cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ባህረል ሙገ(غ)የባ (የሳዳቶች ስርፋ)

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
271
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
#ወደ_አላህ_ብቻ አንዳንድ ጊዜ አላህን ለመታዘዝ እንገራለን፣ ሌላ ጊዜ ደካማነታችን ተጭኖን ወንጀል ላይ እንወድቃለን።አላህን  ከሚያመልኩት ወዳጆቹ መካከል ለመሆንም አልደረሰን ይሆናል። ነገር ግን አላህን እንወደዋለን። ልባችን እርካታ አታገኝም ከወንጀል ወደ እርሱ ንሰሐ (ተውበት) በመግባት እንጂ። ሷሊሆች በሥራ ስለበለጡን አይደለም ከፍ ያሉት። ዘወትር ደጋግመው ወደርሱ የሚመለስ ልብ ስለነበራቸው እንጂ። ደጋግሞ ወደርሱ መመለስ ለርሱ የሚቀርብ ምስጋና ነው፣ ወደርሱ ማልቀስ እረፍት ነው፣ እርሱን መጠየቅ ደስታ ነው። ተውበት የምንወፈቅበት ይሁንልን ♥ https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR
نمایش همه...
አላህ ሱ.ወ፡ "ባሪያዬ ሆይ! ፈልገኝ ታገኝኛለህ። እኔን ካገኘህኝ ሁሉ ነገር አግንኝተሃል። እኔን ካጣህ ሁሉን ነገር አጥተሃል። እወቅ ከሁሉም ነገር እኔ እበልጥልሃለው ! ይላል። https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR ብሩህ ቀን!
نمایش همه...
Al Inaya Ye Hadra Jemea (Butajira)

እንኩዋን ደህና መጡ አል-ዒናያ የሀድራ ጀመዓ ቡታጂራ ለእናንተ ያዘጋጀናቸው ነገሮች -አስተማሪ የሆኑ ታሪኮች -ቂሷዎች እና ሀዲሶች -የሀድራ ቅጂዎች አስተያየት ካለቹ @Katbaren

https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR

Photo unavailableShow in Telegram
🙏🙏🙏ኸሚስ ሙባረክ ውዶቹ🙏🙏🙏 😥ገጠሬው ነቢያችን ሰዐወ ቀብር ዘንድ ቆሞ በመተናነስ እኚህን ታሪክ የማይዘነጋቸውን ቃላት ከአንደበቱ አንቧቧቸው፦ ኢላሂ!!! ይህ ውዱ ነቢይህ ነው፣ (እጁን ወደ ቀብሩ እያመላከተ) እኔ ደግሞ ባሪያህ ነኝ፣ ይህ ሸይጣን ደግሞ ጠላትህ ነው። እኔን ብትምረኝ ውዱ ነብይህ ይደሰታሉ....፤ ባርያህም በማርታህ እድለኛ ይሆናል....፤ ጠላትህም ይበሳጫል...። ባትምረኝ ግን ውዱ ነቢይህ ያዝናሉ...፤ ባርያህም ይጠፋል...፤ ጠላትህም ይደሰታል....። አንተ ደግሞ ውዱን ነቢይህን አሳዝነህ፣ ባሪያህን አጥፍተህ፣ ጠላትህን የምታስደስት አይደለህም። ኢላሂ!!! የዐረብ ነገዶች እኮ የጎሳ አለቃቸው ሲሞት፤ ለሱ ክብር ብለው ቀብሩ ዘንድ በርካታ ባሪያዎችን ነፃ ያወጣሉ። ይህ ነብይ ደግሞ የዐለም አለቃ ነው። በቀብሩ ዘንድ የቆመ ባሪያህን ለነብይህ ክብር ነፃ በለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR
نمایش همه...
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያ       ጀመአ🤚🤚🤚 ነገ ሰኞ ነው ይህንን ቀን መፆም የውዱ ነብያችን(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሱና ነው ከዛ በተጨማሪም ስራችን ወደ ሰማይ የሚወጣበት ቀን ነው የቻለ ይፁም ያልቻለም ለሌላው ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁን ለማስታወስ ያክል ነው ረያን የተባለችዋ የጀነት በር🌸🌸💐🌷 ለፆመኞች ተዘጋጅታለች!!!!!! 👇👇👇ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇 https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR
نمایش همه...
Al Inaya Ye Hadra Jemea (Butajira)

አሰላም ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኩዋን ደህና መጡ አል-ዒናያ የሀድራ ጀመዓ ቡታጂራ ለእናንተ ያዘጋጀናቸው ነገሮች -አስተማሪ የሆኑ ታሪኮች -ቂሷዎች እና ሀዲሶች -ግጥሞች እና የመንዙማ PDF -አዲስም ሆነ የቆዩ መንዙማዎችን -የሀድራ ቅጂዎች - የመንዙማ ፁሁፎች በፎቶ ለፕሮፉይል የሚሆኑ

https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR

Photo unavailableShow in Telegram
በቂያማ ቀን እጅግ ለበረታው ጥማትህ ምራቅህን የምታረጥብበት አንዲት ጠብታ አስሰህ በምታጣበት ጊዜ ተወዳጁ ምርጡ ነቢይ ﷺ ዝንታለም የማትጠማባትን መጠጥ በጃቸው ያጠጡህ ዘንዳ ሶለዋትና ሰላም በርሳቸው ላይ አውርድ اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين في كل لمحة ونفس عدد ما وسعه علم الله. አሰላም ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኩዋን ደህና መጡ አል-ዒናያ የሀድራ ጀመዓ ቡታጂራ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሟች መሞቱን በምን ያረጋግጣል⁉️ ------------------------------------------------- ✍መጀመሪያ የሞተ ሰው መሞቱን አያቅም። ሞቶ እያለ እራሱን ያያል፣ ሁለት መላኢካዎች ይመጣሉ መልካም ሰሪ ከሆነ ነፍሱን ያፅናኑለታል። ቀባሪዎች መሬት ውስጥ አስገብተው አፈር ሲከምሩበት ግን ማልቀስ ይጀምራል ይጮኸል ግን ጩኸቱን የሚሰማው የለም፣ ሁሉም ሰው ተበትኖ ብቻውን ሲሆን አላህ ነፍሱን ይመልስለታል። ቀብረውት ሲሄዱም ሰዎች ሲቀሩ የእርሱን ድምፅ እንስሳዎች ሳይቀሩ ይሰሙታል። አይኖቹን ከፍቶ ይነቃል። በመጀመሪያ ደስተኛ እና አመስጋኝ ነበር ያጋጠመው ነገር ቅዠት ሆኖበት አሁን ከተኛበት ነቅቷል። ከዚያም በጨርቅ የተጠቀለለውን ሰውነቱን ይነካካውና ምነው እዚህ ምን አየሰራሁ ነው? እሱ እየተሰማው ያለው ነገር ህልም አይደለም የምርም እንደሞተ ይረዳል። የቻለውን ያህል ይጮኸል ዘመዶቼ ከሰሙኝ ብሎ ግና ማንም መልስ አይሰጠውም ከዚያም ተስፋው አላህ ብቻ መሆኑን ያስታውሳል። አያለቀሰ ይቅርታ ይጠይቃል ያረብ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ በህይወቱ ተሰምቶት የማያቀው አስገራሚ ፍርሃት ይዞት ይጮኸል። መልካም ሰው ከሆነ መልካም ስራው ፈገግ እያለ ሊያፅናናው አጠገቡ ይቀመጣል። መጥፎ ሰው ከሆነ አስቀያሚ ስራው አስቀያሚ ሆኖ መቶ ያሰቃየዋል። አላህ ከቁጣው አድኖ ጀነት ከሚገቡት ባሮቹ ያድርገን‼️ መልክቱን ለሌሎችም እንዲደርስ ሁላችሁም ሼር ማድረግ አትርሱ ወደ መልካም ያመላከተ ሰው ያመላከትምተውን ያክል አጅር አለው‼️ : «በየ ጊዜው የምለቃቸውን ጽሑፎች በቀላሉ ለማግኘት ይህን የቴሌግራም ቻነሌን ተቀላቀሉት»። https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
መዉሊድ ለሀገራችን፣ ለእስልምና መስፋፋትና ለሙስሊሞቹ ጥንካሬነት የተጫወተዉ ከፍተኛ ሚና 👇 💚💚💚💚💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚 የነቢዩ ﷺ ልደት መታሰቢያ በሀገራችን በተደራጀ መልኩ ህዝባዊ ከሆነ ከ200 ዓመታት በላይ ሆኖታል፡፡ብሄራዊ ባዕልነቱ ከታወጀም 4 አሥርት ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡ በነዚህ ጊዚያት ለህዝበ ሙስሊሙ ና ለሀገራችን ያስገኘው ፋይዳ መካከል ጥቂቶቹ :- 1) የዕዉቀትና የዳዕዋ ፋይዳ አስገኝቷል 2) የመገናኛ መድረክ (ኮንፈረንስ) ሆኗል 3) መንፈሳዊ ፋይዳን አስገኝቶል 4) ኪነጥበባዊ ፋይዳ አለው 5) እስላማዊ ቁመናን የመጠበቅ ፋይዳ አለው 6) የመዝናኛ አገልግሎትን ይሰጣል 7) ኢስላማዊ ሜዲያ ይሆናል 8) የትግል ጥሪ መድረኮችን 9) የህክምና አገልግሎት መስጫ ይደረግበታል 10) ደስታና ምስጋና ለማድረስ ሰበብ ይሆናል 11) ነቢዩን ﷺ የማስታወስ ሚናው ከፍተኛ ነው 12) ነቢዩን ﷺ የማስተዋወቅሚናው ከፍተኛ ነው 13) የነቢዩን ﷺ ፍቅር የማስረጽ ሚናው እጅግ የላቀ ነው 14) መንፈስን የማደስ ሚና አለው 15) የዳዕዋና የፈትዋ መድረክ ይሆናል 16) የትዉልድ ድልድይ ይሆናል 17) 9. የታሪካችን አካል ሆኗል ፡- መዉሊድ የኢትዮጵያ እስልምና ታሪክ አካል ሆኗል፡፡ ጥልቅ ማህበራዊ መሠረት ያለዉ ባህልም ፈጥሯል፡፡የኢትዮጵያን እስልምና ከመሻኢኾች የዒልም ማዕዶች፣እነርሱንም ከመዉሊድ መድረኮቻቸዉ ነጥሎ ማየት የማይቻል ነዉ፡፡ ይህንን ማንነትና ታሪክ ሊያጠፋ ወይንም ሊያበላሽ የሚለፋ አካል ለእስልምና መዳከም ሊሰራ እንጅ ፈፅሞውንም ለእስልምና መስፋፋት ሊሰራ አይችልም ።
نمایش همه...
ከዚህ ወዲያ ፍቅር! በዕድሜ ማለዳ በአበባው የልጅነት ወቅት የሚታደሉት የለመለመ ዓለም ነው።ኣው! ለኔ የሩሔን ፍሰሃ የምቋደስበት ምድረገነቴ ነው።እድሉ ገጥሞት የቀረበ ያደገበት፣ወይም የተጠጋው ያውቀዋል። የኻዲሞች መተናነስን ከሩቅ እያየን ስንገረም ያደግነበት ሐድራ።ትልቅ ሰዎች ታናናሾቻቸውን ሲካድሙ፣ወጣቶች ተቀምጠው አባቶች ቡና ሲቀዱ፣እሳት ሲያነዱ እያየን እንገረም ነበር።ኻዲሞች የሚለዩት ደግሞ ሻላቸውን ወገባቸው ላይ(ኣንዳንድ ቦታ ደግሞ ከትከሻቸው ላይ) ጠበቅ ኣርገው በማሰር ነው።ለካ ለኺድማው ታጥቂያለው ነው!። እድሜ እውቅና ሳይገድበው ለታናሽ ማዘንን፣ታላቅን ማክበርን እዚህ በተግባር ይዳሰሳል።አባቶች ከነ ትጥቃቸው ወዲህ ወዲያ ሲሉ ይውላሉ።የኺድማ ተራቸው ሲደርስ ልባቸው በሐሴት የሚደልቅ መሆኑ እርምጃቸው፣ቅልጥፍናቸው፣ ከፊታቸው የሚነበብ ፈገግታ በጉልህ ያሳብቃል። ልብን በአደብ አስተምሕሮና ማንነትን በዕመነት ቀርፆ፣ ኣስዉቦ ከሚያሰለጥን ስልጣኔ ኹሉ ቀዳሚ የማደርገው ሐድራን ነው።ምናልባትም ዛሬ ብዙዎች ላይ ከሚታየው የመልካም ስነ–ምግባር ነፀብራቅ ጀርባ የዚህኛው ዓለም ጠብታዎች ይኖራሉ።በወንድምነት ሰንሰለት የተጋመደ ሁሉ ሶፉን ደምድሞ ይቀመጣል።ክብ መጅሊስ መሐል የተቀመጠች የእጣን ማጨሻ እቃ እንኳ በከበቧት አስሃቦች ነሻጣ የነሸጠች ትመስላለች።ሽቅብ የሚምዘገዘግ ጭሷን እያንቦገቦገች ቅጥሩን በመልካም መዓዛ ታውደዋለች።እዚህ ከተሰበሰበው ዙምራ ውስጥ አንድም የግል ፍላጎት ኣይንፀባረቅም።አንድም ሰው "እኔ"ብሎ ሚያብሰለስለው ሐጀት የለውም። ሁሉም ሁሉንም ይረሳል።ግጣሙ ህብረት እኛነትን ገንብቶ፣እኔነትን ኣጥፍቷል። ሩህ በኺያል ሲከንፍ ዛት ግራና ቀኝ ይወዘወዛል።ጃሊሶች ሁሉ ህብረት በኳለው ዜማ የሚቀኙት ሰላዋት ላይ ተጠምደዋል።ቀልባቸው ላይ የሚፈስስ ዘምዘም ይኖር ይመስል ፍካትን ተላብሰዋል።እዚህ መደማመጥ እንጂ ረብሻ አይታሰብም።ኢማሙ ቢቻ ወይም ኢማሙን ያስፈቀደ ሰው ብቻ! ለዚያውም ቀልብን የሚያርስ፣የሼኾችን ተርቲብ የጠበቀ ወግ ካለው ያወጋል።ሁሉም በጥሞና ያዳምጣል። በየ ደውሩ ሶፉን ደምድሞ ከተቀመጠው ሐዲር ላይ የሚነበብ ፍቅር፣የቀልብ ሰላም አለ።የወንድምነት ጥምረቱ ባቀማመጥ ይጌጣል።እግሩን ኣጣጥፎ ከተቀመጠ ወንድም ኣጠገብ ጉልበቱ ከጉልበቱ ጋር የገጠመ ወንድም ከጎኑ አለ።በዚሁ ትስስር ሁሉም ኣንድ ይሆናል።በመሐል ደወሩን የሚመሩት ሼኽ እስካላዘዙ ድረስ ኸልዋው ላይ ፍፁም ሰላማዊ ፀጥታ ይሰፍናል።ምንም ኣይነት ኮሽታ ይጠፋል።ፀጥ ረጭ ያሉ ሓዲሮች ቀልባቸው ወደ ኻሊቅ የኮበለሉ ጅስሞች። ……… ልጅ ሆነን፣ በረንዳ ተቀምጠን ከሩቅ የምንቃኘው እኛ እንኳን ገብቶን ይሁን ሳይገባን ብቻ በንዝረት እንወዛወዝ ነበር። ጥንፍ የጥንፍፍ ልጅ ባባቱም በናቱ፣ ውልውልም የለው መድሓኒትነቱ፣ እንዴት ናት ወላጁ እንዴት ናት እናቱ፣ የኑር ማኖሪያቱ የኑር ሱንዱቂቱ፣ ያለችው ሴቶቹን አትወልዱም እንደኔ። አሏሁመሶሊ………ሲሉ ሰሊውን ያቀብላሉ። ኣሺቁም በህበረት ይቀበላል። ባንድነት የተዋበ፣ባብሮነት ጣምራ የተጌጠ የፍቅር ዜማ ይንቆረቆራል።ቅጥሩ ዳግም ይጀድዳል። ሳር ቅጠሉም በመደድ ይገባል።ትዕይንቱ ልባችንን በፍቅር ይሞላዋል።ያኔ የተጋትነውን ፍቅር በሩሓችን አፀድ ላይ ነግሷል።እናም ከዚህ ወዲያ ፍቅር የታለ ያስብለናል!❤️
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
አንዲት ቁራሽ ዳቦ አንድን ደሀ ሊያጠግብ ይችላል ~ከአንተ የምትወጣው አንዲት ንግግር ለሌሎች ተስፉ ትሆናለች ~የአንተ ትንሾ እጅ ለሌሎች ምርኩዝ ትሆናለች ~እራስህን ለማስደሰት ሰወችን ለመርዳት ሞክር 🍁🌹 መልካም ምሽት😘 :¨·.·¨: ❀ " ለበጎነት መስፈርት የለውም " https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውዶች እነሆ መውሊዱ እየደረሰ ስለሆነ ሁላችንም ከአሁኑ ዝግጅት ማድረግ አለብን ❤️ ኢንሻአላህ እኛም ብዙ ዝግጅት እኛደርግን ነው በቅርቡ ወደ እናተ የምናደርስ ይሆናል በሆኑም አሁን ላይ በፌስቡክ ላይ አዲስ ቻሌንጅ ጀመረናል ሁለችንም መውሊድ ከመድረሱ በፊት ሰው ለመውሊዱ እንዲዘጋጅ መውሊዱን ለመሳታወስ እና ስለመውሊዱ ትምህርት እንዲኛገኙ የምናደርግበት ቻሌንጅ ነው ስለሆነም ሁላችንም ስለ መውሊዱ ይጠቅማል የምትሉትን ፖስት በመፖሰት ቻሌንጁን ይቀላቀሉ እናም ሁላችኝም ፌስፑክ ላይ ከምንፖስተዎ ፖስት ከላይ መፃፊያው ላይ የመሰላልን ምልክት # ነክተን ከዛም በእንግሊዝኛ #mewlidchallenge ብለን በመፃፍ ቻሌጁን እንቀላቀል በተጨማሪም ምንፖስተው ፖስት ከመውሊድጋ የተያያዘ እና ኢስላማዊ መሆን አለበት ያለግባቹን በውስጥ መስመር ጠይቁን ለመጠይቅ 👉 @Specialiol #mewlidchallenge
نمایش همه...