cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

👸QU£€N👸S€LIN@¥£€♥♥

#Music😎😜😜😜😜 #Videos😎😜😜😜😜 #Vine😕😜😜😜😜 #Fun...😗😂😂😂 #pics🙄🤗🤗😜 #Voices🤗🤗👍👍👍 #meme👍👍 Just feta😼

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
222
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Yezesiro lomi aweraweri yaleyal 😂🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁 Melikam.beali @reemoyee @reemoyee
نمایش همه...
ህይወት ገፅታ ብቻ ሆናለችና የሰው ንግግሩ ስለተመቸህ ብቻ አትመነው የከፊል ሰው ጥላ ከእውነተኛው ሰውነት ይዘት ይገዝፋል።✌️🥀🥀 ✍Rakusta12 መልካም ቀን😊 🖤 @reemoyee @reemoyee
نمایش همه...
.......❤️ ወንድ ልጅ መጀመሪያ ከየት እንደመጣ ራሱ ሳታውቂ እትት ግትት ብሎ ህይወትሽ ውስጥ ይገባል ከዛ የማትፈልጊያቸውን ነገሮች እያወቀ ያደርጋል በዛ ምክኒያት ስትናደጂ እና ስትናገሪው ጨቅጫቃ የሚል ታርጋ ይለጥፍብሻል። እንደውም ያላጠፋሽው ወንጀልሽን እንድታምኚ ያረግሻል ከዛ ትሰለቻቹ እና ትለያያላቹ ከሆነ ጊዜ በኃላ ተመልሶ አንቺን የሚመስል እንደሌለ እና እንደተፀፀተ ይነግርሻል እሺ ብለሽ አብረሽው ከቀጠልሽ ቅድም ከመጀመሪያው ጀምሮ የነገርኩሽን ደጋግማቹ ትኖሩታላቹ ሲለዚህ ሲሄድ እንዳይመለስ አርገሽ ሸኚው😕 @reemoyee @reemoyee
نمایش همه...
#ሁሉም አለምን ስለመቀየር ያስባል ራሱን ስለመቀየር ግን ማንም አያስብም ─━━━━❤️⊱✿⊰❤️━━━━━─ @reemoyee
نمایش همه...
😘ማፍቀርም ሆነ መፈቀር የማንኛውም ሰብአዊ ፍጡር ባህሪ ነው። ፍቅር መስዋትነት ነው ላፈቀሩት ሰው ደስታ ፣ሰላም ፣ምቾት፣እረፍት ሲሉ የራስን ደስታ አቶ ራስን አሳልፎ እስከመስጠት ድረስ የሚከፈለውን ዋጋ ነው። የእውነት ያፈቀረ ሰው ለኔለኔ ከሚል ስሜት የፀዳ ፥ ለኔ ከማለት ይልቅ ለወደደው ሰው ራሱን ሳይሰስት መስጠት ነው ለኔ ፡፡ @reemoyee JOIN AND SHAR ┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
نمایش همه...
✍☘○○○◦◦◦◦◦ እኔ አንቺን ስወድሽ አለሜን አላውቅም አንቺ የሌለሽበት ጸሀይ አትሞቅም ቃላትም ያጣሁት እኔ ላንቺ ምልሽ ሚስጥሩ ሲገባኝ ለካ ራስሽ ቃል ነሽ @reemoyee @reemoyee
نمایش همه...
🌹🥀🌹🥀 .... 💔በማይፈልግህ ሰው ህይወት ውስጥ አትግባ‥ በመለሰህ ሰው ላይም እራስህን አታስገድድ‥ ๏ የተዋረደክ ሆነህ እየተደሰትክ ከምትቆይ ከፍ ብለህ እየታመምክ መራቁ ይሻላል 💔💔💔 @reemoyee @reemoyee
نمایش همه...
::::::::🌹🌹 😄😔😘 🌹🌹 ::::::::::: 🙍 :- ከኔ በቁመት የመርዘምህን ነገር እጠላዋለሁ ...🙇‍♀🙇‍♀ 🙎‍♂ :- እመኚኝ ያ መሆኑ የራሱ ጥቅም አለው ። 🙍 :- እንዴት እንዴት? 😳 🙎‍♂ :- አንቺን በማቅፍሽ ጊዜ ላንቺ ብቻ የሚመታውን የልብ ምቴን ትሰሚዋለሽ ። 🌹̶❤️❤️❤️🌹 @reemoyee
نمایش همه...
🍒🌹🍃 . . . ሴት ልጅ የማይቻለውን ነገር አድርግልኝ ብላ አትጠይቅህም ነገር ግን አንተ ለእህትህ የምትመኝላትን አይነት ወንድ ሁንላት ይሄ ብቻ በቂዋ ነው። የምትመኛትን አይነት ሴት ትሆንልሀለች @reemoyee @reemoyee💫💫
نمایش همه...
🌹🌾🌹🌾 .... ♥️እውነተኛ ፍቅር ሁሌም ቃሉ ትክክል ነው ሽንገላን አያውቅም፤ችግር አይበግረውም፤ስህተትህን በትግስት እያለፈ መልካም ነገርን ያስተምራል።መሆን ምን ማለት እንደሆነ እየኖረ ያሳየሀል።።።።😘 ❤️❤️❤️ @reemoyee
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.