fa
Feedback
EvoNext

EvoNext

رفتن به کانال در Telegram

Hi, I’m Biruk! Software Engineer bridging the gap between Full-Stack Development (Frontend & Backend), Server Environments, Computer Networks, and AI-driven Digital Art. Beyond Telegram, I love sharing my technical insights & build updates.

نمایش بیشتر
1 630
مشترکین
-224 ساعت
-157 روز
-3230 روز
آرشیو پست ها
EvoNext
1 630
photo content

EvoNext
1 630
Actually, all provocations are to persuade you to consume what they have! Are you a consumer? Are you a producer? #buildim@evolutionnext #fasikagift #ResponsibleAI #consumerism

EvoNext
1 630
photo content

EvoNext
1 630
photo content

EvoNext
1 630
I can ask AI that they even don't know 🤓😎

EvoNext
1 630
Repost from N/a

EvoNext
1 630
photo content

EvoNext
1 630
Lord 🙏, forgive me

EvoNext
1 630
When Zlatan reads Books , Books gain Knowledge.

EvoNext
1 630
የቻይናውን ፕሬዝዳንት የቀረፀው የእናት ምክር ***** በ12ኛው ክፍለ ዘመን በቻይና ዩ ፌይ ተብሎ የሚጠራ የአርበኞች ወታደራዊ ኮማንደር እናት በጀርባዋ "ሀገርህን በፍፁም ትጋት በጀግንነት በቁርጠኝነት አገልግል" የሚል መፈክርን የያዘ ታሪክ የአሁኗ የቻይና ፕሬዝዳንት እናት አንብበውታል። ይህ በኮማንደሩ እናት ጀርባ ያነበረው ፅሁፍ ለአሁኗ የቻይና ፕሬዝዳንት እናት ልጆቿን ለማሳደግ እንደ ህይወት መመሪያ ሆኖም አገልግሏል። "እናትህ የመጀመሪያዋ ትምህርት ቤትህ ናት" የሚሉት የአሁኑ የቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ በልጅነታቸው ከእናታቸው የቀሰሙት ምክር በአእምሯቸው ሁሌም እንደ ስኬት መንገድ የህይወታቸው መመሪያ አድረገው እየተገበሩ መሆናቸውን ይናገራሉ። የኮሚዩኒስት ፓርታ አባል በመሆን ስራቸውን የጀመሩት ፕሬዝደንት ዢ ጂንፒንግ በህይወት ዘመናቸው ውጤታማ እንዲሆኑ እናታቸው ከህፃንነታቸው ጀምሮ መሠረት ጥለዋል። የፕሬዝዳንቱ እናት ኪ ዢን ልጆቻቸው ጠንክረው እንዲሰሩና ሁሉንም ተግባራት በጥሩ አመራር እንዲመሩ የሰጡት ምክር በልጆቻቸው አስተዳደግ ላይ ትልቅ አስተዋፅኦ አበርክቷል። የ98 ዓመቷ እናት ትጋታቸው ፍሬ አፍርቶ ልጃቸው የሀገር መሪ በመሆን ቻይናን በዓለም ተፅዕኖ ፈጣሪ ሀገር ማድረግ ችለዋል። ከልጅነታቸው ጀምሮ በእናታቸው የታነፁት የአሁኑ የቻይና ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ የሰው ልጆች አምራች እንዲሆኑ የቤተሰብ በተለይም የመጀመሪያ ትምህርት ቤት የሆነችው የእናት ሚና ከፍተኛ ነው ይላሉ። በጉልምስና እድሜያቸው አንዲት የልብስ ስፌት ማሽን ከእናታቸው በስጦታ ያገኙት ፕሬዝዳንቱ፤ ማሽኑን በመጠቀም ልብስ መስፋት እንዲችሉና ፈተናዎችን እንዲጋፈጡ እንዳስቻላቸው ይናገራሉ። ስራህን ተግተህ በጥራት መከወን ከአባትህንና ከእናትህ የወረስከው ግዴታህ ነው በማለት እናታቸው ይሰጧቸው የነበረው ምክር አሁን ፕሬዝዳንት በመሆንም እየተገበሩት መሆኑንም ዢ ጂንፒንግ ይገልፃሉ። ቻይናም "ሀገርህን በፍጹም ቁርጠኝነት አገልግል" በሚለው የእናት ምክር የዘራችውን እያጨደች ትገኛለች። በላሉ ኢታላ

I can tell you how much i would be excited to try if i get any AI model AI for a day!

EvoNext
1 630
https://app.readthedocs.org/projects/django/downloads/pdf/5.2.x/ Full Django Tutorial Documentationt for Offline reading