Beki Picture️🌼
رفتن به کانال در Telegram
━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━ WELL COME ━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━ ╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗...… ║ እንኳን ደህና መጡ ║ " ╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝" ጥቅሶች አባባሎች ታሪክ ቀልዶች...... for cross 👉 @San7b በቲክቶክ ለመከታተል https://www.tiktok.com/@ethiobekii?_r=1&_d=dlg87hi6918876&sec_ui 2012 ተጀመረ
نمایش بیشتر1 015
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-67 روز
-1630 روز
آرشیو پست ها
1 015
የተጨመረልህ አዲስ ቀን!
ነቃህ፣ ተነፈስክ ስለዚህ አመስግን! ዛሬ አዲስ ቀን ነው።በአንተ ጥበብና ባንተ ፍላጎት ባይሆንም ፈጣሪህ የዛሬውን ቀን ላንተ መርጦልሃል።ይህ የተጨመረልህ አዲስ ቀን , አዲስ እድል ፣አዲስ ህይወት ፣አዲስ የለውጥ ጉዞ ነውና በአግባቡ ተጠቀምበት ።
1 015
ባንተ ሳይሆን በፈጣሪ ብርታት !
የሆነ ሁኔታ ውስጥ ገብተህ እወጣው ይሆን ወይ ብለህ ከተጨነቅህ አንድ ነገር አስታውስ እስካሁን ያደረግከውን ሁሉ ያደረገልህ የሆነው ሁሉ የሆነው ነገራቶችህን በሙሉ ያስተካከለልህ ያንተ አቅም ሳይሆን እርሱ ፈጣሪህ አብሮህ ስላለ ነው ዛሬንም እርሱን ይዘህ የማትወጣው ነገር የለም
ሁሉም በርሱ ሙሉ ነው !
መልካም ምሽት 🌹
1 015
ስንቱ ተኝቶ እንዳንቀላፋ ዳግም በማይነቃበት ጠዋት አንተ ለዚህ ቀን በመብቃትህ እድለኛ ነህና ፈጣሪህን ማመስገንህን አትርሳ 🙏🙏
መልካም ቀን❤️❤️
1 015
🚩ወዳጄ የአንተ ጓደኛ የትኛው ነው?🚩
፩ ጓደኝነት ማለት ምን ማለት ነው? (ምንነት!)
🍀ጓደኛ ማለት በሁለት አካል የሚኖር አንድ ነፍስ ያለው ማለት ነው። እግዚአብሔር ሰውን ብቻውን ይኖር ዘንድ አልፈጠረውም፤ ይልቁኑ በጉዞው እንዲረዳው፣ በሐዘኑ እንዲያጽናናውና በደስታው አብሮት እንዲደሰት ረዳትን ሰጠው። ጓደኛ ማለት ያንተን ማንነት የምታይበት መስታወት ነው። እውነተኛ ጓደኛ ካለህ ራስህን ታውቃለህ። እርሱ ውበትህን (ጥንካሬህን) አይቶ ያደንቃል፤ እድፍህን (ስህተትህን) አይቶ ደግሞ እንድታጸዳው ይነግርሃል።
🍀ዓለም ሁሉ ፊቱን ቢያዞርብህ፣ ማዕበሉና ነፋሱ ቢበረታብህ፣ እውነተኛ ጓደኛ ግን እንደ ጸና ወደብ ነው። በመከራ ቀን የማይከዳህ ወንድም ከሥጋ ዘመድ ይበልጣል። ምግብ ያለ ጨው ጣዕም እንደሌለው ሁሉ፣ ሕይወትም ያለ ጓደኛ አልጫ ናት። ደስታህን የምታካፍለው ሰው ከሌለህ ደስታህ ትርጉም የለውም፤ ሐዘንህን የምታዋየው ከሌለህ ደግሞ ሸክሙ ይከብድሃል።
🍀ወዳጄ ሆይ! ጓደኝነት ማለት ዝም ብሎ አብሮ መብላትና መጠጣት አይደለም። አብረውህ የሚበሉ ብዙ ናቸው፤ አብረውህ የሚራቡ ግን ጥቂቶች ናቸው። ጓደኝነት በመንፈስ መገናኘት፣ በሐሳብ መዋሐድና ለጽድቅ መተባበር ነው። ጠቢቡ ሰሎሞን ይሄንን አይቶ ነው፦"ብረት ብረትን ይስለዋል፤ ሰውም ባልንጀራውን ይስላል" (ምሳሌ ፳፯፥፲፯)። በማለት የተናገረው።
🍀አየህ ወዳጄ! መልካም ጓደኛ ካለህ ትሳላለህ፣ ትጠነክራለህ፣ ታበራለህ። መጥፎ ጓደኛ ካለህ ግን ትዝገበታለህ፣ ትበላሽበታለህ። ስለዚህ ጓደኛ ማለት ለነፍስህ የምትመርጠው "ሁለተኛ ማንነትህ" መሆኑን እወቅ። በምድር ላይ ስትኖር ወደ ሰማይ የሚያስጠጋህ እንጂ፣ ከሰማይ የሚያርቅህ ጓደኛ አይኑርህ።
🍀በዚህ ዘመን ግን ጓደኛ መልኩን እየቀረ መምጣት ከጀመረ ሰንበትበት
1 015
ያለንበት ዓለም የፈተና ዓለም ናት።
እናገኛለን፣እናጣለን
እንደሰታለን፣እናዝናለን
እንስቃለን፣እናለቅሳለን
ሰበሰብን ስንል፥ይበተናል
ቋጥረናል ስንል፥ይፈታል.....
መውደቅ፥መነሳት፥ ብቻ ምን አለፋችሁ ቋሚ ነገር በውስጧ የለባትም።
ፈተናው፣ወጀቡና ማዕበሉ በበዛ ቁጥር ወደ ፈጣሪ እንቅረብ፥ባደረግነው በጎነት ወደ ኋላ ተመልሰን አንጸጸት....ያንጊዜ ፈጣሪ እርሱ ይመጣና ከደስታ ብዛት የተነሳ የነበርንበትን ፈተና ያስረሳናል።ታሪክ ያደርገዋል የኛ ፈጣሪ😘
1 015
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታይ የሆናችሁ በሀገርም በውጪም ለምትኖሩ ውድ ኢትዮጵያዊያን አl እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።
1 015
ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፡— ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።
1 015
ለንግስናው ዙፋን
ለንግስናው ዙፋን መስቀል የመረጠው
በትረ መንግስት እና የወርቅ ካባ የለው
እርቃኑን ተሰቅሎ ተጠማው እያለ
የናዝሪቱ ኢየሱስ እዳዬን ከፈለ (2)
የእሾህ አክሊሉን ዘውድ አድርጎ በራሱ
እጆቹን ዘርግቶ ሲጣራ ንጉሡ
ማንስ አስተዋለው ከትውልዱ መሃል
አምላክ እንደሆነ የዋለው በመስቀል
አዝ
ምድርን በአበባ የሚያስጌጥ በውበት
በረከት የሚያድል ለፈጠረው ፍጥረት
ሐሞት እና ከርቤ ቢያቀርቡ ለጥሙ
መራራው ጣፈጠ ተፈወሰ አለሙ
አዝ
በሸላቾች ፊት ዝም እንደሚል ጠቦት
አፉን አልከፈተም አልዛተም ስገርፉት
ከዓመፀኞች ጋር እየተቆጠረ
ከቅዱሳኑ ጋር የኛን ስም ደመረ
አዝ
ስቃትት ሲጨነቅ ተራቁቶ ብናየው
ደካማ እንዳይመስለን የጌቶች ጌታ ነው
ዛሬም በምስጋ ብርሃንን ለብሶ
በፍርድ ወንድበር አለ በሰማያት ነግሶ
ሊቀ-መዘምራን ዲ/ን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
