه...
esmael kaligrafi

any commant @esmaelasd

የኺድማዋ እንስት የረመዳኑ ድምቀት ወራት .....ሳምንታት ....አሁን ደግሞ ቀናት ብቻ ይቀሩታል፤ የራህማው ወር ወደኛ ሲገሰግስ ከከረመ ወዲህ እጅጉን ቀረበን....እንኳን መጣልን ናፍቆን ነበር ....ከትንሽ እስከትልቁ ከወንድ እስከ ሴቱ ልቡ ላይ የተለየ ሀሴት የሚጭርበት ወር። ሀቂቃ ይሄ ወር የተባረከ ወር ከመሆኑ ባሻገር በወሩ ላይ ያለን እምነት የተለየ ድባብ ያላብሰዋል። ከመስጂድ የራቀ ሁሉ እግሩን ወደ አላህ ቤት ይመልሳል። ውጪ ማመሻሸት የለመደባቸው ሁሉ በጊዜ ወደ ቤት ይሰበሰባሉ። በዱንያ ሀጃ፡ በስራ የተወጠሩ ቤተሰቦቻችንንም እቤታቸው ለመገኘት ጊዜ የሚያገኙበት የተቀደሰ ወር፣ አመቱን ሙሉ ከሚኖሩ ምሽቶች ሁሉ ረመዳን ውስጥ ያለው ምሽት የተለየ ገፅታ አለው ... እያለች ትቀጥላለች አይዳ ሙሉን ለማንበብ ቻናላችንን join ይበሉና ያንብቡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR
نمایش همه...
አል-ዒናያ የሀድራ ጀመዓ (ቡታጂራ)👋

አሰላም ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኩዋን ደህና መጡ አል-ዒናያ የሀድራ ጀመዓ ቡታጂራ ለእናንተ ያዘጋጀናቸው ነገሮች -አስተማሪ የሆኑ ታሪኮች -ቂሷዎች እና ሀዲሶች -ግጥሞች እና የመንዙማ PDF -አዲስም ሆነ የቆዩ መንዙማዎችን -የሀድራ ቅጂዎች - የመንዙማ ፁሁፎች በፎቶ ለፕሮፉይል የሚሆኑ

https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR

🌺የቀኑ ቁምነገር🌺 ✔️ ሞትና ቀጣይ ሂደቶች - ስሞት አላስብም፣ አልጨነቅም፣ - ገላዬ ፈራሽ ነውና ምን አሳሰበኝ ሙስሊም ወንድሞቼ መደረግ ያለበትን ሁሉ ያደርጉልኛል፡፡ 1- ልብሴን ያወልቃሉ፣ 2- ያጥቡኛል፣ 3- ይከፍኑኛል፣ 4- ከቤቴ ይዘውኝ ይወጣሉ፣ 5- ወደ አዲሱ ቤቴ (መቃብር) ይወስዱኛል፣ 6- ብዙዎች ጀናዛዬን ለመሸኘት ይመጣሉ፣ 7- እኔን ለመቅበር ሥራቸውንና ቀጠሯቸውን ሁሉ ትተው የሚመጡ አሉ፡፡ ቀጠሯቸ መካከል ምናልባት ላንዳፍታ እንኳን ስለኔ አስበው የማያውቁ ብዙ ናቸው፡፡ 8- ቤተሰቦቼ እኔን ላለማስታወስ ያለኝን ነገር ሁሉ አውጥተው ይጥሉ ይሆናል፤ አሊያም በኔ ሥም ይመፀውቱ ይሆናል - ቁልፎቼ 🔑🗝 - መጽሐፎቼ 📚 - ጫማዎቼ 👟 - ልብሦቼ 👖👔….. በአንድ ነገር ግን እርግጠኛ ሁኑ፡፡ - በመሞቴ ይህች ዱንያ ሐዘኗ አልበዛም፣ አለች አልፈረሠችም፣ - የዓለም 🌍 እንቅስቃሴም ላፍታ አልቆመም፣ - የኢኮኖሚው 💰 ቀውስም አልተፈጠረም፣ - በሥራ ቦታዬ ላይ ሰው ለመቅጠር ማስታወቂያ🧾 ይወጣል፣ - ንብረቴ 💸🏠🚘 የወራሾቼ ይሆናል፣ በትንሽ በትልቁም ኦዲት የምደረገው ግን እኔ ነኝ፣ - ስሞት መጀመሪያ ከኔ የሚገፈፈው ስሜ ነው፡፡ በሥሜ መጠራቴ ይቀራል፤ - ጀናዛው የታለ እባላለሁ፡፡ ጀናዛውን ዉሰዱ፣ አምጡ እንስገድበት፣ ጀናዛውን እንቅበር … ይባላል - ሥልጣኔ፣ ከተከበረ ቤተሰብ መሆኔ፣ ጎሳዬ … ሁሉ ዋጋ ያጣል፤ ዱንያ ይህን ያህል ቀላልና ተራ ነገር ነች፤ የምንሄድበት ዓለም ግን አቤት ክብደቱ! ማስፈራቱ! … በሕይወት ያለህ ወዳጄ ሆይ! በመሞትህ ሦስት ዓይነት ሐዘን አለ 1- የሚያውቁህ ዋ ያ ሚስኪን እኮ ሞተ! ይላሉ 2- ባልደረቦችህ ለሰዓታት አለያም ለቀናት ያዝኑና ወደ ሳቅና ጨዋታቸው ይመለሳሉ፣ 3- ትልቁ ሐዘን ያለው ቤትህ ነው፣ ቤተሰብህ ጋ … ሁሌም ያስታውሱህ ይሆናል፣ የዱንያ ታሪክህ በዚህ መልኩ አበቃ ፤ የመጨረሻው ዓለም ታሪክህ ተጀመረ ሁሉ ነገርህ ተወሰደ፣ ፈረሠ፣ አለፈ፣ ጠፋ!!! 1- መልክህ፣ 2- ሀብትህ፣ 4- ጤናህ፣ 5- ልጅህ፣ 6- ቪላህ፣ 7- ዝናህ፣ 8- ሚስትህ/ባልሽ ካንተ ጋር ሥራህ ብቻ ቀረ እውነተኛው ሕይወት ተጀመረ፡፡ እዚህ ላይ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ/ሽ ለአኺራህ ምን አዘጋጀህ!! እስቲ በጥልቀት አስብ፡፡ እናም በርታ፣ በርቺ እህቴ 1- በግዴታዎች፣ 2- በሱንና ነገሮች፣ 3- በድብቅ መፅውት፣ 4- መልካም ሥራ አብዛ፣ 5- ሌሊት ተነስተህ ስገድ፣ ትድን ዘንድ ጠንክር፣ ይሳካልህ ዘንድ በርታ፡፡ መልካም ንግግር ምጽዋት ነው፡፡ ምንም የለኝም አትበል፡፡ ሌላ ነገር ብታጣ ይህችን በእጅህ የገባችውን ፅሑፍ መጽውት፣ ምንም ጉልበትና ጊዜ አይወስድብህምና አታመንታ፡፡
نمایش همه...
አብረን ጀነት: 🍃 #ዛሬ #ከምታይዋቸው #ውድና #ምርጥ #ቴክስት #ነው። ➊ ☞ #ነብዩ ሰ·ዐ·ወ አሉ በኔ ላይ በየቀኑ 1000 ሰለዋት የሚያደርግ ሰው በጀነት ሳይበሸር አይሞትም። ➋ ☞ #ነብዩ ሰ·ዐ·ወ አሉ በኔ ላይ በየቀኑ 100 ሰለዋት የሚያደርግ አላህ 100 ሀጃውን ያወጣለታል 70 በጀነት 30 በዱንያ። ➌ ☞#ነብዩ ሰ·ዐ·ወ አሉ ሲነጋ 10 ሲመሽ 10 ሰለዋት ያደረገ የኔን ሸፈኣ የቂያማ ቀን ያገኛል። ➍ ☞#ነብዩ ሰ·ዐ·ወ አሉ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያለ አላህ 10 ሰለዋት ይልበተል 10 ሀጥያት ይሰርዝለታል 10 ደረጃ ከፍ ያረገዋል። ➎ ☞ #ነብዩ ሰ·ዐ·ወ አሉ ማንም ሰው ሰላም አይለኝ ም አላህ ሩሄን መልሶልኝ ሰላምታውን ብመልስለት እንጂ። ➏☞#ለኔ የመጀመርያ ሰዎቼ የቂየማ ቀን እነዚያ በኔላይ በብዛት ሰለዋትን ያደረጉብኝ ናቸው። ታድያ ምን እየጠበቅን ነው እኛም ሰለዋት በማብዛት ለረሱት ይሄንን መልእክት ሰደቃ ጃርያ በማሰብ ብናስተላልፍ የቂያማ ቀን ያላሰብነው ስንት ሀሰናት ይጠብቀናል ። 👏የአጅሩ ተካፋይ እንሁን ለምታውቃቸው ሙስሊሞች ሁሉ ላኩ። https://t.me/joinchat/TfEASQL95QS4nAPu
نمایش همه...
ባህረል ሙገ(غ)የባ (የሳዳቶች ስርፋ)

አሰላሙ አለይኩም ይሄ ቻናል የረሱልን መሀባ ያስተማሩንን ዲኑ ለእኛ እንዲደርስ አስተዋፆ ያደረጉልንን ሳዳቶች ማወቂያ ና ስለ እነሱ ያለዉን የተሳሳተ መረጃ ማስወገጃ ነዉ !ይህን የtelegram ገፅ ይቀላቀሉ፡ ለአስተያየት @Specialiol bot ይቀላቀሉን 👇👇👇👇 .

https://t.me/joinchat/TfEASQL95QS4nAPu

አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹ ለምትወዳት ወይም ለምትወጂው ልጅሽ አላህ እንዳንተ (እንዳንቺ) አይነት ባል ወይም ሚስት ይስጣት ( ይስጠው) ብልሽ አሚን ትያለሽ መልሱን ለራሳችሁ ቻናላችንን ተቀላቀሉ @babaoruckaligrafi
نمایش همه...
(የኡስፉር የፍቅር አረቄ) --- ሠይድ ኡስፉር አረቄውን ሲጋት ከርሞ ስካሩ በዛና ወደ ጋመ እሳት ሲሞጅረው ጊዜ ዋሪዳ ተግተልትሎ መጣበት፣ የገራለትንም ከተበ። (እሳት ነው ፍቅር) ሲል የደረሰበትን የመሃባ ነበልባል በዚክር ነገረ። የፍቅር ባህር ውስጥ ገብተው የዋኙትን ባህረኞች፣ ተምሳሌት ሊያደርግ… --- "የፍቅር አዝማቾች ጥቂቱን ልጥቀስ፣ ለማጣፈጥ ስል ደግሞ እንድወርስ።" ቀጣዩን ለማንበብ channel joini ይበሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR
نمایش همه...
#ዓለም አሁንም እብዶችን ትፈልጋለች። ቶማስ ኤድሰን በኤሌክትሪክ የሚሰራ መብራት ለመፍጠር አሰበ።ህልሙን ወደ ተግባር ማዋል ጀመረ።ምንም እንኳ ከአስር ሺህ ጊዜ በላይ ውድቀት ቢገጥመውም በአካል እውን እስኪያደርገው ድረስ በአላማው ጸና።የተግባር ህልመኞች አያቆሙም! ዊላን ብዙ የሲጋራ ሱቆች መስራት አሰበ።አላማውን ወደ ተግባር ለወጠ።እናም አሁን ዩናይትድ ሲጋራ ስቶርስ የአሜሪካን ምርጥ ቦታዎች ይዟል። የራይት ወንድማማቾች በሰማይ የሚበር ማሽን መፈጠር አሰቡ።ዛሬ ላይ የሁለቱ ወንድማማቾች ሃሳብ እብደት አይደለም፤ በዓለም ሁሉ ላይ እነሱ ያሰቡት እንደሚሆን ማረጋገጫ ማየት ይቻላል። ማርኮኒ የኢተርን ረቂቅ ሃይሎች በመጨመር ጥቅም ላይ የሚያውል ዘዴ አሰበ። በከንቱ እንዳላሰበ ማረጋገጫው በአለም በማንኛውም ሬድዮ እና የቴሌቪዥን ውስጥ መኖሩ ነው። የማርኮኒ "ጓደኞች"መልዕክቶችን የለ ሽቦ በአየር ላይ ወይም ሌላ ቀጥተኛ አካላዊ የግንኙነት ዘዴ መላክ የሚችልበትን መርህ እንዳገኘ ሲየሳውቅ፣ወደ ማቆያ ክፍል እና ወደ አዕምሮ በሽተኛች ሆስፒታል ወስደውታል። ዓለም አሁንም ቢሆን ከዚህ ቀደም ኖረው የለፉ ህልመኞች ባላወቋቸው ዕድሎች ተሞልታለች።ዕድሎቹ አሁንም አንተን /አንቺን እየጠበቀ ነው። አንተ(ቺ) ፍላጎትናጥረት ካለክ(ሽ)ከአላህ ፍቃድጋ የማይሳካ ነገር የለም ✍@babaoruc1 👇👇👇👇👇👇 @islamikjama @babaoruckaligrafi @babaoruckaligrafi 👆👆👆👆👆👆
نمایش همه...
#የቡታጀራ_ፈትኸል_መስጂድ በቡታጅራ ከሚገኙ ታሪካዊ ቅርሶች ውስጥ በቡታጀራ ከተማ የሚገኘው ትልቁ ፈትኸል መስጂድ ተጠቃሽ ነዉ። ለመስጂዱ መመስረት ትልቁን ሚና የነበራቸው ታላቁ የጉራጌ ሼህ ኢሳ አል ቃጥባሬ ናቸዉ። የሳቸውን ራዕይ ተቀብለው በሀገርና አለም አቀፍ ደረጃ ህዝብን በማስተባበር ከዳር ያደረሱት ደግሞ ሻለቃ ሱልጣን ናቸው። የቡታጅራ ፈትኸል መስጅድ መስሪያ ቦታው በ19ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ አከባቢ ማለትም በ1910 በከፊሉ መሬት በሼህ አምዛ በጡሬ የግል ገንዘብ ተገዝቶ የነበረ የተጀመረ ሲሆን ቀሪው የመስጅዱ ቦታ በሌሎች የአከባቢው ሙስሊሞች የመሬት መዋጮ ተደርጎ እንደተሰበሰበ ይነገራል ። ሼህ አምዛ በጡሬ በዚሁ ቦታ በሳር ክዳን መስጅድ በማሰራት የአከባቢው ሙስሊሞች ጀማ ሰላት መስገድ እንዲችሉ የደረጉ ታላቅ የሀይማኖት አባት የነበሩ ሲሆን በሼህ ኢሳ አምዛ 1956 ዓ/ም መስጅዱን የማጠናከር ስራ ተሰርቷል። ይህንን መስጅድ የሳር ክዳኑ እንዳለ ሆኖ ቅርፁን ሳይለወጥ የመጠገን ስራ የሰሩ መሆኑን እና እዛው አጠገብ ሌላ በቆርቆሮ አሰርተው እንደነበር ይነገራል። የቡታጀራ ትልቁ ፈትኸል መስጂድ በ1969 ዓ/ም ተጀምሮ በ1973 ዓ/ም ተሰርቶ እንደተጠናቀቀ እና የተሰራውም በሻለቃ ሱልጣን አማካኝነት እንደሆነ ይነገራል። https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ Channel joini ይበሉ
نمایش همه...
❤️መልካም ኸሚስ ❤️ ❤️አንድ_ቀን_ውዱ_ነቢያችን_ሙሐመድ_ﷺ_አለቀሱ ! 🌺ሶሀቦችም ለምን ያለቅሳሉ ያረሱለላህ? 💐ነብያችንም ﷺ ወዳጆቼ ናፍቀውኝ 🌷ሶሀቦች እኛ ወዳጆቾ አይደለንም እንዴ ያረሱለላህ? 🌹ነብያችን ﷺ አይ እናንተማ ጓደኞቼ ናችሁ ! 🌸ወዳጆቼ ግን ከእኔ በኃላ የሚመጡ እኔን ሳያዩ በእኔ የሚያምኑ ህዝቦቼ ናቸው። ያ ማለት ደግሞ እኔ፣ አንተ፣ አንቺ፣ በአጠቃላይ እኛን በመናፈቅ ነው ያለቀሱት። "አንተን ለማወቅ የማይፈልግ ታዋቂ ሰው አድናቂ አትሁን ይልቁንስ አንተን በመናፈቅ ከ1400 አመታት በፊት ያለቀሱልህን ዝነኛ ነቢይ አድናቂ ሁን"😭😭😭😭😭😭😭 #ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ_ 💚💞💞💞💙💞💞💞💜💞💞💞 የረሱል ወዳጅ ወይም የናፈቁት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 #ሼር ማድረግዎን አይርሱ። ╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗ https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR ╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝
نمایش همه...
አል-ዒናያ የሀድራ ጀመዓ (ቡታጂራ)👋

አሰላም ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኩዋን ደህና መጡ አል-ዒናያ የሀድራ ጀመዓ ቡታጂራ ለእናንተ ያዘጋጀናቸው ነገሮች -አስተማሪ የሆኑ ታሪኮች -ቂሷዎች እና ሀዲሶች -ግጥሞች እና የመንዙማ PDF -አዲስም ሆነ የቆዩ መንዙማዎችን -የሀድራ ቅጂዎች - የመንዙማ ፁሁፎች በፎቶ ለፕሮፉይል የሚሆኑ

https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR

✍ " ብርጭቆ ለመስበር አንድ ድንጋይ ይበቃል፡፡ እንዲሁ አንድ የሳሳ ልብ ለመስበር አንድ አረፍተ ነገር ይበቃል፡፡ ከመናገርህ በፊት ያነሳኸውን ቃል በአእምሮህ ላይ አስቀምጥና መዝነው፡፡ የሚሰብር ከሆነ ጣለው፡፡ የሚጠግን ከሆነ ተናገረው፡፡ " "በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሰው፤ መልካም ይናገር ወይም ዝም ይበል፡፡" ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
نمایش همه...