cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

""Eyoha""arts gallery**

Hey hey welcome to this channel New poem Amazing narration Fun sayings @hiyuye @kleopatraye @kiyunaye

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
196
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Yewnet 1 gnaa nesh👌👌👌👌👏👏👏👏👏btmmm arifff nw btm😍😍😍 #Kleopatraye
نمایش همه...
2.01 KB
Andegnaaaaa 👌👌👌👏👏👏😉😉😉❣❣❣❣❣ #Kleopatraye
نمایش همه...
1.14 KB
Be fkr amlak smatsen slemnsh nore🙏🙏 Sntun chalkut enema bemaychlew gone💜💜💜✨✨✨💗💗💗 #Kleopatraye
نمایش همه...
1.75 KB
Chewatashis ykr kurfiyash ynafekal🥺🥺🥺🥀🥀🥀 💔💔💔 #Kleopatraye
نمایش همه...
0.75 KB
​​♥✦....... ናፍቆት ሚናፍቅሽ ልብ የሚሳሳልሽ፤ አይን የሚረጋብሽ ምናብ የሚስልሽ፤ ብዕር ያንቺን ፀዳል አጉልቶ እያወጣ፤ ረግቶ ሚፁናበት ሊገልፅሽ ቃል አጣ።😍❤️❤️❤️From Kleopatraye For Kiyu&Hiyu💖💖💖 #Kleopatraye
نمایش همه...
🌹🌹🌹💞💞💞 💓💓💓 #Kleopatraye
نمایش همه...
1.49 KB
Yene kezeba🥰🥰🥰💞💞💞mrtyeeee🖤🖤🖤✨✨✨🎼🎼🎼 #Kleopatraye
نمایش همه...
1.84 KB
​​አዳም ግራ ገባው ሜላትን በfacebook ሞትኩልሽ እያለ ቅድስትን በviber ባፉ እያታለለ ሓናንን በSkype ሁሌ እያማለለ ሳባን በwhats up እያቀማጠለ ከለታት ባንዱ ቀን እንዲህ ተፈጠረ ሜላት ልትመጣ ነው ወዳለበት ስፈራ ቅድስት ተዘጋጀች ልትሆን ሙሽራ የሓናን ቤተሰብ አድምቀው ጭፈራ ጫጉላዋን ለማድመቅ ተዘጋጀች ሳባ አዳም ግራ ገባው የትኛዋን ያግባ🤷‍♀🤷‍♀😂 #Kleopatraye
نمایش همه...
ለዚህ ነው ማላምንሽ! . ቃላት አሳምረው፣ ስለ ዝናብ ውበት አድንቀው የፃፉ ዝናብ የመጣ ለት፣ ዣንጥላ ዘርግተው ተጠልለው አለፉ ልክ እንደዚህ ሁሉ ንፋስ ነው ዘመዴ ምናምን የሚሉ ንፉሱ ሲነፍስ መስኮት ይዘጋሉ ያንቺም ልብ እንዲህ ነው፣ ይቀበል ይመስል ፍቅር ፍቅር ብሎ ፍቅር ያካፋ ቀን ያልፋል ተጠልሎ ለዚህ ነው ማላምንሽ
نمایش همه...
ይቅር ብዬሻለሁ ══════❁✿❁ ══════ ያለ ምንም ጥፋት ይቅርታ ጠየቅሽኝ ግፍ ሳትፈፅሚብኝ በፍቅር አሸነፍሽኝ በክህደት ቃሌ ሰጠሽኝ ምሳሌ በቃ ተሸነፍሁኝ እጄንም አነሳሁ ይቅርታሽ ማረኸኝ እኔነቴን አጣሁ በደሌ ሳያንስሽ በእምነትሽ ተቀጣሁ ይቅር በይኝ እህቴ ለሰራሁት ጥፋት ፍቅርሽን ገፍቼ ለሄድሁባት ሰአት በጣም ፀፅቶኛል ጥፋቴን ላርማት ያችን ቀን ላልደግማት ይቅሮታሽን ስጭኝ ሀቁን ልናገራት
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.