cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Hope Ministry ️🌼

Renewing the eyes of our #UNDERSTANDING through the #WORD_OF_WISDOM. ON FACEBOOK👇 https://m.facebook.com/HOPE-Ministry-1407861995905946/ ON YOUTUBE 👇 https://www.youtube.com/channel/UCGeYJHOgBUmq6jI-7Ux5lZg 📩 @Abenipaul_bot

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
3 303
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Walk by faith not by sight! Don't trust Everything You see, Even salt looks like Sugar. #D_lesson_of_the_decade👀 #ab_pioneer ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ ♻️ @Hope_ministry ♻️ 🔱 Revealing the truth 🔱
نمایش همه...
✨✨ 💫 #የአብ #ድንቅ #ስጦታ። 💫 ✨✨ እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ ለመኖር በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የሰማዩ አባት ልጆች ሆኖ መወለድን ይጠይቃል። ወዳጄ በረት የወረደው፤ ባለዘላለም መንበር ሆኖ ሳለ ባዶ የሆነው፤ ባለሁሉ አቅም ሆኖ ሳለ በጠባብ ደረት በአጭር ቁምጣ ሊመላለስ ወደምድር የተከሰተው ያለአንዳች መልካም ስራችን አስትዋጾ እንዲሁ ፍቅር ይዞት እንጂ ይህ ሁሉ ለርሱ ህመም፤ ባዶነት፤ ዉርደት፤ የዝቅታም ዝቅታ ነበር። እርሱም ወረት ለሌለበት መውደድ የወደደን ወረት አልባው አፍቃሪ ስሙ ኢየሱስ እሱነቱም ክርስቶስ የሆነ የሰማዩ አባታችን የአብ ትልቁ እና ድንቁ ስጦታ ነው። የተወለደውን ክርስቶስ ዛሬ ወዶ ወደ ነፍሱ በር ላስጠጋውና የልቡን በር ለከፈተለት ዛሬም በልቡ በረት ይወለዳል። ኢየሱስ ለሰው ልጆች ሁሉ መዳን ሲል ራሱን ባዶ አድርጎ ተወልዷል። ለሰው ሁሉ መዳን ተዋርዷል። ዓለምም በክርስቶስ ተማልዷል። መልካም የክርስቶስ ልደት መታሰቢያ ሳምንት ይሁንልን። ክፉ አይንካቹ። 💫💫 @elgraceministry @elgraceministry 💫💫 💫💫 @elgraceministry @elgraceministry 💫💫
نمایش همه...
“ #ስሜታዊነት_ይውደም !” ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤ በዚህ ዘመን ብዙ ሰው #አዕምሮው ላይ #invest ለማድረግና #ባህሪውን ለማሻሻል #ጊዜ የለውም፤ በጉዳዩም እኛ ኢትዮጵያዊያን #ለbasic #needs ለመሯሯጥ #ሙሉ ጊዜአችንን #የሰጠን ስለሆንን #ለcritical #thinking ጊዜ እንደሌለን የሚያወሩ ሰዎች #ትክክል ሳይሆኑ አይቀሩም፡፡ #አንዳንዱ ሰው ስታወሩት ያወራችኋል፤ በተለይ #ምክንያታዊ ከሆናችሁ #ደስ አይለውም፡፡ ባነሳችሁት ጉዳይ ያለውን #አመለካከት(እሱንም ካለው ነው!🙄) አውርቶ ይጨርስና በቃሉ ላይ #ተመስርታቹ #ምክንያታዊ ሆናችሁ “ይህ ትንታኔህ ሚዛን አይደፋም ሌላ የሙግት ሃሳብ(ማሳመኛ ነጥብ) ካለህ አቅርብ” ስትሉት ከአዕምሮው የሚያወራውን #ጨርሷልና ለእርዳታ #ኃይል ለማሰባሰብ #ልቡን ወደ #ጎሮቤት አገር ይልካል፤ በጎሮቤቱ ያሉት #አጋዥ_ኃይላት ደግሞ #የስሜት_ህዋሳት ናቸው፡፡ 🙄 #ያያል ፡-በሙግት #ልትቃኙት ነው(እንደ እርሱ አመለካከት ከሆነ ደግሞ #ልታሸንፉት ነው)፤ 👂#ይሰማል ፡-ስህተቱን #የሚያጸድቅለትን አትናገሩም፤ 😏 #ያሸታል ፡-ድል #ድል አይሸተውም፤ 🙋 #ይዳስሳል፡-ሃሳባችሁን ከእናንተ ለይቶ አያይምና የሆነ ሰውዬ ሊቃወመው ፊት ለፊቱ #ድቅን! እንዳለ ያስባል፤ በመጨረሻም #ምላሱን😜 እናንተን ለማብጠልጠል ይጠቀመዋል... #ልቡ ይወጠራል፣ በቤቱ 20 አመት የቆየው ሰው እኮ ነኝ ይልሀል ( 20 አመት #በቤቱ ነበርክ ወይስ #በፊቱ?? 😊 ስትለው) #ፊቱን ያስረዝምባችኋል፣ እጁን #ሲያወራጭ #ኦርኬስትራ_ለምኔ ?" ያሰኛችኋል፤ #ጆሮው ይቆማል፣ እርሱ መፅሀፍ ቅዱሳዊ በሆነ አካሄድ #ማሳመን ሲያቅተው #በስሜት ህዋሳቱ በመታገዝ #እሳት_ጎርሶና #ልዩ_ኃይል ለብሶ ሊያሳምናችሁ ይሞክራል፡፡ በዚህም አላምን ካላችሁት ይዝትባችኋል ካመረረ ደግሞ የቤተ ክርስትያን ሰዎችን #ያሳድምብሀል ፣ እንዲያም አድርጎህ #ካቃትከው በቃ የስህተት አስተማሪ ብሎ #ቸርች እንዳገባ በር ላይ ስምህን ፅፎ/አስፅፎ ያሳግድሀል ፤ አንተን ሲያግድህ የእ/ር ቤት እንዳትገባ ያደረገህ ይመስለዋል። ለሱ የእ/ር ቤት #ህንፃው ነውና #አዲስ_ኪዳንን መች አንብቦ። ነገር ግን #አንተ የእ/ር ቤት ነህ ፣ ማንም #የማይዘጋው ወይም #የማይቆልፈው የሰማይ_ደጅ እንደሆንክ አያውቅምና። ወይም “ድሮስ አንተ መቼ የሰው ሃሳብ ትቀበልና ነው?” ብሎ የማይሆን ስም ይሰጣችኋል(ሃሳብና ሰው የማይለይ፡ ነገር ድብልቅልቁ የወጣበት ጭፍን #አመራር !) #መፅሀፍ_ቅዱሳዊ ቅኝተ ሀሳብ ስትይዙባቸው ፥ #ስሜት የወለደውን #የጦር እቃቸውን ( #ንዴት ፣ #ቁጣ፣ #ብስጭት፣ #ደም_ፍላት…) ሳያስከትሉ ሃሳባቸውን የሚገልጹ፤ ሃሳብን ከባለ ሃሳቡ ለይተው የሚያዩ ሰዎች አሏችሁ? ታድላችሁ! የት አገር ነው የሚኖሩት? ለእነዚህ ሰዎች ሰማይ ብቻ ሳይሆን መንግሥትም ጥበቃ ማድረግ ያለበት አይመስላችሁም?😊። በተቃራኒው ደግሞ ሰው ምክንያታዊ ሲሆንባችሁ “ሰይጣኔ ይነሳል!” የምትሉ፣ ደግሞም #ስሜታችሁ ገንፍሎ የልባችሁን ካደረሳችሁ በኋላ "sorry! #ባሕርዬ ነው" የምትሉ ፥ ልክ ያልሆነ #ባህሪህን #ተቀብለክ #ኑር የሚል #የመፅሀፍ_ቅዱስ ክፍል ብታሳዩኝ ደስ ይለኛል😊። #የቃሉን እውቀት በማግኘት ታደስ! ነው የሚልህ። 👉 ለማንኛውም ስታወራኝ #እጠይቅሃለሁ ትመልስልኛለህ፤ #ትጠይቀኛለህ በአግባቡ #እመልስልሃለሁ፡፡ “እኛ #እንጠይቃለን እንጂ #አንጠየቅም!” የሚለውን የህይወት ፍልስፍና የምታራምዱ ፥ በቃሉ ብርሀን ተራመዱ 🚶‍♀🚶‍♂!!! #ስሜታዊነት_ይውደም! Join Now👇 👉 @Hope_ministry ♻️ #Revealing_the_truth 🔱
نمایش همه...
#የእ/ርን ቃል እንደ #ሰው ቃል #ከመስማት በላይ #መንፈሳዊ በሽታ የለም። ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ ♻️ @Hope_ministry ♻️ 🔱 Revealing the truth 🔱
نمایش همه...
#ህልም ማለት #ስትተኛ የምታየው አይደለም። ህልም ማለት እንቅልፍ #የሚነሳህ የህይወትህ #ግብ ነው። ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ ♻️ @Hope_ministry ♻️ 🔱 Revealing the truth 🔱
نمایش همه...
#ድራማሽ የማያልቅ ፥ ብዙ #ምዕራፍ ያለው አንድ ሁለት ሲባል ፣ #ዕልባት የሌለው ጠፍሮ #አስቀምጦ ፥ ጊዜን #ሚቆረጥም ማስተዋል #ነጣቂ ፥ ነገስ የማያስብል በከንፈርሽ ማማር ፥ ስንቱ #ተማረከ የተከተለሽም ፥ በዛው ወቶ ቀረ ተስፋ በሞላበት ፥ የምታስቆርጪ መድሀኒት ባለበት ፥ ህመምተኛ አዳርጊ ዕውነትን አውልቀሽ ፣ ሀሰትን ምትሰፊ እንደው የለየልሽ ፣ እልል ያልሽ ቀጣፊ ከእንግዲህ #አይስበኝ ፥ የገፅታሽ #ማማር ከቶ አልሻም እኔ ፥ ከአንቺ የፍቅር #ቁማር ብቻ #እኔ ልነሳ ፥ #ዋናዬን ይዤ አልጫውትም በቃ ፥ #ነፍሴንማ አስይዤ ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ ♻️ @Hope_ministry ♻️ 🔱 Revealing the truth 🔱
نمایش همه...
#ስትፀልይ እ/ር #ይሰማል #ስትሰማ እ/ር #ይናገራል #ስታመን እ/ር #ይሰራል ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ ♻️ @Hope_ministry ♻️ 🔱 Revealing the truth 🔱
نمایش همه...
ችግርህን ለመናገር ወደ ሀይማኖት ቦታ ትሄዳለህ ፣ ደስታህን ለመግለፅ ደግሞ ወደ ጭፈራ ቤት ትሄዳለህ። ለዚህ እኮ ነው ወደ ሰማይ ቤት የመግባት እድልህ የጠበበው። ሮበርት ሙጋቤ ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ ♻️ @Hope_ministry ♻️ 🔱 Revealing the truth 🔱
نمایش همه...
#ደግነት መስማት የተሳናቸው #የሚሰሙትና ፥ ማየት የተሳናቸው የሚያዩት #ቋንቋ ነው። #ከመምህሩ የተማርነው ነገር ቢኖር ዋናው ይህ ነው #መስጠትን። ነገር ግን የላጭን ልጅ ቅማል በላት እንዲሉ በእጁ እየኖርን የእኛ እጅ ግን ለሌሎች ግዜ #የማይዘረጋ እንደ ካንጋሮ እጅ የተሰበሰበ ነው። እንዲሁም ከፍ ባልን ቁጥር መነሻችንን የረሳን በከንቱ እንደ ተሰጠን የምንዘነጋ በዛንሳ። ለማንኛውም #መሰላል ላይ ስትወጣ የጫማህን #ንፅህና አረጋግጥ ስትወጣ የረገጥከውን #ስትወርድ ትጨብጠዋለህና!! ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ ♻️ @Hope_ministry ♻️ 🔱 Revealing the truth 🔱
نمایش همه...
━━━━━⊱✿⊰━━━━━ ♻️ @Hope_ministry ♻️ 🔱 Revealing the truth 🔱
نمایش همه...