Tomi
رفتن به کانال در Telegram
2 324
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
2 324
ነገ በክልሉ እዉቅና የሚሰጣችሁ ተማሪዎቻችን ወደ ባህል አዳራሽ ስትመጡ የቀበሌ መታወቂያ ወይምየከፍተኛ ተቋም ጊዚያዊም ቢሆን ይዛችሁ እንድትመጡ። ይቅርታ ለኛም መረጃዉን የሰጡን ከመሸ ነዉ።
2 324
የዩንቨርሲቲ ምርጫችሁን ማስተካከል ለምትፈልጉ ተማሪዎች
ት/ት ሚኒሰቴር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ምርጫችሁን ማስተካከል የምትፈልጉ 50% እና ከ50% በላይ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ነገ የካቲት 1/2015 ጠዋት በት/ቤት እየተገኛችሁ እንድታስተካክሉ ይሁን፡፡ ጊዜው ካለፈ በኋላ ጥያቄ ማቅረብ እንደማትችሉ አሳስባለሁ፡፡
