cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Planet Of Knowledge✨

ይሄ የተለያየ እውቀት የምትቀስሙበት ምርጥ ቻናል ነው ✨♦️በዚህ ቻናል ምን አገኛለሁ ካሉ 🎴አስተማሪ ታሪኮች 🎴አስደናቂ እውነታወች 🎴አስቂኝ ክስተቶች 🎴አስገራሚ የሳይንስ እውነታወች 🎴የተለያዩ መፅሐፍት 🎴አስቂኝ ምስሎች 🎴እና ሌላም ሌላም..... 📥📥📥📥📥📥📥 ያሎትን አስተያየት በ @Yempire

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
19 805
مشترکین
-224 ساعت
-1097 روز
-47630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
✅የ8 ዓመት ህፃን በፎቶው ላይ የሚታዩትን መፅሃፍት በሙሉ አንብቧቸዋል ፤ መፅሃፍቱ ሲደረደሩ ከልጁ ቁመት ይበልጣሉ። • እናንተስ? 🗣share @Planet_of_Knowledge
نمایش همه...
😁 9👍 4🥰 2🤯 1😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
⭕️ታዋቂው ቦክሰር ሙሀመድ አሊ ለትልቅ የቦክስ ውድድር ሲባል ለሁለት ወር ያክል ምንም አይነት የግብረ-ስጋ ግንኙነት እንዳይፈፅም ትዕዛዝ ተሰጥቶት ነበር ይሄም ለ ቦክስ ውድድሩ የማይበገር ጠንካራ አርጎት ጨዋታውን አሸንፏል @Planet_of_Knowledge
نمایش همه...
😁 20🤔 2
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ❤️  
نمایش همه...
👍 11 3🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
🛸መረጃዎች እንደሚያመላክቱት ከሆነ ፈረንሳይ፣ ጣልያን እና ቻይና በቅርቡ UFOዎች መኖራቸውን ካረጋገጡ ከሀገሮች መሀል ናቸው።@Planet_Of_Knowledge@Planet_Of_Knowledge ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍
نمایش همه...
👍 16🔥 3🤯 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎴 ከሴቶች ይልቅ የወንዶች ፊት በዝግታ ያረጃል። እድሜ ለመካፕ🤭
نمایش همه...
😁 14👍 3🤔 1🤩 1
نمایش همه...
AVACOIN

Gold is where you find it.

🤝 4
Photo unavailableShow in Telegram
🦟የወባ ትንኞች ብዙ ግዜ ከሌላው ሰው በተለየ ሙዝ በቅርብ ግዜ የበሉ ሰዎችን ያጠቃሉ።👀 ⚙@Planet_Of_Knowledge@Planet_Of_Knowledge
نمایش همه...
😁 15🤯 4👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
🎧ሙዚቀኛ እና የአፍሮቢት አቀንቃኝ የሆነው ፌላ ኩቲ በአንድ ወቅት 27 ሴቶችን በአንድ ቀን በማግባት አለምን ጉድ አስኝቶ ነበር።@Planet_Of_Knowledge@Planet_Of_Knowledge
نمایش همه...
😁 7🔥 2👏 1👀 1
Photo unavailableShow in Telegram
🐸ይህንን ያውቃሉ እንጨት ላይ የሚኖሩ እንቁራሪቶች ሽንታቸውን ለ8 ወራት ያህል መቋጠር ይችላሉ።@Planet_Of_Knowledge@Planet_Of_Knowledge
نمایش همه...
😁 11
Photo unavailableShow in Telegram
🎴የሳይንስ ሊቃውንት እንደተናገሩት መርሳት የከፍተኛ የማሰብ ችሎታ ምልክት ነው።የእናንተ ሀሳባችሁን ምንድን 🤔
نمایش همه...
👍 25🤣 5
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.